Dave Smith💙 (@DaveSmith524) header
Dave Smith💙 (@DaveSmith524) profile picture

Justice and Fairness. Water is a natural resource. It's more valuable than oil and gas. Africa must benefit from the most precious water resource - the Nile.

Joined December 2017
Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)Photo by Dave Smith💙 (@DaveSmith524)
ንቁ ንቁ ንቁ @AdebabayMedia @seyoum_teshome
ይድረስ ለሚመለከተው እየተቦካ ያለ ታላቅ ነገር አለ።ባለፈው 3ሳምንት የአማራ ጠላት የሆነው ፋኖ እየጠፋ እንደሆነ የተገነዘበው በውጭ ያለው አለቃ፣ በእምነት አባቶችና በህዝቡ ዘንድ የመጨረሻው ምት እንዳይደርስበት፣ በሌላ መንገድ እየመጣ ነው። 1/
23
ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ @PMEthiopia @danielkibret
ይድረስ ለሚመለከተው እየተቦካ ያለ ታላቅ ነገር አለ።ባለፈው 3ሳምንት የአማራ ጠላት የሆነው ፋኖ እየጠፋ እንደሆነ የተገነዘበው በውጭ ያለው አለቃ፣ በእምነት አባቶችና በህዝቡ ዘንድ የመጨረሻው ምት እንዳይደርስበት፣ በሌላ መንገድ እየመጣ ነው። 1/
13
በብሄራቸው እየተጠቁ አስመስሎ የኦሮሞን ህዝብ ማነሳሳት፣ ሌላውን ምዕመን ደግሞ ከእመቤታችን ክብር ጋር በማያያዝ ማነሳሳት እና ሁለገብ ግጭት ለመፍጠረ እና ፋኖንና ሌብነትን ለማዳን፣ ከተቻለም ፈግሞ ቤተክርስቲያንን ለመክፈል እየተሰራ ነው። 9/
1
10
ጠላት በዚህ ግብ ግብ የሺህዎች ደም ቢፈስ ጉዳዩ አይደለም። ይህንን ሁሉ ስትመረምሩ ኢንባሲው መረጃ እንዳለው በንስር አይን ታዩታላቹ። 10/
1
11
በስቅለት ቀን ቅኝቱ ሲለቀቅ፣ እየመጣ ያለው ተገንዝበነው ነበር። ሃሳብ ለጠላት እናዳንሰጥ ወይም ሟርት ነው እንዳይባል ሰግተን ነው። ተጸንሶ ተወልዶ እያደገ ነው። ከ1983 ጀምሮ ቤ/ክ እያፈረሰ፣ እየገደለ እና እያስገደለ ያስጮሃል .. ንቁ ንቁ ንቁ 11/
11
ይድረስ ለሚመለከተው እየተቦካ ያለ ታላቅ ነገር አለ።ባለፈው 3ሳምንት የአማራ ጠላት የሆነው ፋኖ እየጠፋ እንደሆነ የተገነዘበው በውጭ ያለው አለቃ፣ በእምነት አባቶችና በህዝቡ ዘንድ የመጨረሻው ምት እንዳይደርስበት፣ በሌላ መንገድ እየመጣ ነው። 1/
1
1
69
አይደለም። እስከመጨረሻው እንቀጥላለን። ፬ የመምህር ጳውሎስ እና የፒኮክ ሚዲያ በጠቃራኒው የማጦዝ ጉዳይ ቅኝቱ ወደተዘጋጀለት መስመር እየገባ እንደሆነ ማረጋገጫ ነው። የእምነት ጉዳይ መሆኑ ቀርቶ የኦሮሚኛ ተናጋሪ የሆኑት አባት 8/
1
7
፫ ዛሬ ደግሞ ወንድምችን መምህር ጳውሎስ፣ በአቡነ ገብራኤል በኩል በጠላት በቀረበው አዲስ ቅኝት ላይ አስተያየቱን ሲሰጥ.. ይህንን ጉዳይ። ይህንን ዘመቻ፣ አሁን የጀመርነውን ትግል፣ የእመቤታችን ክብር የማስጠበቅ ትግል...ተድበስብሶ የሚያበቃ 7/
1
7
ከቀን በፊት ደግሞ ወንድም መስፍን(የፒኮክ ሚዲያ ቻናል) የተባለ የብልጽግና ደጋፊ ነኝ የሚል በመምህር ዘበነ ላይ ዘመተ፣ ለምን? ፋኖን እንዳይናገሩ አስቀድሞ በኦሮሚኛ ተናጋሪ የማሸማቀቅ ተልዕኮ አይደለምን? 6/
1
6
የተማጽኖው ደብዳቤ ለታላቁ መ/ር ቀሲስ ዶር ዘበነም ከጥቂት ቀናት በፊት በዩቱብ ቻናላቸው በኩል እንደ ኮመንት ሆነ ቀረበላቸው.የማይፈሩ ታላቅ አባት እንደሆኑ የሚያውቀው የጠላት የሚዲያ አርሚ፣ አንዳርጋቸው ጽጌን ልኮ ስለ ፋኖ ሊያስተባብል ሞከረ 5/
1
6
ይህ አካል ለምን ኦሮሚኛ ተናጋሪ አባት መረጠ፧ ይህ የተጠና ስራ በጀዌ ወይም በፋኖ ሃይሎች የሚከናወን አይመስልም፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ጄ ተክለብርሃን፣ኢስያስ ወይም የነሱ አለቆች አሉበት። ፫፡ የአማራን ህዝብ ከዘመኑ ይሁዳ(ፋኖ) እዲታደጉ 4/
1
5
አጀንዳ የማስቀየር እና አጀንዳ የመስጠት በጣም የተቀናጀ ስራ እየሰራ ነው። ፪ አቡነ ገብርኤል ለብጹሃን አባቶች ደብዳቤ በተጻፈ በ፳ ቀን አጀንዳ የሚያስቀይረውን አዲስ ቅኝት ማን?ለምን? ሰጥቶአቸው ይዘው መጡ፧ 3/
1
9
፩ ብጹሃን አባቶችና ምስኪኑን ህዝብ እንዲታደጉ የሚማጸን ደብዳቤ Mar30 ተጻፈ።አባቶች ይህንን እና በቤተክርስቲያን ወስጥ ያሉ ሌቦች ጉዳይ ይዘው በሃገረ ስብከታቸው ውስጥ እና በመጪው የግንቦት የሲኖዶሱ ጉባኤ ላይ በታላቅ ሃይል እንዳይሰሩበት፣ 2/
1
6
🚨Eritrea is currently #illegally occupying Ethiopia's Red Sea port of #Assab.⏳️
109
60
9
218
44,428
Dave Smith💙 retweeted
#Ethiopia is the first country in the world to ban imports of non-Electric Vehicles (EV), since January 2024. It’s now building an advanced EV charging infrastructure. The country has one of the world’s cheapest electricity costs per kWh. Almost 100% of Ethiopia’s energy is clean, green and renewable all sourced locally from hydro, solar, wind, etc. Yesterday I visited a sleek new ultra fast charging station (video) capable of fully charging EVs within 15 minutes. It was installed by Ethiotelecom (the country’s largest telco), on the side of a newly rebuilt very modern ten-lane highway, in the capital city Addis Abeba. The entire charging process is efficient and hi-tech with payment via a mobile phone app. A large number of new EVs can now be seen on Addis’s streets. The vast majority are Chinese such as BYD. There are also European and Japanese brands such as VW and Toyota but made in China. Have seen several Teslas including a Cybertruk. An emerging market African economy showing the world the innovative future of EV transportation. Very impressive! As the saying goes: Necessity is the mother of invention and innovation. In the case of Ethiopia, the innovative EV strategy was necessitated partly due to the fact that the country is a net oil importer to the tune of up to $6.0 billion annually and, in some years until recently, exceeding the country’s entire annual merchandise export FX earnings.
50
80
13
319
38,777
Dave Smith💙 retweeted
ነገሩ በዘመነ መሳፍንት መጨረሻ ላይ የተፈጸመ ነው፡፡ መይሳው ካሣ እየገነነ መሳፍንቱ እየተዳከሙ መጡ፡፡ መይሳውን በጦር ሁለት ሦስት ጊዜ ሞከሩት አልሆነም፡፡ የራስ ዓሊ ሰዎች አንድ መላ አመጣን አሉ፡፡ ሰባት ሰዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ጠሩና አንድ ነገር መከሯቸው፡፡ “ካሣ የሚባል መዓት መጥቶብሃል፤ እግዚኦ በል፤ ብላችሁ በየቦታው ተናገሩ" አሏቸው፡፡ ለዚህም ከለምለሙ የደንቢያ መሬት ቁራጭ መሬት ተሰጣቸው፡፡ አንዱ እንዲያውም ከደቅ ደሴት የበርበሬ መሬት ነው የወሰደውትዠ፡፡ ታሪኩን ከዚያ ነው ያገኘሁት፡፡ የተላኩትም:- አንዱ እረኛ፣ አንዱ አዝማሪ፣ አንዱ መንገደኛ፣ አንዱ መሪጌታ፣ አንዱ ባሕታዊ፣ አንዱ አስለቃሽ፣ አንዱ ጠንቋይ፣ ነበሩ፡፡ ሁሉም መሬታቸውን ወስደው፣ ግብራቸውን በልተው፤ በእነርሱ ሟርት ካሣ ከወደቀ የተሻለ ነገር ቃል ተገብቶላቸው፤ በየመስካቸው ተሠማሩ:: ሐሳቡ ከአንድ ቦታ ነው፡፡ ተልዕኮው ከአንድ አካል ነው፡፡ አሠራሩ ግን ልዩ ልዩ ነው፡፡ አንድ ሰሞን የጎንደር ሕዝብ ግራ ገባው፡፡ አዝማሪው በየሠርግ ቤቱ በመሰንቆ መዓት ወረደ ይላል፡፡ እረኛው በዋሽንት ያዜማል፤ መሪጌታው መዓት መጣ እያለ ይወርባል፤ ባሕታዊ መጣልሽ ይላል፤ ጠንቋዩ መዓት ሲመጣ ታየኝ ይላል፤ አስለቃሹ ወዮ በካሣ ዘመን ያሰኛል፡፡ መንገደኛው ሁሉ መንገድ ላይ ሰማን ብሎ መዓት ያወራል፡፡ ሰው ግራ ተጋባ፡፡ ካሣ ነገሩ ደረሳቸው፡፡ “ሁሉንም ተዉና እረኞችን መርምሩ” አሉ፡፡ እረኞች እየተጠሩ ተመረመሩ፡፡ ሲሳብ ሲሳብ አንድ እረኛ ላይ ደረሰ፡፡ “ከየት አመጣኸው ይሄን ሟርት” ተባለ። “የራስ ዓሊ ሰዎች አብልተው አጠጥተው ላኩኝ” አለ፡፡ “አንተ ብቻ ነህ ወይስ ግብር አበሮች አሉህ” አሉት። አብረው የመከሩትን ዘረዘረ፡፡ በኋላ የተማረኩ የራስ ዓሊ ሰዎችም ይሄንኑ መስክረዋል ይባላል፡፡ ነገሩ የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ ሟርተኞቹ ሲነቃባቸው ተዉት፡፡ ከደቅ ደሴት መሬት የተሰጠውንም ሰውዬ ደቆች ካሣ ሲመጡ አባረሩት፡፡ ካሣ የደቅ ደሴትን በያዙ ጊዜ እንዲህ ተብሎ ተገጥሟል፡፡ ነገሩ ሰባት ቅርንጫፍ ባላት የደብተራ ኦሪት መቅረዝ የተመሰለ ነው። መቅረዙ ሰባት አፍ ቢኖራትም ዘይት የምትወስደው በአንድ ከአንድ አቅጣጫ ነው። እንደ ኦሪት መቅረዝ ሰባት አፍ ያላቸው፣ ዓሊ ነው ዘይቱን ሟርቱን የጋታቸው፤ አበዱ አሳበዱ፤ ሰከሩ አሰከሩ አንድ ላይ ጠጥተው ሰባት እያወሩ፡፡ በዚህ ዘመን ከየአቅጣጫው የምንሰማው ሟርትም ተመሳሳይ ነው፡፡ ሚዲያ፣ አክቲቪስት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አባል፣ ተንታኝ፣ አርቲስት፣ ሰባኪ፣ ፓስተር፣ ነቢይ፣ ቄስ፣ እየሆነ በሰባት አፍ የሚያወራው ሁሉ መነሻው አንዱ ነው፡፡ አንድ ግብር በልቶ፤ ከአንድ ቦታ ተሸኝቶ የተበተነ ሟርተኛ ነው። ከፋዩም ይታወቃል። ደቆች እንዳሉት አበዱ አሳበዱ፤ ሰከሩ አሰከሩ አንድ ላይ ጠጥተው ሰባት እያወሩ፡፡
203
27
589
36,771
Dave Smith💙 retweeted
Thank GOD ❤️❤️❤️ Thank you and Blessing to Our 🇪🇹 Heroes who paid the ultimate price for our people peace and existence. Thank you and Blessing to #Ethiopia's Leaders, The People and Friends. Hallelujah!!!❤️❤️❤️ #PeaceWillPrevail.
Congratulations all Ethiopians & friends! Just overwhelmed. We should & could have avoided all that mess. I believe we have learned, after burned, we have learned the hard way. Victory is for Ethiopia and peace itself. We must all cheer up and march forward than leaking wounds!
FACT ➡️🕚በዲስፖራ ያሉ የፋኖ(ጃዊሳ) ደጋፊ ወንድሞቻችን፣ ስቴክ እየበሉ፣ በሙቅ ውሃ ገላቸውን በየቀኑ እየታጠቡ፣ 2025 ሞዴል መኪና እየነዱ፣ልጆቻቸውን እያስተማሩ፣ መቼ እንደነ...፣ በንፍስ ግቢ፣ነፍስ ውጭ ሆነው ሰላምን ይናፍቋት ይሆን? #Amhara
Replying to @ethiopiansone
በዲስፖራ ያሉ የህወሃት ደጋፊ ወንድሞቻችን፣ ስቴክ እየበሉ፣ በሙቅ ውሃ ገላቸውን በየቀኑ እየታጠቡ፣ 2022 ሞዴል መኪና እየነዱ፣ልጆቻቸውን እያስተማሩ፣ መቼ እንደጌታቸው ረዳ፣ በንፍስ ግቢ፣ነፍስ ውጭ ሆነው ሰላምን ይናፍቋት ይሆን?
6
ጌታውGisaw በዚህ በተከበረ እድሜዎት ለምን በአማራ ልጆች ህይወት ላይ ቁማር ይጫወታሉ? እባክሆትን ይመለሱ። ባለቤቴ ጉራጌ ነች ሲሊ ነበር። በድሃ የአማራ ልጆች ደም ሳይሆን፣ በስራ መክበርን ለምን ከባለቤቶት አይማሩም። #Ethiopia #AmharaGenocide
እነወራረድ? ዐብይ የፋኖን የትግል ቁርጠኝነት በልቡ ያደናቃል! እንዴት አወቅኩ? አዳምጡት የጌታቸውን የትግል ቁርጠኝነት ካደነቅ የፋኖንም ያደንቃል ልዩነቱ የፋኖን ዛሬ አለመናገሩ ነው
19
የአማራ ልሂቅ ሆይ ለዘመናት የአማራን ልጆች እየተከታተለ የሚይስፈጀውን ሻቢያ እንዴት አመነህ ከ4ሚሊዮን በላይ የአማራ ህጻናት ትምህርት እንዳይማሩ የከለከለውን በሻቢያ የሰለጠነው ጃዊሳን(ፋኖን) የአማራ ክልል ሲያወድም ዝም ብለህ ታያለህ. #Amhara
አማን የሚባል ደላላ ነው ወደ ጣልያን እወስዳችኋለሁ እያለ፣ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጋቸው። ሱዳን ያላችሁ ወገኖች ጥንቃቄ አድርጉ። 😭 @UNHCRLibya
6