በአሜርካ ጣልቃ ገቢነት በ2003 በኢራቅ 9.2; በ2014 በሶሪያ 7.1; በ2001 በአፍጋንስታን 5.3; በ2002 በየመን 4.4; በ2002 በሶማሊያ 4.2; በ2001 በፓክስታን 3.7; በ2002 በፍልፕንስ 1.7 & በ2011 በሊቢያ 1.2 ሚልዮን ባጠቃላይ 37 ሚልዮን ሰው ተፈናቅሏል። #NoMore
Ethiopia is inviting 1,000,000 Diaspora to come home & celebrate #EthiopianChristmas on 1/7/22! #EthiopianAirlines can use the #GreatEthiopianHomecoming offer a discount on their ticket for this trip. The sale campaign can be called The Great Ethiopian Home Coming discount!
Dirqama lammummaati, biyyi wareegamaaf aarsaa malee itti fuftu hin jiraattu. Injifannoodhaan wal agarra
የዜግነት ግዴታ ነዉ:: ያለ ትዉልድ መስዋእትነት የምትቀጥል ሀገር አትኖረንም!! በድል እንገናኛለን::
REMINDER: Stay strong against the multi-armed psychological warfare being waged on the Ethiopian ppl & entire Horn of Africa. Africans, like any other citizen of the world, have the right to choose their leader & protect their peace. IT WILL BE DONE. In God We Trust! #NoMore
“ለመለወጥ ፍላጎት ከሌለህ የሚረዳህ የለም፤ለመረዳት የመጀመሪያው እርምጃ መፈለግ ነው፤ ለመለወጥ የምትጓጓ ከሆነክ የሚያቆምህ የለም፤ለጊዜው በር የሚዘጋ ይኖራል ግን ጠቅልሎ ሊያቆምህ አይችልም፡፡” ዶ/ር ዓቢይ አህመድ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እንኳን ደስ አልዎት! መልካም የሥራና የስኬት ዘመን እንዲሆንልዎ እመኛለሁ!!
Kabajamoo Ministra Muummee Dr Abiy Ahmadiif bara hojii gaarii akka isiniif ta'u hawwii kooti!!!
የኢትዮጵያ መንገዶች ፈንድ ፅ/ቤት የቢሮ ማስዋብ ስራ አጠናቀን አስመርቀን ሰራተኞች ወደ መስሪያቤታቸው ተመልሰው በአዲሱ ቢሮ ስራ በመጀመራቸው እጅግ ደስ ብሎኛል:: የጀመሩት ነገር ተጠነቆ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር ምን አለ?
በደቡብ ኦሞ ዞን በፌዴራል መንግስት አማካይነት በመገንባት ላይ የሚገኙ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ጎብኝተናል:: የጂንካ መንደር- ሃና ፕሮጀክት እንዱ ሲሆን 59 ኪሜ ርቀት ያለው ሲሆን የግንባታው ሂደት ከተያዘለት ጊዜ አንፃር መዘግየት የሚታይበት ነው
ረፋድ ላይ በደቡብ ብሄር: ብሄረሰብና ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ የተገነባውን የአይር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ታወር መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል::
President Biden's sanction is an insult to Ethiopia and Africa in general! Modern Africa should not be expected to exchange freedom for food, medicine, and financial assistance! #MISGUIDEDUSAPOLICY #UnityForEthiopia #TPLFSURRENDERNOW
If the #US is interested to maintain and reinforce the strategic p/ship with #Ethiopia, there is ONLY ONE DEMAND. As a sovereign country, we want to be RESPECTED, not manipulated or dictated! You have to leave Ethiopia to #Ethiopians! #JoeBidenBackoff
@POTUS
@SecBlinken
#Ethiopia is ancient, bigger than the whispers & the noise, replenished by its own resources & faiths, its people's remarkable ingenuity and courage, its diversity, and its unity. Ethiopia goes on because its people believe in it. #JoeBidenBackoff
@POTUS
@SecBlinken






























