Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde) profile picture

First Woman and Former Fifth President of Ethiopia 25 Oct 2018 - 07 Oct 2024

Addis Ababa, Ethiopia
Joined November 2014
Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)Photo by Sahle-Work Zewde (@SahleWorkZewde)
Il y a 63 ans, jour pour jour, naissait l'#OUA grâce à la diplomatie raffinée, à la sagesse et à l'engagement des Pères fondateurs, réunis à Addis-Abeba à l'invitation de SMI Haïlé Sélassié 1er. Cette journée est le fruit de la lutte des Africains pour l'indépendance. Le 25 mai n'est pas seulement un jour de célébration, c'est aussi un jour de réflexion ; l'occasion de faire le bilan de ce que nous avons accompli jusqu'à présent, de nous demander si nous sommes véritablement guidés par notre esprit panafricain, si les voix sont entendues et les armes réduites au silence… La paix est le fondement de tout. C'est également une journée pour renouveler notre engagement envers l'avenir, envers l'Afrique que nous voulons. JOYEUSE JOURNÉE DE L'AFRIQUE !!! #AfricaDay
9
5
55
5,362
63 years ago the this day #OAU was created thanks to the refined diplomacy, wisdom and commitment of the founding Fathers, gathered in Addis Ababa at the invitation of HIM Haile Sellasie. This day is the result of Africans fight for independence. 25 May is not just a day to celebrate but also a day to reflect on, to take stock of what we have achieved so far, if we are truly guided by our Pan-African spirit, if voices are heard and guns silenced… Peace is the basis of all. It is also a day to recommit ourselves to the future, the Africa we want. HAPPY AFRICA DAY!!! #AfricaDay
5
14
1
93
7,232
የዛሬ 63 ዓመት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት #OAU በመዲናችን አዲስ አበባ ተመሠረተ:: ቀኑን ስናከብር የመሥራች መሪዎቻችንን ቆራጥነት፣ የአፍሪካ ሕዝቦች ያደረጉትን ትግልና የክፈሉትን መስዋዕትነት...በማስታወስ ነው :: ይህ ቀን የሚከበር ብቻ ሳይሆን የሠራነውን የምንገመግምበት፣ ውጥኖቻችንን ለመፈጸም ለመረባረብ ቁርጠኝነት የምናሳይበት፣ "በተለይም የጦር መሣርያዎችን ዝም ማሰኘት" የሚለውን ግብ ለማሳካት ሊሆን ይገባል:: ከሠላም የሚቀድም ነገር የለምና! #AfricaDay
2
18
3
126
8,877
እህቴ፣ ከ40 ዓመት በላይ የማውቃት ታማኝ ጓደኛዬ አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ከተለየችን ሳምንታት፣ 40 ቀናት አለፉ። የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማን ባውለበለበችበት አገር ሕክምናዋን ጨርሳ ወደምትወዳት፣ ዕድሜ ልኳን ወዳገለገለቻት አገርዋ ለመመለስ የነበራት ተስፋ ትልቅ ነበር። ሁለት ጊዜ ቪየና ሄጄ ብዙ ተጨዋውተናል። ስንለያይ ያለችኝ እርሷን የተሰማት ነገር እንዳለ ያሳያል። ስጠብቃት የነበረው በብዙ ተስፋ ነበር። ቆንጅቴ፣ዜጎቻችን፣ ሌሎች አፍሪካውያንና የብዙ አገር ዜጎች ..መልዕክት ሲልኩ፣ ሲያለቅሱ፣ አድናቆታቸውን ሲገልጹ..ነው የከረሙት። የሥራ ባልደረቦችሽና አለቃሽ የነበሩ የአገሪቱ መሪዎች ሸኝተውሻል። ቀና ብለሽ የስንቱን ሕይወት እንደነካሽ ባየሽ ነበር!! በየቀኑ የምንነጋገረውን፣ምክሮችሽን፣ጥላ ከለላነትሽን...ነው ያጣሁት። ከፍተኛ ሃዘን ነው። በአንድ መስመር መልዕክት የማይገለጽ።ዝም ያሰኘኝ። ሆኖም የአንቺ የተሟላና ዓላማ ያለው ሕይወት ከለቅሶ በላይ የሚከበር ነው። ጥረሽ ግረሽ ነው ው/ጉ የገባሽው። የ 53 ዓመት አገልግሎትሽ ነው በአግባቡ ሊከበር የሚገባው።ሌላ መለክያ ሊኖር አይችልም። ወንዳች መካከል ብቸኛ ሴት አምባሳደር መሆን ችግር ነበር። አንቺ ስትመጪ በጋራ ታግለናል። አጠናክሮናል። ተነግሮ አያልቅም። ቆንጅቴ አሁን ከማታውቂው እረፍት ጋር እንደተለማመድሽ ተስፋ አለኝ። የማውቅሽን ያህል ግን ስትሯሯጪ፣ ስብሰ ባ ስትመሪ ትታይኛለሽ። እረፊ፣ ለፍተሻል። አኩርተሽናል። ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
50
31
4
485
29,078
የረመዳን ጾም 27ኛ ቀን የላይለቱል ቀድር ዕለት ወንድም ካሌድ ፋውንዴሽን በመገኘት ችግር ላይ ያሉና ልጆቻቸውን ብቻቸውን ከሚያሳድጉ ሴቶች ጋር ለማፍጠር ዕድሉ ገጥሞኛል:: ብዙ ጊዜ የትኘሁበት ቦታ ሲሆን ያየሁት እያደገ የመጣው የፋውዴሽኑ ሥራ የሚያስመሰግን ንው:: ዕርዳታው ይቀጥል::
12
4
159
10,779
የራስ አገዝ ሴቶች ድርጅት /ራሴድ -WISE/ ጋር ለብዙ ዓመታት አብረን ሠርተናል:: ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ሴቶች የኢኮኖሚ አቅምቸው እንዲጎለብት፣ ከጥገኝነት እንዲላቀቁ ...የሚያስችል መነሻ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ: የገንዘብ ብድር በማመቻቸት ፣ሥልጠናዎችን በመስጠት ...እራሳቸውን እንዲችሉ አድርጏል:: በቅርቡ ያገኘህዋቸው ከአዲስ አበባ የተፈናቀሉ ሴቶች እራሳቸውን ለመቻል የሚያደርጉትት ጥረት አስደናቂ ነው:: የራሴድ መሥራች ወ/ሮ ጽጌ: ሠራተኞቹንና ተጠቃሚ ሴቶችን ለጥረታቸው: ለስኬታቸውና ለአቀባበልቸው... ከልብ አመስግናለሁ::
17
80
8,069
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ለመጠየቅና ቡራኬ ለመቀበል ዕድሉን አግኝቻለሁ:: ፈጣሪ ይመስገን::
69
11
1,199
30,972
teapawt.net/NamPresidency/status/2… Thank you Excellency Madam President!! Your gesture means a lot to all of us and to the all women crew on this International Women’s Day!! @EthiopianAirlines has special ties with your country. It brought the future President #SamNujoma back from exile in 1989 after 30 years! He told me so when greeting him at Pres Geingob’s funerals.
31
1
261
17,254
En ce 8 mars, je rends un vibrant hommage à toutes les femmes, les mères et les filles qui, chaque jour, de chez elles à leur lieu de travail, des camps de réfugiés aux camps de personnes déplacées… luttent, avec courage et détermination,pour leurs enfants, leurs familles afin de bâtir un monde plus juste et plus humain. C’est un appel aux droits, à la justice?et à l’action pour démanteler tous les obstacles à l’égalité devant la justice, les lois discriminatoires, les protections juridiques insuffisantes, les pratiques néfastes ….qui érodent les droits des femmes et des filles. Puissent leur force, leur résilience et leur amour continuer d’éclairer notre chemin. Bonne Journée Internationale des Femmes à toutes les femmes du monde entier!! Aujourd’hui et et chaque jour!!
3
29
3,346
Sahle-Work Zewde retweeted
Celebrating #InternationalWomensDay by thanking all those women who are working for stronger, fairer & equal societies and who are showing the way!I am happy to team up with many inspiring women for gender equality today and every day 🇪🇺 @eu_eeas @SahleWorkZewde @ahunnaeziakonwa
2
3
43
3,823
On this day March 8, I pay tribute to all women, mothers and daughters who, every day, from home to their work place, from refugee to internally displaced camps, with courage and determination, fight for their children, their families, to build a more just and humane world. It is a call for Rights, Justice and Action to dismantle all barriers to equal justice, discriminatory laws, weak legal protections, harmful practices…that erode the rights of women and girls. May their strength, resilience and love continue to light our way. Happy International Women’s Day to all women accross the world! Today and everyday!!
9
1
46
3,342
ማርች 8 መብቶች እንዳሉን የሚያሳየን፣የተደቀኑብንን መሰናክሎች፣ደካማ የሕግ ከለላዎች፣እኩል ፍትህ.. ጉዳዮች እንዲነሱ ድምጻችንን የምናጎላበት..ነው:: ችላ ማለት ዋጋ አለው:: በየ ቀኑ በድፍረትና በቆራጥነት የሚደርስባቸውን መከራ ችለው፣ተንከራትተው፣ተፈናቅለው፣ተሰደው፣ተደፍረው፣ወድቀው ተነስተው፣...ለልጆቻችው፣ለቤተስቦቻቸው፣እንዲሁም የበለጠ ፍትሃዊነት ይሠፈነበት፣ሚናቸው እውቅና ያገኘበት አገርን ብሎም ዓለምን ለመገንባት ለሚታገሉ ሴቶች፣እናቶች፣ሴት ልጆችና አጋሮቻቸው ልባዊ ምስጋናዬንና አክብሮቴን እገልጻለህ:: ጥንካሬያችሁ፣ጽናታችሁና ፍቅራችሁ ..መንገዳችንን ማብራት ይቀጥላሉ:: - መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ለሁሉም ሴቶች!! - ዛሬና በእያንዳንዱ ቀን!!
6
6
56
5,068
የዘንድሮና 130ኛው የአድዋ ድል በዓል ላይ ተጋብዤ ተገኝቻለሁ:: በአድዋ ለማክበር ዕድሉ ገጥሞኝ ነበር:: ከእኛ አልፎ አፍሪካ: ነጻነት የጠማቸው ሕዝቦች የምንጋራው: የምንኮራበት: የምንፎክርበት..አኩሪ ድል ነው:: አንገታችንን ቀና አድርገን እንድንኖር አድርጎናል:: አድዋ በአንድነት የዘመቱት ከአገራችን አራቱ መዓዘናት የመጡ አባቶችና እናቶቻችን ናቸው:: ያስተማሩን ይህንኑ ነበር::
25
8
270
19,750
Today is the #InternationalDayForTheEliminationOfViolenceAgainstWomen. Many are experiencing #digitalviolence among others when there is #NoExcuse for any form of violence against women and girls. Let us all join the #16Days of activism to stop gender based violence.
11
5
71
9,546
በሴቶች ላይ ጾታዊ ጥቃት፣ አካላዊ ፣ ሥነልቦናዊ ...ጉዳት የማድረስ፣ የመድፈር ወዘተ ..መብት የተሰጠው ማንም የለም:: ማንም። በማንኛውም ሁኔታ፣ በየትኛውም አገር ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም። በዓይን የማይታይ ግን ከፍተኛ ቁስል የሚያደርሰው ጥቃት በበይነመረብ የሚካሄደውም ነው። እንታገለው። #ሰበብአያስፈልግም። የ #16ቀናት ዘመቻን እንቀላቀል። ሁላችንም ኃላፊነት አለብን።
58
22
244
27,679
Happy birthday to my dear sister HE #Netumbo Nandi-Ndaitwah, first female President of #Namibia!! Your election has given hope to many women and girls in Africa and beyond and shown that it is possible. Your journey indeed embodies the resilience, courage, and determination of your people.
7
4
40
7,030
Happy Birthday to my dear sister HE @MaEllenSirleaf, Africa’s first democratically elected female president, a #NobelPeacePrize winner, who brought peace in Liberia, promoted economic and social development, empowered women… May you continue inspiring us all!! @AWLNetwork
5
33
6,277
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት በእጅጉ አዝኛለሁ:: ትልቅ የሃይማኖት አባት፣የሁላችንም አባት፣ ትሁት፣ ሩህሩህ፣ አሰባሳቢ...ነበሩ:: ለአገር፣ለሕዝብ ምን ያህል ይጨነቁ፣ ይጸልዩ፣ያለቅሱ..እንደነበር በቅርበት ያየሁት ነው:: በግልጽ ይናገሩም ነበር:: አምነውኝ፣አምኛቸው ብዙ ተወያይተናል:: የችግሮቼ ሸክም እንዲቀል ይፀልዩልኝ ነበር:: የዘላለም እረፍት ይስጥዎት:: በልባችን ይኖራሉ::
68
5
714
25,544