Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn) header
Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn) profile picture

TRUTH for JUSTICE ⚖ LAW

House of God
Joined June 2017
Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)Photo by Gezahegn Akkafeetee (@4Gezahegn)
Gezahegn Akkafeetee retweeted
The Future of Ethiopia: increasing exports With new initiative Naqamet Declaration Coffee we doubled the coffee plantation in the last 5 years. The harvesting area and yield is increasing every year. We are working on the quality of our coffee to increase the export volume.
70
145
15
479
32,326
Gezahegn Akkafeetee retweeted
The Future of Ethiopia: increasing exports New initiative of irrigated wheat was started with 7,000 hec before 4 years and the achievement is increasing every year. This year plan is to cultivate 2.6 million hec with irrigated wheat and until today over 330,000 hec is covered.
159
169
23
586
41,085
Gezahegn Akkafeetee retweeted
ADVERTISEMENT: ብርሃን ባንክ ለማንኛውም አስተያየት፤ ጥያቄ ወይም ጥቆማ በባንካችን የደንበኞች አገልግሎት መስመር #8292 ላይ ይደውሉ!
1
2
1,243
Gezahegn Akkafeetee retweeted
1
2
52
Gezahegn Akkafeetee retweeted
The Future of Ethiopia: diversification and increase of exports New initiative of wheat farming started with 0.8 (only rainfed) before 4 years will reach 4.7 million hectares (2.2 mil rainfed and 2.5 mil irrigation) this summer and 2016. The new face of Ethiopia!! Thank God!!!
266
170
21
686
46,721
Gezahegn Akkafeetee retweeted
Congratulations Africa! It is now 60 years since the formation of the OAU/AU. Colonialism in its old form has gone though its new form still binds us. Economic and technology dependence is costing us more than before. As Africans, we need to strengthen unity, silence the gun & ..
24
19
94
17,778
1ወር ብቻ ቀረው! ታላቁ የህዳሴው ግድባችን የኢትዮጵያ #መከላከያ_ሰራዊት ሊሆን የአንድ ወር ጊዜ ብቻ ቀረው!
24
1
49
1,400
Gezahegn Akkafeetee retweeted
በአሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማ ከንቲባ ቢሮ ለአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የተደረገ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል:: @AdanechAbiebie @MayorAddisAbaba
19
60
3
167
9,090
Gezahegn Akkafeetee retweeted
ከገጠር እስከ ከተማ ህይወትን እያቀለለ አገልግሎት አሰጣጥን እና ክፍያን አቀላጥፎ የደንበኞቹን አንጀት እያራሰ እነሆ ቴሌብር 2ኛ ዓመቱ ላይ ደረሰ እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን! ቴሌብር  የዲጂታል ኢትዮጵያ አውታር! ተጨማሪ https://teapawt.net/t.co/FvzVCQn7rX
16
22
1
156
11,052
Gezahegn Akkafeetee retweeted
የዘመናችን ተመራጩና ገላግሌው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብር ሁለተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ፍሬያማ ዓመታት የቴሌብር ደንበኞች ብዛት ስንት ደርሷል?
1,235
131
13
562
28,749
Gezahegn Akkafeetee retweeted
"ኢትዮጵያ ታምርት" 2015 የኢንዱስትሪ ምርቶች ኤክስፖ ሀገር በቀል ኢንዱስትሪዎች የሀገራችንን የገበያ ፍላጎት ማሟላት የሚችሉበት አቅም እያላቸው፣ ነገር ግን የገበያ ድርሻቸው እዚህ ግባ የሚባል አለመሆኑን ያሳየ አስፈላጊ ርዕይ ነው። በመወዳደር..
2
22
1
59
5,206
Gezahegn Akkafeetee retweeted
The Future of Ethiopia: self-reliance After disasters drought at lowland areas our people are working hard to recover and build resilient economy. We are working on water, fodder, diversification economy and grain cultivation. Wheat farming at Borena is promising. Thank God!!!
200
198
15
782
59,393
Gezahegn Akkafeetee retweeted
ርድዋን ሁሴንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ለዚ ሰላም መምጣት የአንበሳውን ቦታ ወስዶዋል
8
15
82
1,555
Gezahegn Akkafeetee retweeted
“ሁለት ዓመት ከመዋጋት፣ ሃያ ዓመት መወያየት ይሻላል።” - የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ – at Ethiopia
87
41
11
218
19,434
Gezahegn Akkafeetee retweeted
የኢትዮጵያ ህዝብ ከመንግስት፣ ከፖለቲካ ፓርቲ እና ከፖለቲከኛ ዕድሜ በላይ የሆነና የዳበረ የጋራ ትዉስታ (memory) እና ዉርሰ-ቅርስ (heritage) ያለዉ ህዝብ መሆኑ አይረሳ።
74
23
3
175
19,625
የጥላቻ ንግግር እና የሐሰት መረጃን ማሰራጨት የሚያስከትለውን የወንጀል ተጠያቂነት #Ethiopia | የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 1185/2012 አንቀጽ 4 መሰረት፥ ማንኛውም ሰው የጥላቻ ንግግርን በብሮድካስት፣ በህትመት ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በጽሑፍ፣ በምስል፣ በድምጽ፣ ወይም በቪዲዮ ማሰራጨት የተከለከለ ነው። በአዋጁ አንቀጽ 5 መሰረት፥ ማንኛውም ሰው የሐሰት መረጃን በአደባባይ ስብሰባዎች በብሮድካስት፣ በህትመት ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በጽሑፍ፣ በምስል፣ በድምጽ፣ ወይም በቪዲዮ ማሰራጨት የተከለከለ ተግባር ነው። የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚያስከትለውን የወንጀል ተጠያቂነት በተመለከተ በአዋጁ አንቀጽ 7 መሰረት:- 1. ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ አንቀጽ 4 መሰረት የተከለከለውን የጥላቻ ንግግር ያደረገ እንደሆነ፣ እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ ቀላል እስራት ወይም ከብር 100 ሺህ ባልበለጠ መቀጮ ይቀጣል። 2. በጥላቻ ንግግሩ ምክንያት በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ ጥቃት የተፈጸመ እንደሆነ፣ ቅጣቱ ከአንድ ዓመት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ ቀላል እስራት ይሆናል። 3. ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ አንቀጽ 5 መሰረት ክልከላ የተደረገበትን ተግባር የፈጸመ እንደሆነ፣ እስከ አንድ ዓመት በሚደርስ ቀላል እስራት ወይም ከብር 50 ሺህ ባልበለጠ መቀጮ ይቀጣል። 4. የጥላቻ ንግግር ወይም የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ወንጀሉ የተፈጸመው ከ5 ሺህ በላይ ተከታይ ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ፣ በብሮድካስት አገልገሎት ወይም በየጊዜው በሚወጣ የህትመት ውጤት ከሆነ፤ ቅጣቱ እስከ ሶስት ዓመት የሚደርስ ቀላል እስራት እና ከብር 100 ሺህ ያልበለጠ መቀጮ ይሆናል። 5. ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨቱ ምክንያት በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ ጥቃት የተፈጸመ ከሆነ፣ ሁከት ወይም ግጭት የተከሰተ እንደሆነ ከሁለት እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ ቀላል እስራት የሚያስቀጣ ይሆናል። 6. በጥላቻ ንግግር ወይም በሐሰተኛ መረጃ ወንጀል መፈጸም ምክንያት በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ ጥቃት ያልተፈጸመ ወይም ያልተሞከረ ከሆነ፣ ሁከት ወይም ግጭት ያልተከሰተ እንደሆነ፣ እና ጥፋተኛውን ለማረም የተሻለ ነው ብሎ ሲያምን ፍርድ ቤቱ በእስራት ምትክ የግዴታ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራን በአማራጭ ቅጣትነት ሊወስን ይችላል። #Ethiopia
57
55
4
86
14,566
Gezahegn Akkafeetee retweeted
ሁላችሁም ወንደሞቻችን ናችሁ። የኛም የአገርም ባለውለታ ናችሁ። በሰለጠነ መንገድ ከታላቅ ወንድሞቻችሁ ጋር ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፈታችሁ፣ እንዲህ ተቃቅፋችሁ በማየታችን ደስታም ኩራትም ይሰማናል። ከበሬታችንም ይጨምራል። #EthiopiaPrevails
113
341
15
1,050
51,429
Gezahegn Akkafeetee retweeted
በኦሮሞ እና በአማራ ስም መነገድ የምያስገኘው ትርፍ የለም ።ያው በየ ዘመኑ ቅጥረኞ ይኖራሉ ፣ያልፈሉ።ከ95% በላይ የሆነው የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ ይህን የሞቅታ ሆያሆዬ አይመለከተውም ።ፍላጎታቸውም አይደለም ።ፖለቲከኞች ከፈለጋችሁ ሄዳችሁ ተዋጉ
14
29
4
66
3,115
በአገር ውስጥም ይሁን ከውጭ ኦሮሞንና አማራን ለማገዳድል የማይጫር መሬት የማይገለበጥ ድንጋይ የለም:: መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን እነኝህ ሁለት ትላልቅ የኢትዮጵያ ህዝቦች ተጋብተው ተዋልደው ተጋምደው እየኖሩ ነው:: 🛑አይሳካም አትድከሙ🛑 🇪🇹☮️❤️🇪🇹
46
183
24
342
40,249
Gezahegn Akkafeetee retweeted
"ውሸትን እውነት አስመስሎ መከተል መዳረሻው ጥፋት ነው። እውነትን የምትፈልጉ፣ በእውነትና በማስረጃ፣ በአመንኪዮ የምታምኑ ከሆናችሁ የጥበብ መንገዳችሁ የቀለለ ይሆናል።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ youtu.be/DLNFOJmiuZE
35
27
1
63
3,421