ኢትዮ ፎረም፥ በኢትዮጵያ የፖለቲካ፥የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የቴሌቭዥን እና የ ዩቱዩብ ፕሮግራም ነው:: ዓላማው እውነታወችን ድምፅ እንዲኖራቸው አድርጎ ለህዝብ ማድረስ ነው:: መርሁ ምክንያታዊነት ነው!!