Media Regulation, Capacity Building and Policy Making
የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል ፈቃድ ወስዶበት የነበረውን ጣቢያ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" የሚል ስያሜ ሰጥቶታል። የስያሜ ማሻሻያው በባለስልጣኑ በኩልም ተቀባይነት አግኝቷል። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት...
"በሃላፊነት የሚሰራን ሚዲያ እናበረታታለን፤ ቴክኖሎጂውን ተከትሎ የአገር እድገትን ተከትሎ ራስን ማዘመንና ማብቃት ከሚዲያዎች ይጠበቃል። በዚህ ተቋም የማናስተናግደው ነገር ቢኖር ግን "ማን አህሎኝነትንና - አይነኬነትን" ነው፤ የማይነካና የማይተች መንግስት የለም፤ ፓርላማን፣ ፍርድቤትን፣ ዳኛን፣ እንዲሁም...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዲስ ስያሜ ህጋዊ እውቅና ለሰጠው የትግራይ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የምስክር ወረቀት ሰጠ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ የኮርፖሬሽኑን ብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የምስክር ወረቀት ለትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የፓለቲካ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የቦርድ ሰብሳቢና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዳይሬክተር ጄኔራል ክቡር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የኢትዮጵያ ሚዲያ የልህቀት ማእከል በመረቁበት ወቅት ያስተላለፉት መልእክት ፥ "#EMA #Ethiopia
«የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ጋዜጠኞች በተለያዩ የትኩረት መስኮች ጥልቅ ዕውቀትና የትንታኔ ብቃት እንዲላበሱ በማስቻል፣ የሚዲያ ተቋማት በሙያዊ ስነ ምግባርና ብቃት እንዲመራ የራሱን የሆነ አስተዋፅኦ የሚያበረክትና ለዘርፉም አዲስ ምዕራፍ ከፋች መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር...
የሚዲያ አውዱ ከዘመናዊው አለም የቴክኖሎጂ እመርታ ጋር ተሳስሮ ለዴምክራሲ ማበብና መስፋት ሰፊ ዕድል የፈጠረውን ያህል ተግዳሮቶችም ያሉበት በመሆኑ ፈተናውን ገርቶ ዕድሉን ለመጠቀም በነፃነትና በኃላፊነት መካከል ያለውን ሚዛን በሚገባ መጠበቅ እንደሚያስፈልግ ክቡር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስገነዘቡ። የኢትዮጵያ...
“የትግራይ ሚዲያ ኮርፖሬሽን” በሚል አዲስ ስያሜ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሕጋዊ ፈቃድ የተሰጠው የትግራይ ቴሌቪዥን፣ በዛሬው ዕለት ወደ መደበኛ ሥርጭት ተመልሷል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ባደረገው ክትትል፣ የቀድሞው...
በባለስልጣኑ ታግዶ የቆየውን የትግራይ ቴሌቪዥን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተሰጠ መግለጫ፥ በባለሥልጣኑ ታግዶ የነበረዉ “የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ” የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የትግራይ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ በባለሥልጣኑ በዛሬው እለት...
ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተሰጠ መግለጫ፣ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለሥልጣኑ ተሰርዞ የነበረዉ “ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት” ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ተሰጥቶታል። ድምጺ...
ሚዲያዎች ህግንና ሙያዊ ስነምግባርን አክብረው እንዲሰሩ ክትትል እና ቁጥጥር ከማድረግ ባለፈ ባለስልጣኑ ባለፉት ወራት እየገነባ የመጣው ውስጣዊ አቅም መገናኛ ብዙሃን የይዘት ጥራትን እንዲያስጠብቁ ከፍ ያለ ሚና እንዲወጣ እያስቻለ ነው ሲሉ ክቡር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ። የብሔራዊ መረጃ ደህንነት...
"የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 12ኛው የጣና ከፍተኛ የደህንነት ፎረም ላይ ተገኝቼ ንግግር በማድረጌ ደስታ ተሰምቶኛል። የጉባኤው መሪ ቃል ልንዘነጋው የማይገባንን እውነታ ያሳያል፤ ከድንበራችን ባሻገር የሚወሰኑ ውሳኔዎች በዜጎቻችን፣...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተበራከተ የመጣውን የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት መከላከል የሁላችንም ሃላፊነት ነው!! የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጥላቻ ንግግርን እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 1185/2012 የማስፈፀም ሃላፊነት ያለበት...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 61 እንደሚያስረዳው የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን ግዴታዎች ማንኛውም የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ። 1, ይዘት ለማመንጨት ፣ ለማሣተም እና ለማሠራጨት የሚጠቀሙት ቋንቋ ፀያፍ፣ የብልግና፣ ፆታን ፣...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 2 እንደሚያስረዳው ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ አገልግሎትና ሠራተኞች የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማክበራቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል ። 1,የእኩልነትን ሕግ መንግሥታዊ መርህ 2,የኢትዮጵያ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ፍትሃዊ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 56 እንደሚያስረዳው የሕዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ግዴታዎች ማንኛውም የሕዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ። 1, የሀገሪቱን የቋንቋና የብሔር ፣ የባህል፣ የሃይማኖት የፆታ፣ የክልልና...
የሚዲያ ምህዳሩ ሕግን፣ ሐገራዊ እሴቶችን እና ፍላጎቶችን ባከበረ መልኩ እንዲንቀሳቀስ ይደርጋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር ) የመደመር መንግሥት ምስረታ - 7ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤት መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ #EMA...
እውነትን እንገንባ፣ ጥላቻን እንከላከል፣ አንድነትን እናጠናክር፤ የሀገራችንን ክብርና ጥቅም እናስቀድም!! መገናኛ ብዙኃን የህዝብን አስተሳሰብ የሚቀርጹ፣ የማህበረሰብን ንቃተ ህሊና የሚያዳብሩ፣ የሀገርን ውሳኔዎች በመረጃ የሚደግፉ እና በህዝብ መካከል እምነትን የሚገነቡ ተቋማት ናቸው። ስለዚህ መረጃን የማሰራጨትና...