Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ (@AppAmhara) header
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ (@AppAmhara) profile picture

▶https://teapawt.net/t.co/GDwswRYC3c ▶https://teapawt.net/t.co/AWdLoSfxHE ▶https://teapawt.net/t.co/y6bmNctYaK

Bahirdar , Ethiopia.
Joined October 2021
x.com/AregaKebede_L x.com/AregaKebede_L ይህ የክቡር ርእሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ይፋዊ የኤክስ (X) አካዉንት ነዉ ፡፡ በዚህ ሊንክ ፎሎዉ በማድረግ መረጃ ያግኙ ፡፡👇 x.com/AregaKebede_L x.com/AregaKebede_L
15
28
3
145
6,128
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ retweeted
Today, I attended the 2nd African Political Parties Summit and delivered remarks under the theme “Governing for Growth.” We take great pride that Addis Ababa, capital of Africa, is hosting this important continental gathering. Guided by Medemer, unity, accountability and inclusive governance are essential to ensuring that political leadership improves people’s lives. This requires parties to look beyond electoral competition, build consensus on long-term national priorities that transcend changes in government, and work together in the national interest. Equally important is investing in the next generation of leaders by giving them responsibilities and opportunities to grow. Through the African Leadership Excellence Academy, Ethiopia is opening its training to political parties across the continent. Our responsibility to build a better future for our people shall continue!
99
328
25
1,065
70,326
"ጽንፈኝነትን ከልብ መታገል ይገባል" አቶ ይርጋ ሲሳይ በአማራ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የተከናወኑ የመንግሥት እና የፓርቲ ተግባራት አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየተገመገመ ነው።
1
3
4
295
የሰሜን ሸዋ ክላስተር የ2019 በጀት አመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች አፈፃጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
5
355
በወሎ ቀጠና ዞኖች እና ከተማ አስተዳደሮች ክልላዊ የ2019 ዓ. ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በደሴ ከተማ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
3
9
405
#በጎንደር ክላስተር የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች ውይይት እየተካሄደ ነው
3
8
338
"በመጀመሪያው ሩብ አመት ስኬታማ የሠላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ተከናውነዋል።" ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው
4
11
485
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት ባካሄደው የ4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 33ኛ መደበኛ ጉባኤ፣አቶ ፀጋው እሸቴን የብሔረሰቡ አስተዳደር ተቀዳሚ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
4
8
482
"ደብረ ብርሃን ልዩ ዕድል ላይ የምትገኝ ከተማ ናት" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
1
2
6
412
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
8
1
20
486
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
4
8
23
613
"ሁለንተናዊ ብልጽግና ማለት ቁሳዊ እና መንፈሳዊ ብልጽግና፣ ባህላዊ እና ሞራላዊ ብልጽግና የተሸመኑበት ብልጽግና ነው፡፡" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #Ethiopia #EBC #Medemer #MedemerGovernment
3
2
264
PM Abiy Ahmed Returns to Ethiopia After Russia–Africa Summit Visit
1
7
28
511
PM Abiy Ahmed says Ethiopia has taken delivery of its first 12 Su-35 fighter jets, with 4 S-400 air defense batteries to follow. He thanked President Putin for delivery a year ahead of schedule. Source: PM Abiy Ahmed's Facebook page #Ethiopia #ENDF
2
6
12
443
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ retweeted
ኢትዮጵያ የታጠቀቻቸው አዳዲስ የጦር ጄቶች የአየር ክልሏን ለመጠበቅ ከምን ጊዜውም በላይ ዝግጁ ያደርጋታል!
390
987
142
5,248
441,601
Prime Minister Abiy Ahmed (Dr.) has arrived in Moscow, Russia to attend the 3rd Russia-Africa Summit. 🕊Peace to all; All for peace🕊 #amharaprosperityparty
2
6
287
"ደማችሁ ደማችን፣ አጥንታችሁ አጥንታችን፣ ድላችሁም የኢትዮጵያ ነው" ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በባሕር ዳር ከተማ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የኢትዮጵያን ጠላቶች የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
6
26
522
A peaceful public demonstration in Bahir Dar city, which supports the National Defense Force and condemns the corruption and misdeeds of foreign and domestic enemies of the country, will be held today, October 17, 2019
1
3
8
408
has been made possible by creating a strong party organization." Ato Yirga Sisay The leadership of the Amhara Regional State Branch of the Prosperity Party reviewed the activities of the first quarter of the 2019 fiscal year.
3
8
416
Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ retweeted
በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ በነበረን ቆይታ ከከተማው አመራሮች ጋር በምሽት የእግር ኳስ ጨዋታ አድርገናል።
55
63
8
266
10,592