Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity) header
Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity) profile picture

Better roads for better Addis! https://teapawt.net/t.co/rZKIcjpiP5

Sarbet, Egypt st. Pushkin RA
Joined April 2018
Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)Photo by Addis Ababa City Roads Authority (@AbabaCity)
ማስታወቂያ ከቄራ - በቡልጋሪያ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደውን መንገድ ለሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች፤ ዝርዝሩን ለመመልከት ከታች አስተያየት መስጫው ላይ ያለውን ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
1
210
በ2019 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 228 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎችን ለማከናወን ታቅዶ፣ 266 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ልዩ ልዩ ግንባታና የጥገና ሥራዎች በማከናወን ከዕቅድ በላይ ማሳካት ተችሏል፡፡
5
25
600
አማራጭ የመንገድ ጥቆማ ማስታወቂያ 👇👇👇 web.facebook.com/share/p/19P…
1
131
ባሳለፍነው እና በዚህ ሳምንት ጥገና ከተደረገላቸው በርካታ መንገዶች መካከል፤ ከላፍቶ- ብሔረጽጌ፣ ከላምበረት ወደ ወሰን፤ ከአዲሱ ገበያ - እንጦጦ ኬላ፣ ከኪዳነምህረት - ዓለም ባንክ፣ ከሩዋንዳ - ቦሌ ሚካኤል እና ዮሴፍ አካባቢ የሚጠቀሱ ናቸው
1
1
7
328
የክረምቱን ወቅት መጠናቀቅን ተከትሎ በከተማዋ የተለያዩ አባባቢዎች የመንገድ ጥገና ሥራ በስፋት በመካሄድ ላይ ይገኛል 1/3
1
2
7
253
ሰሞኑን የአስፋልት መንገድ ጥገና ከተካሄደባቸው አካባቢዎች መካከል፤ ለገሀር አካባቢ፣ ዓለም ባንክ፣ ቦሌ ሚካኤል ጎርጎሪዮስ አደባባይ አካባቢ፣ ከዊንጌት ወደ አስኮ የሚወስደው መንገድ፣ ፊጋ ትራፊክ መብራት፣ ከጀሞ ሦስት ወደ ጀሞ አንድ አቅጣጫ 2/3
1
1
1
1
179
፣ ፍል ውሃ አካባቢ፣ ከመገናኛ ወደ ኮተቤ አቅጣጫ እና ከጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ ሦስት የሚወሰደው መንገድ ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው 3/3
63
ለመስቀልና የኢሬቻ በዓላት ድምቀት የመንገድ ዘርፍ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው የበዓላቱን አከባበር አስመልክቶ በተዘጋጀው ሰነድ ላይም የሠራተኞች ውይይት ተካሂዷል
1
1
90
የኅብር ቀን በልዩ ልዮ ዝግጅቶች ተከበረ የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በቋሚነት ለሚደግፋቸው 48 ህፃናት እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው 1,574 ሠራተኞች የበዓል መዋያ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
1
1
1
128
ጳጉሜ 3 "የፅናት ቀን" የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አመራር እና ሠራተኞች የፅናት ቀንን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በማውጣትና በተለያዩ ዝግጅቶች በጋራ አክብረዋል።
1
1
1
148
የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት እድገት የሚያስቃኝ የፎቶግራፍ አውደ-ርዕይ ለህዝብ እይታ ቀረበ
1
1
206
የጳጉሜ 2 "የማንሰራራት ቀን" ምክንያት በማድረግ ባለፉት አምስት ዓመታት በከተማዋ በመንገድ ዘርፍ የተመዘገበውን ስኬት የሚያስቃኝ የፎቶ አውደ-ርዕይ በመሐመዲያ ቪሌጅ ፕላዛ ለዕይታ ክፍት ሆኗል።
1
1
1
130