የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
32
‘የኢትዮጵያ ብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ ከህግ ድንጋጌ ወደ ተግባራዊ አፈጻጸም መሸጋገር’ በሚል ርዕስ ጥቅምት 27ቀን 2019 ዓ.ም በባለሥልጣኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ ።
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
31
የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/መሠረት የስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች
ኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
34
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት የተማሪ መረጃ አያያዝ፡ አጠባበቅና አላላክ
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
29
የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/መሠረት የስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
28
የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
35
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት በባለሥልጣኑ ተገምግሞ ተቀባይነት ያገኘውን ስርዓተ- ትምህርትን ሳይከተል ትምህርት የሰጠ ተቋም
የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
40
በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!”በሚል መሪ ቃል 19ኛው የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም በባለሥልጣኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡
39
መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም በአዳማ ከተማ የISO 9001/2015 የጥራት አመራር ሥርዓት ትግበራ ይፋዊ ማስጀመሪያ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መረሀ ግብር ተካሄደ፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
47
#የ3ኛ_ዙር_የጥራት_ኦዲተሮች_ስልጠና_ተሰጠ
ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመለመሉ ሀኪሞች የተቋማዊና የፕሮግራም አካዳሚክ ጥራት ኦዲት የህግ ማዕቀፍ እና መተግበሪያ መሳሪያዎች ላይ ከመስከረም 27-29/2019 ዓ.ም አዳማ ከተማ ስልጠና ተሰጠ።
36
የባለሥልጣኑ የጥራት ኦዲት መሪ ስራ አስፈጻሚ ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመለመሉ ሀኪሞች የተቋማዊና የፕሮግራም አካዳሚክ ጥራት ኦዲት የህግ ማዕቀፍ እና መተግበሪያ መሳሪያዎች ላይ ከመስከረም 27-29/2019 ዓ.ም አዳማ ከተማ ስልጠና ሰጠ።
49
Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!
Ayyaana Gaarii!
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Irreecha: waliigaltee biyyaaleessaatiif!
ኢሬቻ ለብሔራዊ መግባባት!
መልካም በዓል!
2019 ዓ.ም
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
54
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት በባለሥልጣኑ ከተፈቀደው የተማሪ ቁጥር በላይ መዝግቦ ሲያስተምር ስለተገኘ ተቋም፡-
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
38
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት አሳሳች ማስታወቂያ የሚያሰራጭ ተቋምን በተመለከተ:-
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
43
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ !
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል!
የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
35
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት የመግቢያ መስፈርት ያላሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሲያስተምር የተገኘ ተቋም
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
40
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት ባለስልጣኑ የሰጠውን የፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት ደብዳቤ በግልፅና ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ በሚታይ ሁኔታ ያልለጠፈ ወይም ያላሳወቀ ተቋም
38






































