Getnet Ethiopia (@GetnetSa) header
Getnet Ethiopia (@GetnetSa) profile picture
Joined November 2021
Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)Photo by Getnet Ethiopia (@GetnetSa)
Getnet Ethiopia retweeted
የፈሩት ይደርሳል ማለት ይሄው ነው።አይ ሚኪሻ ታውቆት ነበር የሆነ ቀን ተመርዞ እደሚሞት 🥲
15
38
3
227
26,469
Getnet Ethiopia retweeted
The atrocities across Ethiopia have now reached even places of worship. Ethiopian Orthodox clergy, children, women, and elderly are being killed, while schools and hospitals are bombarded. Violence has become part of daily life. Clergy of Ethiopian Orthodox Church are weeping!
8
77
4
190
2,721
Getnet Ethiopia retweeted
እሄው ነው 👇 ጫ ብለህ ስማቸው
11
40
2
82
4,472
Getnet Ethiopia retweeted
#SenayResponse #SenayConversation አቶ ኤፍሬም ማዴቦ፤ እና ሃና ለገሰ ሳትነኩ በዚህ ልክ መሳደባችሁ ያሳየኝ ነገር፤ እንዲህ በደም ፍላት ነበር ማለት ነው ድርጅቱን ትመሩ የነበረው? No wonder all that sacrifice ended up in nothing... nada..zilch! መጀመሪያ፤ አንዳንድ የግንቦት ሰባት ተገልብጠው ብልጽግና የሆኑ፤ ማለት literally, አሁን ብልፅግና የገቡትን qualify አድርጎ address ያደረገ ንግግር ነው። ይህን particular ፖስት ያጻፈኝ። የናትናኤል መኮንን 'እየነጋ ነው ' ብሎ የፖስተው ነገር ነው። እየጠቀስሽ ተናገሪ ማለት ምን ማለት ነው? ለብልጽግና የተገለበጡ አልኩ አይደል እንዴ? ወይስ Are you trying to protect the legacy of a failed project? ሁለተኛ፡ አዎ በግንቦት ሰባት ከገንዘቡ ፤ ሰዐቱ፤ እንዲሁም ልፋቱ በላይ፤ ህዝቡ ይህን ስርዐት ያስወግድልናል ብሎ አምኖ ህይወቱን ድረስ ሰጥቷል! ስለዚህ ይህ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት ድርጅት፤ እንኳን የድርጅቱ ዋናው መሪ የዚህ ስርዓት ሚኒስትር ይሆናሉ ብሎ ሊጠበቅ፤ ይቅርና፤ ህዝቡ ከነበረው እምነት የተነሳ፤ እዛው አጠገቡ፤ የነበረውን የቀረ ሬዚስታንስ ባጠቃላይ 7 ድርጅት አጠቃለው አክስመው ኢዜማ ብለው ሲመጡ እንኳን፤ ተፎካካሪ አክስመው controlled opposition እየሰሩለት እንደሆነ ማንም የጠረጠረ የለም። ምክንያቱም የኢትዮጲያ ህዝብ አንዴ ካመነ አመነ ነው። ምናልባትም እናንተም አምናችሁት ይሆናል እስከሆነ መንገድ የሄዳችሁት። Regardless, ግንቦትን ሰባት ሊነጋ ያለውን አጨልመው ያልኩበት ምክንያት ለውጥ የተባለው ግርግር ሲመጣ፤ አዲሱ ኢሃዲግ ብልጽግና፤ ሙሉ በሙሉ የህዝብን ልብ አልያዘም ነበር፤ በዚያ ግርግር፤ የገባው ኦፖዚሽን ሁሉ በአንድ ልብ ሆኖ የስርዓትን መቀየር enforce እንዳያደርግ አንዱ ያዳከመው ነገር፤ የለማ "ኢትዮጲያ ሱሴ" ማለት ወይም የአብይ " ስንሞት ኢትዮጲያ" ማለት አይደለም። ህዝቡ ከላይ እንዳልኩት በሁሉ ነገሩ የደገፈው ድርጅት፤ አገር ውስጥ ገብቶ፤ የቀሩትን ተቃዋሚ ድርጅቶች ሰብስቦ ኬክ አስቆርሶ (እንደውም እምቢ ያሉትን ማህተም ሁሉ ዘርፎ ሊያስገባ እንደነበረ እነ አቶ ልደቱ ሲካሰሱ ትዝ ይለኛል)፤ ብቻ ያ ሁሉ ሲሆን፤ ጠንካራ ፕላትፎርም ፈጥሮ፤ አዲሶቹን ኢሃዲጎች ይሞግታል ተብሎ ተጠበቀ እንጂ። በሚደንቅ እና በሚያስደንቅ ፍጥነት፤ የቤት ድመት ይሆናል ብሎ ማንም አልገመተም። ለዚህ ደግሞ ፤ አሁን ታክቲካል ትብብር ተደረገ ብሎ የሚጮኸው አብዛኛው የቀድሞ ግ7 ደጋፊ፤ ከኦነግጋር አመራሩ ጎን ለጎን ተቀምጦ አዲስ ግንባር ፈጥሮ ከጨረሰ በኋላ፤ ለውጥ የሚለው ነገር ሲመጣ፤ ምንም አይነት ያንን ያደረገውን ትብብር ሌቨሬጅ ማድረግ በማይችልበት ሁኔታ በኦነግ totally ተከድቶ፤ በለውጥ በጥቂት ወራት እንኳን ጌዲዮዎች ሲፈናቀሉ፤ ቡራዩ ሲፈጠር ፤ ጥግ ይዞ የኦነግ 5 ፋክሽን ተሰባስቦ መግለጫ ሲያወጣብን፤ በትዝብት ያየን ድርጅት ነው። ስለዚህ ለምን ድርጅት አነሻሽ ብላችሁ እኔን ለመክሰስ የሞራል ልዕልና የላችሁም። ኢትዮጲያ ውስጥ የትኛ ው ድርጅት ነው አመራሩ ሲያጠፋ፤ ተለይቶ በታላቅ ጥንቃቄ ለሌሎች አባሎች ወይ ላላጠፉ አመራሮች leeway ተሰጥቶ የሚያውቀው? ወይስ እናንተ exceptional ናችሁ? ደርግ ነው፤ ኢሃፓ ነው፤ ኢሃዲግ ነው፤ ህውሃት ነው፤ ብልፅግና ነው፤ አብን ነው፤ የትኛው ድርጅት ነው አመራሮች ናቸው ያጠፉት እንጂ ተብሎ ያላጠፉት ተጠንቶ ሲተዉ ያያችሁት? እርግጥ የኢትዮጲያ ህዝብ ፍርደገምድል አይደለም፤ እንኳን ፍርደ ገምድል ሊሆን ፤ በገዳዮቹም ላይ ጨካኝ አይደለም፤ መላኩ ተፈራ እኮ በሰላም አዲስ አበባ እየኖረ ነው። እንኳን ያላጠፉ የሆነ ድርጅት አባላት እና አመራሮችን፤ ያጠፉትንም አሳዶ ከሶ አያውቅም (ያንን ለመቀየር እየሞከርን ነው)። ስለዚህ ሰዎ አሁን ከህዝብ ጎን የቆሙ ሰዎችን አንስቶ ድሮ እዚህ ድርጅት ነበሩ ብሎ አዋርዶ አያውቅም። ያ ማለት ግን ዋጋ ያስከፈለን ድርጅት እንዳይወቀስ blanket immunity አይሰጥም። በተረፈ ሃና እኛ ህውሃትን ስንታገል የትነበርሽ ላልሸው፤ እኔም ህውሃትን ስታገል! ይህን ስርዓት (አዲስ አበባ ኢሃዲግ ከገባ ቀን ጀምሮ) ከ11 አመቴ ጀምሮ ስቃወም የነበርኩ ሰው ነኝ። እኔ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ራሱ መጻፍ የጀመርኩት 2009 ላይ ነው። ስለዚህ ማንም ሰው ወደኋላ ሄዶ ማየት ይችላል። ከዛ በተረፈ፤ ቅንጅት ሲፈራርስ፤ ግማሹ አመራር ውጭ ወቶ ከዚህ በኋላ ትጥቅ ትግል ነው እምንጀምረው ብለው እነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ እንደለመዱት በማንኪያ ይዘው መጥተው በጆንያ የመውሰድ እቅዳቸውን ኤርትራ ላይ አሳኩ(በቅንጅት ግዜ ፤ 1ሚሊዮን አባል የነበርውን መኢአድ፤ 750ሺህ አባል የነበውን ኢዴፓ፤ የ250ሺ አባል ያለው ቀስተደመናን ይዘው መጥተው ጠቅላላል ቅንጅቱን እንደወሰዱት)፤ የህዝብ ድጋፍ አለን በሚል አንድ ወታደር ሳይዙ ገብተው አርበኞችን አቀዘቀዟቸው። ያንን እጣ እኛ አዴሃን ላይ ሞከሩ ፤ አልተሳካም፤ አዴሃንን ግ7 አርበኞች ግንባር ለማስገባት ያልጠነሰሱት ሴራ አልነበረም፤ ያው ኦፐሬሽኑን ሁሉ እነ ኮማንደር አሰፋ ስሩት እያሉ ከስር ከስር በኢሳት ሊያስነግሩ ቢሞክሩም፤ እኛም አልቦዘንም፤ እውነቱ እንዲወጣ በአማራጭ ሚድያዎች እና በማህበራዊ ሚዲያ በማብሰር፤ አንዱም የግ7 ወደመጨረሻ አካባቢ የነበረ የቁጭ ይበሉ ትግል እንዲጋለጥ ካደረጉት ጉዳዮች ውስጥ የአዴሃን እምቢ ባይነት ነው። እርግጥ ነው የኢትዮጲያ ሪቭው ድርጅቱን ማጋለጥ እና፤ ለስብሰባ ሄዶ የነበረ የዳይስፖራ ተወካዮች ባለው አይተው በመጡት ጉዳይ በጣም በማዘን ያወጡት 7 ምዕራፍ ሠነድም አንዱ ምክንያት ነው። በተረፈ ሃና፤ ፌስቡክ ላይ መልስ ስትሰጭ፤ "አንዳንድ አማራ ነን" የሚሉ የሚል ነገር ጨምረሻል፤ በግንቦት ሰባት ላይ ኮሜንት ለማድረግ ስለአማራነቴ ማንሳት አይጠበቅብሽም፤ እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ የመገምገም መብት አለኝ፤ ለኢትዮጲያ ነው የታገለው እስካለ ድረስ ድርጅቱ። አንቺ ለምን ለብልጽግና ያደሩ ግ7ቶች ተነሱ ብለሽ ስትቆጭ ለዛውም ስለተገለበጡት ብቻ አውርቼ፤ እዚህ ጋር እኔ እንደግለሰብ የሰጠሁትን አስተያየት፤ አማራ ብለሽ ብራንድ ለማድረግ ሞከረሽ። ይህ toxic አካሄዳችሁ ነው ድርጅቱን እንዳንረሳው የሚያደርገን። በዛን ግዜ ግ7 ነን ብለው አሁን ብልጽግና የሆኑ የራሳቸው የሆነ ለብልፅግና የሚያመጡት ግብዐት አለ፤ ያም የተቃዋሚው ማህበረሰብን የውስጥ ሚስጥር ፤ ትስስር እና የትግል ልምድ እና ታሪክ አሳልፎ መስጠት ነው። ስለዚህ ቢገባሽ፤ ከኛ ይልቅ ይህ ሊያስጨንቅሽ የሚገባው አንቺን ነው። እኔ ፤ እጅ በሰጡ ወይ ማሊያ በቀየሩ አዴሃኖች፤ አብኖች፤ የቅርብ ግዜ የፋኖ ድርጅት ኦፊሰሩች ፤ ባልደራሶች፤ ብቻ የማንኛውም በአማራም ይሁን በኢትዮጲያ ትግል ውስጥ ቀኝ ዘመም አድረጃጀት ያለውን ተቃዋሚ እደግፈው የነበረውን ሁሉ ፤ ሲከዱ አጥብቄ እቃወማለሁ (በነገራችን ላይ፤ ግራ ዘመም ፓርቲዎች ደግፌ አላውቅም ይህ ግ7ትን ይጨምራል፤ ይሄ፤ የተዛባ የብሄር ግኑኝነት ነበር የሚሉ፤ ወይ በመደብ ትግል አስመስለው በማንነት ሰው ሲያስጠቁ የነበሩትን ተቃዋሚ ነን ቢሉም ደግፌ አላውቅም፤ ያው እነሱም ስልጣን ቢይዙ ፕሮፋይል ማድረጋቸው ስለማይቀር፤ ግ7ም በመጨረሻ፤ ሊያቋቁም ስላሰበው ተወካዮች ምክርቤት ሲጽፉ፤ በቋንቋ እና ሰሜን/ደቡብ እያሉ ፕሮፋይል ሊያደርጉ እንዳሰቡ አስቀምጠውት አረፉት) ወደ ቶፒኩ ስንመለስ፤ ለማንኛውም፤ ሰው ሲከዳ ከማንኛውም በላይ የሚጎዳው ከድቶት የወጣው ድርጅት እና ደጋፊ ነው። የመጀመሪያም ተጠቂ የሚሆነው ያው ነው። እና በዚህ ፅሁፍ መናደድሽ የሚያሳየው፤ ወደብልፅግና ለተገለበጡ ግ7ቶች አሁንም ስስ ልብ እንዳለሽ ነው። ዝም ያልነው መናገር ሳንችል ቀርተን አይደለም፤ ዝም ያልነው፤ ዋናው ትግሉ አገራችን ወደተሻለ ቦታ እንትመጣ ፤ ፍትህ እንዲሰፍን ፤ እርቅ እንዲወርድ እና እንድናገግም ስለሆነ ነው። ይህን ስርዓት እስከተቃወመ ድረስ ተከባብረን እስከ ፍትህ ደጃፍ እንሄዳለን በሚል ነው እንጂ፤ ከምንታገለው ስርዓት ጎን ለጎን፤ እታገላለሁ እያለ የ40ቀኑን መንገድ 40ዓመት የሚያደርግብንን መከታተል እናለብን ረስተነው አይደለም። በመጨረሻ አቶ ማዴቦ የማልረሳው ነገር ልንገርህ፤ አስመራ አንተ አቶ አበበ (የግ7 ሶስተኛ ሰዋችሁ ነበር) እና አንድ ሌላ የናንተ ሰው ፤ ሬስቶራንት ሆናችሁ፤ ስትዶልቱብን ባጋጣሚ ከጀርባ ያለው ቴብል ላይ ነበርን። ያ የናንተ ዳይስፖራ ወኪሎች አስመራ መጥተው ሲሄዱ ባዩት ነገር ልባቸው ተሰብሮ ያወጡትን 7 ክፍል ፅሁፍ እዚህ መለጠፍ እችላለሁ። ግን ያኔ ያለውን ነገር ትክክል እንዳልነበር አምነው፤ አሁን ደግሞ ስርዐቱን በጥብቅ እየታገሉ ያሉ የሚዲያ ሰዎች እና የናንተም ሰዎች ስለተጠቀሱበት፤ እነሱን ላለማደናቀፍ ስል ለግዜው አላጋራውም። በግ7 ወይም ከዛ በፊት ቅንጅት ውስጥ ዋጋ የከፈሉ ብዙ ብዙ ንፁሃን አሉ! በግዜው፤ አዲስ አበባ በምንችለው ሁሉ መንገድ የታሰሩትን ፤ ወይም ቤተሰብ የተገደለባችውን ለመንከባከብ ሞክረናል። የተሰዉት ዋጋ፤ በአመራሮች ድክመት ምክንያት መቼም አይበላሽም። ግን ሰው ተሰውቶበታል በሚል አካሄዱ ትክክል መሆን ሲያቆም አንድ ድርጅት፤ አይነካም አይባልም። ሰዎች ስለተሰዉ ድርጅት ባይገመገም ኖር ፤ ማንም የኢሃፓን መንገድ ቀና ብሎ አይናገርም ነበር፤ ከከፈሉት መስዕዋትነት፤ ካጡት፤ ሰዎች አንፃር። ግን አድራሻው ትክክል ያልሆነ ቦታ እየተሄደ፤ አይ አሁን ብዙ ተጉዣለሁ ተብሎ ዝም ብሎ መንገድ አይቀጠልም። በመጨረሻ፤ ስታነቡ ሁሉንም ግ7 ያልኩ መስሏችሁ ከሆነ እዚሁ ህዝብ ፊት አስተካክሉ፤ ያ ካልሆነ ግን ለነዚህ ሰዎች ከለላ እየሰጣችሁ እንደሆነ ነው የምቆትረው። መልካም ምሽት። ለሌሎች አንባቢዎች ማስታወሻ፤ ከስድቡ እና አፍ ለማዘጋት ከሞከሩበት አስቂኝ ሂደት ባሻገር፤ ይህን በአዲሱ ትግል እንዳይሞክሩት ተናገርኩ እንጂ፤ ይህን አውሬ ስርዓት በማንኛውም መንገድ ለደቂቃም ቢሆን ለታገለ ሰው ታላቅ አክብሮት አለኝ። አንዳንዴ ሁሉም ሰው በተለያየ አካሄድ ሊያምን ይችላል፤ ነገሮች ሳይሰሩ evaluate አድርጎ course correct አድርጎ አብሮ በመስራት ለዋናው የጋራ አላማ መቆም የሚጠበቅ፤ ነው፤ የብልህም ስራ ነው። ያም ባይሆን በታክቲካልም ይሁን ስትራተጂክ አጋርነት አብረው የሰሩ ሰዎች የጋራ አላማቸው ከተሳካ በኋላ ወደቅራኔ ቢገቡ እንኳን በሰለጠነ መልኩ በመነጋገር እና ህዝብን አሳምኖ በማሸነፍ ወደፊት መሄድ መቻሉን በማረጋገጥ ዘላለም ከጦርነት እና መገዳደል እንድንወጣ የሚያስችለንን ትግል ላይ እንዳለን እረዳለሁ። ስለዚህ በየትኛውም አሰላለፍ የነበራችሁ፤ ልዩነትን በሰላም መፍታት ወደሚያደርሰን ስርዐት ለመድሄድ የሚያስፈልገውን የመጨረሻ ተጋድሎ የምታደርጉ ሁሉ በርቱ። ይህ አይነት መልስ ያስፈለገው፤ psy-opም ይሁን በpublic opinion እና፤ ስለማያቁት ሰው በመሰለኝ እና በደስ አለኝ እየከሰሱ ሰውን ዝም ማስባል ግዜው ጨርሶ እንዳለፈበት፤ manipulate የሚደረግ ሰው እንደሌለ እንዲገነዘቡት ነው።
unavailable
9
5
1
28
5,061
Getnet Ethiopia retweeted
Sen. Jim Risch, chairman of the Senate Foreign Relations Committee, condemned what he calls a "horrific trend" of Christians being killed in Ethiopia, warning the violence carries "grave consequences" for civilians, the region and American interests. At least 34 people, the majority said to be Ethiopian Orthodox Christians, were killed earlier this month in a village in Ethiopia's Arsi Zone, about 250 miles southeast of the capital. The nonprofit Open Doors says some 60 Orthodox Christians were killed just two weeks before that attack. The organization condemns the violence and calls on Ethiopia's government to take "proactive measures" to protect vulnerable civilians from armed groups. The State Department says it is aware of the reports and calls for "independent investigations and accountability." Ethiopia is ranked 36 on Open Doors' World Watch List of countries where Christians face the most persecution. See what the U.S. Ambassador to Ethiopia said after a wave of earlier attacks: foxnews.com/world/senate-for…
79
476
40
759
24,886
Getnet Ethiopia retweeted
UAE ከሶማሊያ ተባረረች፣ ቀጣይ ከኢትዮጵያ ትባረራለች። ኢትዮጵያን ከሶማሊያ ለየት የሚያደርገው UAE ከኢትዮጵያ ጓዟን ጠቅልላ ስትሄድ አብረው የሚሄድ አገዛዝ አለ።
35
48
6
167
5,695
በሰይጣናዊ አስተሳሰብ የሚመሩት ወሃቢያዎቹ እነ አህመዲን ጀበል ክርስቲያኑን ብቻ አይደለም እያረዱ የሚገኙት እነሱን የማይከተሉ ሙስሊሞችን ጭምር ነው እየገደሉ ያሉት።ይህንን ወሀቢያ የተባለ የአራጆች ስብስብ ተባብረህ ከኢትዮጵያ ምድር አስወግድ።
9
58
130
5,188
የእህትማማቾች ወግ ተመልሷል! አዲስ ነገር፡ በዋይልድ ካርድ system ሕይወት አንድ ቁጥር መርጣ በዚያ ርዕስ ላይ በስፋት መወያየት ጀምረናል። ስለዛሬው ርዕስ እናንተስ ምን ታስባላችሁ? Subscribe💚 Like💛 Share❤️ youtu.be/OuJsYD0wYnA?si=LF-J…
4
6
418
Getnet Ethiopia retweeted
9
19
1,673
I didn’t want to comment on this because insults and derogatory remarks like these are nothing new to dark-skinned Ethiopians. We are used to them! But what breaks my heart is seeing someone represent the same country, wearing its national uniform, yet still being singled out and called “Baria/slave” and “monkey” simply because of the color of their skin. Can you imagine sweating to uphold the name and honor of your country, or bleeding on the front lines while fighting for it, only to be singled out among your teammates because of your skin color? I am not going to share what my friend, Omod Okori, endured at this football club and other clubs for now, but my heart goes out to Gatoch Panom. Keep your head up and keep going! We will continue to fight against and expose colorism and discrimination against dark-skinned people in Ethiopia. This is a reality that must no longer be ignored or normalized.
56
24
12
179
35,542
Getnet Ethiopia retweeted
Joe Rogan on Ethiopia 🇪🇹
126
216
52
2,058
256,226
የአሸባሪው የISIS ገዳይ ክንፍ የሆነው ውሃቢያው አህመዲን ጀበል የሚፈፅመው ጭፍጨፋ ወደ ከፋ መተላለቅ ሳይሸጋገር አሸባሪውን በጊዜ በቁጥጥር ስር አውሉት። ከዚህ በላይ ትዕግስታችን አልቋል። በቀጣይ ለሚከሰተው ነገር መንግስት ሀላፊነቱን ይወስዳል።
45
88
6
283
50,733
Getnet Ethiopia retweeted
Again “Dada we are Sorry”😢🇺🇬
364
3,021
143
12,439
1,090,201
Getnet Ethiopia retweeted
ቴዲ ኣይናገር'ኮ ነው። btw ኣድርሰናል 😁
10
69
7
169
22,856
አጨብጭቡላቸው! ትናንት ብያለሁ፣ ዛሬም እደግመዋለሁ! የኢትዮጵያ ዋና ችግር በዘር ላይ የተመሰረተ ህገመንግሥት እና አስተዳደራዊ መዋቅር ነው! ስንኮፉ ይነቀል!
1
9
35
8,535
Getnet Ethiopia retweeted
2
25
3
44
2,807
Growing Salafism (Salafiyya) and Wahhabism(Wahhabiyya) terror in #Ethiopia backed by Government!! "እናትህን ሲ*ገል፣ ሚስትህን ሲደፍር ቆመህ አትየው!" ክርስትና አምላክን በፍቅር እና በነፃነት እንድናመልከው እንጂ በፈታጣርያችን ስም በሰይፍ የሰውን አንገት እንድንቀላ እና በፍርሃት አማኞች እንድናበዛለት አላስተማረንም:: ማንም በፍርሃት እምነቱን እና የጋርዮሽ ዘመን አስተሳሰቡን እንዲጭንብን ፍቀዱ አላለንም:: "አንገት አትቅሉ አለን እንጂ አንገታቹን ሲቀሉ ዝም በሉ አላለንም!" ከንግዲህ ሊገል እና ሊያጠፋ የመጣን እንደ አመጣጡ መቀበል የሞራል ግዴታ እና ብቸኛው እራስን የመከላከል መንገድ ነው!!
5
58
3
84
1,660
ይሄንን ልጅ ታስታውሱታላችሁ በቡራዩ ጭፍጨፋ የጋሞ ሴትን ጡት የቆረጠ ይሄ አውሬ ከወሀብያው አህመዲን ጀበል ተልእኮ እየተቀበለ ነበር በአርሲ የፖሊስ አዛዥ እንደሆነ የመረጃ ምንጮች እየጠቆሙ ይገኛሉ መዝግቡት ኤኔም ጠፍቶብኝ በመከራ ነው ያገኘሁ 👇
5
51
2
112
6,322