💚 መልካም የእረፍት ቀን!
========
የዛሬ እሁድዎ በደስታ፣ በበረከትና በአዲስ ተስፋ የተሞላ ይሁን!
🏆 ማን ይሸለም ይሆን? ማንስ ሻምፒዮን ይሆን?
32 የዲጂታል ኮከቦች፤ 8 ሳምንታት የፈጠራ ፉክክር፤ አንድ ታላቅ ሻምፒዮን!
1
42
በተሰጥኦ፣ በፈጠራና በብቃት የሚደምቁበት፣ የተመልካቾችንም ቀልብ የሚገዙበት AwashBirr Pro Live Streamer Award የTikTok LIVE ውድድር በይፋ ተጀምሯል!
🎥 ውድድሩን ይከታተሉ፣ ተወዳዳሪዎችን ያበረታቱ፣ የውድድሩን ቪዲዮም ለሌሎች ያጋሩ!
1
5
ይህ እሁድ በደስታ ይለፍ፤ ሻምፒዮኑ ማን እንደሚሆን ግን አብረን እንጠብቅ! 🏆
አዋሽ ባንክ!
#AwashBank #AwashBirrPro #LiveStreamerAward #NurturingLikeTheRiver
4
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ!
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
#AwashBank #ExchangeRate #Remittance
1
117
🌍 Shop Globally. Climb the Rankings. Win Big!
Every qualifying international POS and online (e-commerce) transaction made with your Awash MasterCard moves you higher up the leaderboard.
📌 For more information, please read the "Terms and Conditions" awashbank.com/awash-bank-mas…
ለልጆችዎ ከሚሰጧቸው ስጦታዎች ሁሉ የላቀው፤ ለብሩህ ነገ መሠረት መጣል ነው!
በአዋሽ ባንክ የዊልዳን ሙዳረባ የቁጠባ ሂሳብ፣ ልጆችዎ ከልጅነታቸው ጀምሮ የቁጠባ ባህልንና የፋይናንስ አያያዝ ልምድ እንዲኖራቸው ያደርጋል::
1
130
በተጨማሪም ከሸሪዓ መርሆች ጋር በሚስማማ የሙዳረባ የትርፍ መጋራት ሥርዓት ቁጠባቸውን እንዲያሳድጉ ዕድል ይሰጣል። ለልጅዎ የቁጠባ ባህልን ከወዲሁ ይጀምሩ፤ በሸሪዓ መርሆች ላይ የተመሠረተ የፋይናንስ የወደፊት
1
21
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ!
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
#AwashBank #ExchangeRate #Remittance
113
Jumma Mubarak! 🤲🌙
የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአዋሽብር-ፕሮ ይፈፅሙ!
የሐጅ ጉዞ ምዝገባዎን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ባዘጋጃቸው የሐጅ ምዝገባ ጣብያዎች እንዳጠናቀቁ በሚቀርብዎ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ እንዲሁም
1
1
158
የአዋሽብር-ፕሮ መተግበርያን በመጠቀም የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በቀላሉ መክፈል እንደሚችሉ እየገለፅን፣ በተጨማሪም በሐጅ ጉዞዎ ወቅት የሚያስፈልግዎትን የውጭ ምንዛሬ የምናቀርብ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን! አዋሽኢኽላስ! አዋሽ ባንክ!
#AwashBank
16
🌍 Shop Online. Travel. Get Rewarded!
Every qualifying international POS and online (e-commerce) purchase made with your Awash MasterCard can move you closer to the top of the rankings.
Make every international payment count and boost your chances of winning!
📌 For more information, please read the "Terms and Conditions" awashbank.com/awash-bank-mas…. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Mastercard #SpendAndWin #PricelessEscape #AmboseliKenya #InternationalSpending
25
ወጣትነት ነገን የሚያልሙበት ጊዜ ነው፤ የህልምዎ ስኬት ደግሞ በቁጠባ ይጀምራል!
ህልምዎን እውን ለማድረግና ሃሳብዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የተሻለ አጋጣሚ እነሆ!
በአዋሽ ባንክ የወጣቶች ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ቁጠባዎን እያሳደጉ ማራኪ የወለድ
1
180
ተመንና ተጨማሪ ጥቅሞችን ያግኙ! ዕድሜዎ ከ18 እስከ 29 ዓመት ከሆነ፣ ይህ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ የቀረበው ለእርስዎ ነው። ዛሬውኑ ቁጠባዎን ከኛ ጋር ይጀምሩ፤ ነገዎንም በተስፋ ይገንቡ! ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የአዋሽ
1
30
ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን 8980 ላይ ይደውሉልን። #AwashBank #SmartYouthSaving #YouthEmpowerment #SaveTodayLeadTomorrow #NurturingLikeTheRiver
11
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ!
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
#AwashBank #ExchangeRate #Remittance
135










