Pinned Tweet
አበው እንዲህ አሉ
በ ስጋ ሕይወት ከአንተ ዝቅ ያለውን አይተህ እግዚአብሔርን አመስግን
በ መንፈሳዊ ሕይወት ግን ከአንተ ከፍ ያለውን አይተህ እግዚአብሔር ከዚያ እንዲያደርስህ ፀልይ ፡፡
Hamu retweeted
"ኖላዊ ዘመጽአ ውስተ ዓለም ወልዱ ወቃሉ ለእግዚአብሔር" = ወደ ዓለም የመጣው እረኛ የእግዚአብሔር አብ ቃሉና ልጁ ነው" (ቅዱስ ያሬድ)
Hamu retweeted
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል : ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር: ይስአል ለነ : ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ : ሠፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ።🙏
I'm excited to share this insightful video about generative AI with all of you.☺️
youtu.be/3N2PoH0j278?si=b4a5…
82
I'm excited to share this insightful video about generative AI with all of you.
youtu.be/3N2PoH0j278?si=wV1C…
81
Hamu retweeted
“የስሟ ትርጓሜ ቤተ ክርስቲያን ከሆነ አቅሌስያ የተገኘ፥ የሚያበራ ኮከብ፤ ለግብጽና ለኢትዮጵያ ሰዎች አባት ሆናቸው፤ በእውነት እርሱ (ገብረ መንፈስ ቅዱስ) ሐዋርያ ነውና!”
ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት ኑ እናመስግናት ኑ እናክብራት ኑ በዓል እናድርጋት፤ የበዓላትን መጀመሪያ ይህችውም ክብርት የምትሆን የክርስቲያን ሰንበት ናት፡፡
ቅዳሴ አትናቴዎስ



















