sheget (@GetoShewareged) header
sheget (@GetoShewareged) profile picture
Joined July 2021
ethiopian_orthodox_church_under_attack!! 😭😭😭💔💔💔 #TikTok vm.tiktok.com/ZMY29XDJ5/
1
82
ሦስት ነገሮች ትግራይ ውስጥ የሚኖሩ - ሰላም ይፈልጋሉ ለትግራይ የሚኖሩ - ለሰላም ይሠራሉ በትግራይ የሚኖሩ - በትግራይ ስም ይነግዳሉ
755
72
1,984
ተተያዙ ወዲያ ቄስ ጥሩልኝ ማለት፣ ሳያደላድሉ በሺ ብር ጭነት፤ ከፈረሙ ወዲያ ማለት እንዲህ እንዲያ፣ ሳውንድ ትራክ ነው ሙዚቃ ማጀቢያ፤
1
845
107
2,422
ይቅር እንላለን፤ ግን አንረሳውም ይቅር ማለት የመታህ ድንጋይ መንገድህን እንዳይቀይረው ማድረግ ነው። መርሳት ግን አንዴ የመታህ ድንጋይ ደጋግሞ እንዲመታህ መፍቀድ ነው።
1,519
82
3,252
ዲያቆንና ሰይጣን ትግል ገጠሙ አሉ። ዳኞቹ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? "በስማም እንዳትሉ" ባንበሳው መኝታ ጅቡ ተኝቶበት፣ ብንን ብንን ይላል በልሙ እየመጣበት፤ አለ አዝማሪው ታሪክ አየን። የሰሞኑን የሒዊንና የዘመዶቿን የመግለጫ ጋጋታ ሲያይ።
1,327
55
2,887
ተመልካች ወይስ አመልካች? እንግዳ ሆነሽ ትመጪ፤ ባለቤት ሆነሽ ትቆጪ
1,248
60
2,757
የኦሎምፒክ የዝላይ ሪከርድ፦ ከእናንተ ሱዳን ይሻለናል - ከሚለው - ያለ እናንተ ማን ወዳጅ አለን - ወደሚለው የተደረገ የሒዊ ዝላይ። በዚህ ብትሮጪ በዚያ ብትበሪ ሲያልቅ አያምርበትም ጊዜና ቅራሪ አለ አዝማሪ ታሪክ አየን።
1,260
57
2,875
አቶ ተመስገን ገጥመዋል። ይገጥማል እንጂ ያወርዳል ቅኔ ለሰሚ ወዮ ላንባቢ መጥኔ፣ አለ አዝማሪው ታሪክ አየን።
627
24
1,707
"የንጉሥ ውሻ ሲነክስ ይመሰገናል" ይባላል። ውሻም ቢሆን የንጉሥ ነዋ! ሒዊ ብትነክሳችሁም አመስግኗት አያሉን ነው የሜትላንቲክ ሰዎች። አምና ደብረ ሲና ላይ የጠፉ ድምጾች ምነው ብቅ ብቅ አሉሳ?
1,220
50
2,684
እንትን ላይ ባስጠይቅ ገባች አሉኝ እንትን እንትን ስከተላት ገባች አሉኝ እንትን እንትን ላይ ሳትደርስ ልትል ነው ወይ ብትን? አለ አዝማሪው ታሪክ አየን። የሒዊን የዛሬ ሁኔታ ባየ ጊዜ።
1
1,071
49
2,671
ሰው በድለን ነበር እኛም እንደዋዛ ቁናው ቁናችን ነው ትንሽ ዙሩ በዛ። ሒዊ የለንደኑን ድርድር እያሰበች ይሄንን ለአዝማሪ የምትሰጥ ይመስለኛል። በዚያው እንዳስቀሩ፣ በዚያው መቅረት።
742
72
1,932
"የሾላ ዛፍና የዱባ ፍሬ" የሚለውን የከበደ ሚካኤልን ግጥም "ድሮንና ጠጠር" በሚል እንደገና ለመጻፍ ተገደናል። ከተራራ ወርዶ ጠጠር ሲመታው ድሮን ነው እንበል ዓለምም ይስማው ብሎ ጁንታው ጮኸ ሐፍረትም የለው መኪናው ራሱ እስኪታዘበው።
888
48
2,159
ሰባት ግንባሮች አሉን 1. በወታደራዊው 2. በዲፕሎማሲው 3. በሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን 4. በኢኮኖሚው 5. በመልካም አስተዳደር 6. በማኅበራዊ ልማት 7. በፖለቲካው የኢትዮጵያ ልዕልና የዚህ ሁሉ ድምር ውጤት ነው።
1,476
82
3,462
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገራችንን ተባይ ለማጥፋት ፍቱን የሆነውን የሲሥተሚክ ፀረ-ተባይ መድሀኒት በክትባት መልክ እየመገበው ይገኛል #SayNoMore #DisarmTPLF
1
13
1
11
The TPLF, as an apartheidal and leftist-militant group to this day, has now three clearly identified options: #One: Burning out with the flames of the morbid war it ignited; #Two: Being disarmed and facing justice for ditching the nation into such a miserable stratum;
93
493
13
862
ሒዊ ደመሰስኩት የምትለው የኢትዮጵያ ክፍለ ጦር ብዛት፣ ከአኩስም ዘመን ጀምሮ ያሉትን የኢትዮጵያ ወታደሮችና ወደፊት የሚቀጠሩትን ወታደሮች ይጨምራል። ስትራቴጂው " የሌሉትን መደምሰስ" ይባላል። ድኻ በሕልሙ ቅቤ ባይጠጣ፣ ንቃቃት ይገለው ነበር።
1
1,346
79
3,155
ሒዊ፣ ሐሞት ከፈሰሰ በኋላ ጦርነት መክፈት፤ ከምርጫ በኋላ የምርጫ ቅስቀሳ እንደማድረግ ነው።
1
1,069
49
2,573
ለሒዊ ምን ቴአትር እንድታይ ይጋብዛሉ? "አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም" የሚለውን
629
32
1,465
ሒዊ ከአማራ ክልል ወጥቻለሁ፤ አትርፉኝ የሚል መግለጫ እያዘጋጀ ነው። የአየር ክልላችንን ማስደፈር አቁመህ፣ መሣሪያህን አስረክበህ፣ ጦርነት አያምረኝም ብለህ፣ ፓርቲ ብቻ ሆነህ ወደ ጠረጲዛ ና። የአማራ ክልል ቀርቶ፤ ሌላ ዘፈን መጥቶ!
1,097
64
2,381
ለሒዊ ሁሉም ነገር ሸቀጥ ነው። ሕያዋን ተራቡ ብሎ ርዳታ ይወስድና ለጦርነት አውሎ ሊያተርፍ። በዕብሪት ጦር ለኩሶ ሲመታ፣ የሞቱበትን ሰብስቦ "ጀኖሳይድ" እያለ ሊያተርፍ። ሕያዋንንም ሙታንንም መሸጥ። መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል- አሉ። ርግማን!
1,133
50
2,322