Pinned Tweet
🚨 AMHARA | CIVILIANS UNDER SIEGE
An RSF-linked camp in Benishangul-Gumuz, with UAE military backing and authorization under PM Abiy Ahmed, is moving logistics and forces into Amhara.
📵 Phones & internet cut. Civilians killed.
⚠️ Protect civilians. Act now.
@UNHumanRights @OHCHR_Ethiopia @UNGeneva @UNOSAPG
#ProtectCivilians
Stop #AmharaGenocide
End #WarOnAmhara
#HumanRights #BenishangulGumuz #Amhara #Ethiopia
ሁሉንም ጥፋት በኦነግ በማሳበብ፣ መንግሥታዊ የሽብር ጥቃት በመፈጸም፣ በርካታ ያልታጠቁ ሶማሌ ሴቶችና ሕፃናትን ጨምሮ በሞያሌና በሁዴት ወረዳ የጨፈጨፈው የሽመልስ አብዲሳ ኃይል፣ በሶማሌ አናብስት ተዘርሯል!
#የደህንነት_መረጃ ቀድሞ ደርሶት፣ የራሱ ጦርና #ፖሊስ_በአካባቢው እያሉ፣ ንጹሐንን መጠበቅ ያልቻለ መንግሥት፣ #ከራሱ_ባለሥልጣናት በወጣ መረጃ ብቻ ከተጠያቂነት ሊሸሽ አይችልም!
በአሶሳው ጥቃት 105+ ሰዎች ተገድለዋል በተባለበት ወቅት፣ #የንጹሐንን_ደም ጥምረቱን ለማጥቃት፣ እንዲሁም የአርሲው ጭፍጨፋ ያገኘውን #ዓለም_አቀፍ ትኩረት ለማስቀየር ወይም ተጠያቂነትን በውንጀላ ለማድበስበስ የመጠቀም ጥርጣሬ በገለልተኛ ምርመራ እንዲጣራ ጫና ማድረግ እንጂ፣ የአገዛዙን ትርክት እንዳለ መቀበል አይገባም!
‼️ወገን፣ ይህን ልብ በሉ ‼️ ወይ ይህ ሪፖርት የተሳሳተ ነው፣ ወይም “የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና” aka “Alliance for Survival” እውነተኛ ጥምረት አይደለም‼️Can't have it both ways! Sober up!
ይህ ሪፖርት እውነት ከሆነ፤ @OLF_OLA ይህንን ግፍ በእርግጥ ከፈጽመ፤ #ፋኖ ይሄ ሊመቸው አይገባም‼️እያንዳንዳች ይህ ለመቸን አይገባም። @afnm_official
እንደ @MeseretMedia ከኖነ፣ የፒፒ ባለስልጣን በመጥቀስ መዘገቡ እንዳለ ሆኖ፣ @OLF_OLA ከአሁኑ አጋሩ የጥምረቱ አባል ከሆነው ከቤኒሻንጉል ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አካባቢ ገብቶ ሲቪሎችን፣ ልጆችን ጨምሮ እንደጨፈጨፈ ነው የተገለጸው።
@OLF_OLA ሲቪሎችን ለምን ገደለ? በተለይም ከአጋሩ አካባቢ ገብቶ ለምን? ይህ ድርጊት የፒፒን መንግስት ከሚከስበት እና ካለው ተቃውሞ ጋር እንዴት ይጣጣማል? በዚህ ወቅት፣ አባል ከሆነበት በASF ከተገለጸውን አንገብጋቢ ግብ ማለትም ዴሞክራሲያዊ የሽግግር መንግስት ማቋቋም ዉጭ፤ ተቃራኒ አላማ ለምን ያራምዳል? ለምን❓ግቡ ምን ይሆን❓
ወይ የ@MeseretMedia ዜና ወይ "ጥምረቱ" ማረጋገጫ ያስፈልገዋል። @EPFASOfficial ጥምረቱ ለሕዝብ ግልጽ ማብራሪያ ሊሰጥበትው ይገባል።
🚨 AMHARA VICTIMS’ CRIES REACH CANADA’S PARLIAMENT! 🇨🇦🇪🇹
On Nov. 3, MP Gord Johns presented a petition highlighting drone strikes, civilian killings, displacement and repression in Ethiopia’s Amhara region.
THE CALL: CEASEFIRE! SANCTIONS! ACCOUNTABILITY! JUSTICE!
The voices of Amhara victims cannot be silenced. Human rights are UNIVERSAL, not SELECTIVE!
@CanadaFP @UNHumanRights @hrw @amnesty @StateDept @MarcoRubio
#Amhara #Ethiopia #JusticeForAmhara
🚨 DRONE STRIKES ON CIVILIANS — HOLD ABiy AHMED'S REGIME ACCOUNTABLE!
#AFNM reports 30+ civilians killed in attacks across:
📍 South Gondar: Wolesh, Jara Gedo
📍 Horo Guduru Wollega: Chancho Sefer, Mender 25 & 15
📍 South Wollo: Wuqale, Ambasel
@SecRubio @StateDept @UNHumanRights @hrw @amnesty @HouseForeign
Demand independent investigations, urgent civilian protection, and accountability!
#Amhara #Ethiopia #StopDroneAttacks #HumanRights
ለመንግሥትና ለገዳይ ኃይሉ ገዳ ኮማንዶ ድጋፍ ያደረጉ የውጭ ተባባሪዎች፣ ፕሮፓጋንዲስቶችና የፖለቲካ ተዋናዮች ተጠያቂ መሆን አለባቸው የምንለው ለዚህ ነው።
🚨 ETHIOPIA | #DEADLY_DRONE_STRIKE ON DISPLACED CIVILIANS
18 killed, including children and pregnant women. 36 injured, including 8 children and 10 women.
BBC reports a deadly drone strike on Jari No. 2 IDP camp in South Wollo, Amhara, sheltering civilians displaced from Wollega, Oromia.
@UNHumanRights @hrw @amnesty @StateDept @UNICEF
#Ethiopia #Amhara #DroneStrike #ProtectCivilians
🚨 ለአብይ መንግሥት ሲሰልል የነበረው ግለሰብ እስከ 21 ዓመት ከ10 ወር እስራት ሊቀጣ ነው!
አሜሪካ ሆኖ እጅግ ሚስጥራዊ (Top Secret/SCI) የብሔራዊ መከላከያ መረጃዎችን ለአብይ መንግሥት ከፍተኛ የፖለቲካ፣ የጦርና የደህንነት ባለሥልጣናት ያቀበለው አብርሃም ተክሉ ለማ፣ በአሜሪካ ፍርድ ቤት በስለላ ሴራ ጥፋተኛ መሆኑን አምኗል!
ወንጀሉም እስከ 21 ዓመት ከ10 ወር እስራት ሊያስቀጣ ይችላል ተብሏል።
መቀመጫቸውን ከአገር ውጭ በማድረግ የአብይን Mercenery group በመደገፍና በማገዝ ለበርካታ ንጹሐን ሕይወት መጥፋት አስተዋጽኦ ያደረጉ ሁሉ፣ እንደየ ወንጀል ተሳትፏቸው ህግ ፊት የሚቀርቡበት ቀን ሩቅ አይሆንም!!
teapawt.net/TeferiFe/status/211779…
📌 የ"ትብብር ለህልውና" መሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ ለትግራይ ዲያስፖራ ያስተላለፈው መልዕክት፦
🔘 "የህልውና እጣ ፈንታችን አንድ በመሆኑ፣ የተቀናጀና የቀደመ ትብብራችሁ ለዚህ ትግል አስፈላጊ ወቅት በመሆኑ ከTDF ትግል ጎን ተሰልፋችሁ የሕዝባችሁን ነፃነት አረጋግጡ!
🔘 በአማራና በትግራይ ሕዝቦች መካከል ከእንግዲህ ጥይት የሚተኮሰው ለልጆቻቸው ሰርግና ለደስታቸው ብቻ ነው❗️..."
ህዝባችንን ለህልውና ስጋት ያጋለጠው ውስጣዊ ግጭትና የህዝብ ጭፍጨፋ በውጭ ኃይል ጣልቃ ገብነት ከመሣሪያ አቅርቦት፣ ወታደራዊ ሥልጠና፣ የደህንነትና የስለላ ድጋፍ፣ የወታደራዊ ካምፕ ግንባታ አልፎ እስከ ድሮን ጥቃቶች፣ የመገናኛ ሥርዓቶችን ማደናቀፍ (Jamming) እና የእግረኛ ወታደር ወደ ማሳተፍ ተሸጋግሯል።
ከዚህ በላይ የውርደት ዘመን የለም!
የአገዛዙ የንጹሃን ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ሚዲያ ተረጋገጠ!
"""""""""""""""""""""
ቢቢሲ "#ገዳ_ኮማንዶን" በኦሮሚያ ለተፈጸመው የበርካታ ንጹሐን ጭፍጨፋ ተጠያቂነት አረጋግጧል።
ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የአሰብ አጀንዳን ያራግቡ የነበሩ የአገዛዙ ደጋፊ ዩቲዩበሮችና ቲክቶከሮች ተግባር፦
1. አገዛዙንና ያሰማራውን ሠራዊት፣ በተለይም ገዳ ኮማንዶን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በመደገፍና ምቹ ሁኔታ መፍጠር፤
2. አገዛዙ በሁከት የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም የሚጠቀምበትን ፕሮፓጋንዳ በተደጋጋሚ በማራገብ (አሰብ) ፣ መረጃን በማዛባትና የሕዝብን ትኩረት በማስቀየር የአገዛዙን ወንጀል ይተባበራሉ።
ተባባሪዎች በፈጸሙት ወንጀል መጠን፣ በተጨባጭ ማስረጃ ለሕግ የሚያቀርብ Task Force ወደ ሥራ ካልገባ፣ ጭፍጨፋው አይቆምም!
ይህ ደግሞ የዳያስፖራው ኃላፊነት ነው!
Betegbar retweeted
Ethiopia: @WHO chief @DrTedros calls for civilians to be protect amid fighting in the north following recent deadly drone attacks on a displacement camp and people collecting food.
news.un.org/en/story/2026/11…
Weapons imported to defend Ethiopia—used against its own civilians?
AFP reports at least 25 civilians, including children, killed in government drone strikes in Ethiopia.
PM Abiy Ahmed must answer: Who authorized the strikes? Who supplied the drones? Who will be held accountable?
@UNHumanRights @hrw @amnesty @StateDept
#EthiopiaWatch🇪🇹: As reported by the Agence France-Presse, in recent days PM Abiy's government has conducted DRONE STRIKES in northern Ethiopia. These strikes have KILLED at least 25 CIVILIANS, including CHILDREN.
🚨 ETHIOPIA | #AllianceForSurvival Statement
At its 6th Council Meeting, the Ethiopian People's Forces Alliance for Survival reaffirmed four priorities:
• Political change
• Civilian protection and human rights
• Inclusive political transition
• Lasting peace in the Horn of Africa
The Alliance calls for international engagement, accountability, and regional cooperation.
@StateDept @eu_eeas @IsraelMFA @mfa_russia @MFA_China @_AfricanUnion @IGADsecretariat @UNHumanRights
#Ethiopia #HornOfAfrica #PeaceAndSecurity
የኦሮሞ ክርስቲያን አማኝ፣ እንደ ሌሎች ብሔሮች ክርስቲያኖች ሁሉ፣ በእምነቱና በባህሉ ምክንያት የጥቃት ዒላማ ተደርጎ ከባድ የሕልውና አደጋ ተጋርጦበታል።
"ከክርስትና እምነት መሠረታዊ ሥርዓቶች አንዱ የሆነው ጥምቀት፣ የAmharanization ማድረጊያ መሣሪያ ነው" በሚል ትርክት፣ እምነቱንና ባህሉን ከአማራ ማንነት ጋር በማያያዝ፣ ከሌላው ክርስቲያን #በብሔር፣ ከሙስሊምና ከሌላ እምነት ተከታይ ከሆነ ኦሮሞ ደግሞ በሃይማኖትና ባህል ለመነጠል ከፍተኛ ጥረት ተደርጎበታል።
ይህ የመከፋፈል ትርክት በሕልውናቸው ላይ የተደቀነውን አደጋ በትክክል እንዳይገነዘቡ፣ በጋራ እንዳይቆሙና ለደህንነታቸው በቂ ዝግጅት እንዳያደርጉ አድርጓል።
በዚህ ሂደት ውስጥ፣ ባለፉት 6/7 አመታት በአገዛዙ ድጋፍ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በኦሮሞ ክርስቲያኖች ላይ ከባድ ግድያና የስነ ልቦና ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል።
ለዓመታት ተነጥለው፣ ያለ በቂ ጥበቃና ተቆርቋሪ ለግድያና ለስደት ከተዳረጉ በኋላ፣ አሁን ደግሞ #ማተባቸውን_በኃይል እስከ መበጠስና እምነታቸውን እንዲቀይሩ እስከ ማስገደድ የደረሱ የጭካኔ ድርጊቶች በማኅበረሰቡ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤና ስጋት ፈጥሮ በአደባባይ መቃወም ጀምረዋል።
"ነፃ መሆን ማለት ከሰንሰለት መላቀቅ ብቻ ሳይሆን፣ የሌሎችንም ነፃነት በሚያከብርና በሚያጠናክር መንገድ መኖር ማለት ነው።" — ኔልሰን ማንዴላ
Betegbar retweeted
Ethiopia: More Than 20 Reportedly Killed in Attack on Amhara Displacement Camp
More than 20 people have reportedly been killed in an attack on an internally displaced persons (IDP) camp in Jari, in Ethiopia’s South Wollo Zone of the Amhara region, according to local reports.
The camp houses people who have been forced to flee their homes, although details about the circumstances of the reported attack, the identities of the victims and those responsible remain unclear.
The reported death toll has not been independently verified. Further information about possible injuries, the extent of damage to the camp and the condition of survivors was not immediately available.
The reported attack raises renewed concerns about the safety of displaced civilians in Amhara, where ongoing insecurity has forced communities to seek refuge away from their homes.
Further details are needed to establish the circumstances of the incident and determine whether survivors have received emergency medical care and humanitarian assistance.
#Ethiopia #Amhara #SouthWollo #Jari #IDPs #HumanitarianCrisis #DNEAfrica
🚨 ETHIOPIA | #DEADLY_DRONE_STRIKE ON DISPLACED CIVILIANS
18 killed, including children and pregnant women. 36 injured, including 8 children and 10 women.
BBC reports a deadly drone strike on Jari No. 2 IDP camp in South Wollo, Amhara, sheltering civilians displaced from Wollega, Oromia.
@UNHumanRights @hrw @amnesty @StateDept @UNICEF
#Ethiopia #Amhara #DroneStrike #ProtectCivilians
Betegbar retweeted
At least 80 Amhara civilians (mostly women & children) massacred by Oromia Gada Commando after being forced off a bus in Sibu Sire, East Wollega. Same forces accused of destroying 42 Ethiopian Orthodox churches in Wollega zones in 3 months—including Medhane Alem (Mender 4 & 22), St. Mary (Mender 3), Holy Trinity (Endode), St. George & Tekle Haymanot. Pattern of killings, church burnings & drone strikes under Abiy.
🚨 ETHIOPIA: #IDP_CAMP REPORTEDLY HIT BY 3 DRONE STRIKES!
@AbiyAhmedAli’s government is accused of striking Jari IDP Camp, South Wollo, sheltering civilians displaced from Wollega and Addis Ababa.
They fled violence to find safety—not to become targets!
@SecRubio @realDonaldTrump @KremlinRussia_E @USEmbassyAddis @UNHumanRights @hrw @amnesty
#Ethiopia #AbiyAhmed #ProtectCivilians















