kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8) header
kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8) profile picture
Joined December 2020
Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)Photo by kolfe wereda 08 prosperity party (@Kolfe_8)
#የዓባይ_ግድብ ግንባታ አሁናዊ ገጽታ በፎቶ‼️
3
76
kolfe wereda 08 prosperity party retweeted
164
85
9
302
25,330
በመፍጠንና በመፍጠር የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጥ !!
1
4
62
መፍጠንና_መፍጠር፤ የወል እውነቶችን የማጽናት ቀጣይ የትግል ምዕራፍ " 25/10/2015 ዓ.ም @Kolfe Woreda08 prosperity party-ብልጽግና
1
3
48
kolfe wereda 08 prosperity party retweeted
በቀጣይም አርሶአደሮች በህግ የተሰጣቸውን ይዞታ የመጠቀምና ያለ አግባብ ከይዞታቸው ያለመፈናቀል መብታቸውን በማስከበር ከከተማዋ እድገት ጋር አብረው በማደግ የልማቱ አካል እንጂ ተፈናቃይ እንዳይሆኑ እንሰራለን።4/4
4
31
96
4,636
kolfe wereda 08 prosperity party retweeted
ሲሆን ይህን ለማስቀረትና የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በርካታ የውይይት መድረኮች አካሂደናል። የአርሶአደሮችን መሰረታዊ ጥያቄዎች በመለየት መሻሻል ያለባቸውን የህግ ማዕቀፎች እና አሰራሮች አሻሽለናል።3/4
8
42
120
6,361
kolfe wereda 08 prosperity party retweeted
ገቢ እና የመኖሪያ ቦታ ታሳቢ ሳይደረግ ያላግባብ ከይዞታቸው አይፈናቀሉም። በከተማችን አርሶአደሮች በይዞታቸው ላይ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ፣ ደላሎችን ጨምሮ በተለያዩ አካላት ሲጭበረበሩ እና በይዞታቸው የመጠቀም ህጋዊ መብታቸው ሲነፈግ የቆየ 2/4
7
26
72
3,694
kolfe wereda 08 prosperity party retweeted
በዛሬው እለት ለ3451 የከተማችን አርሶአደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አስረክበናል። የዓለም ተሞክሮ እንደሚያሳየው ከተሞች ሲያድጉ በዙሪያቸው ያሉ አርሶአደሮችን እና ገጠራማ ቦታዎችን አካተው አብረው ያድጋሉ እንጂ ህይወታቸውን የሚመሩበት 1/4
90
133
9
408
39,209
በኮልፌ የቀራንዮ ወረዳ 08 በአረንጓዴ አሻራ ምዕራፍ 2 አንደኛ ዙር ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር #አረንጓዴአሻራ #GreenLegacy @Kolfe Woreda08 prosperity party-ብልጽግና
1
2
52
በኮልፌ የቀራንዮ ወረዳ 08 በአረንጓዴ አሻራ ምዕራፍ 2 አንደኛ ዙር ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር #አረንጓዴአሻራ #GreenLegacy @Kolfe Woreda08 prosperity party-ብልጽግና
1
44
በጎፈቃደኝነት የህሊና እርካታና የላቀ አገልጋይነት ልምምድ ነዉ ። ሰኔ 3/2015 ዓ.ም @kolfe woreda prosperity party ብልፅግና
2
44
በቀጣይ አምስት ወራት ያሉንን ፀጋዎችና እምቅ ሀብት በመጠቀም እንዲሁም የግሉን ዘርፍ በማስተባበር የሴቶችንና የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንሰራለን::         ግንቦት 23/2015 ዓ.ም @Kolfe Woreda08 prosperity party-ብልጽግና
1
39
ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን ተንከባክቦ ማሳደግን ባህል ልናደርግ ይገባል ። ግንቦት 24/2015 ዓ.ም @kolfe prosperity party ብልፅግና
20
"ምርጥ ሀገር አለን። ዓይናችንን ገልጠን ብንሠራ ለዓለም መስሕብ መሆን የሚችሉ በርካታ ቦታዎች በሀገራችን አሉ።
2
2
4
97
አካባቢያችንን እንቃኝ፤ አካባቢያችንን እንፈትሽ። የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት እናድርግ፤ እናልማ፤ አበረን ተግተን ሠርተን እንበልጽግ።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
1
2
4
67