Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel) header
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel) profile picture

Head of Foreign Affairs @EOTC, theological thinker, teacher, researcher and writer in religion, history, culture and art.

Addis Ababa
Joined May 2021
Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)Photo by Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@MemihirDaniel)
+++ አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ ሕዝቅኤል 36/26
2
42
351
+++ እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውን አየ እግዚአብሔርም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተጸጽቶ አላደረገውም God saw their genuine repentance & actions God had compassion & relented from destroying the city Jonah/ዮናስ 3:10
2
15
352
+++ God’s Eden is Mary Through Eve man found his grave, through Mary he was called to heaven… God’s Eden is Mary in her is no tree of knowledge no serpent that harms no Eve that kills but from her springs the Tree of Life that restores the exiles to Eden” St. Ephraim
3
9
331
+++ ጌታችን ዳግመኛ እስኪመጣ አይሞትም “ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም” የሚለው ይህ ነገር ወደ ወንድሞች ወጣ፤ ነገር ግን ኢየሱስ እስክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶህ?” አለው እንጂ አይሞትም አላለውም" ዮሐ 21:23
2
1
51
511
+++ በጻድቃን ልማት ከተማ ደስ ይላታል ምሳሌ 11:10
6
102
832
+++ የሚያከብረውም የሚከብረውም የተከበሩ ይሁኑ facebook.com/share/p/1RC3qt2…
8
75
1,137
+++ በጽዮን ፊት የዳጎን መከራ ፍልስጤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት በዳጎን ቤት አስገብተው በጎኑ አኖሩ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በግምባሩ ወደቀ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በግምባሩ ወድቆ ተሰባበረ መከራም በሕዝቡ ላይ ሆነ 1 ሳሙ 5
2
13
325
Pope Leo & Ecumenical patriarch Bartholomew signed a Joint Declaration in Istanbul Affirmed the Nicene Creed, the faith both Churches have shared Condemned using religion to justify violence Called world leaders to work for peace Encouraged dialogue, respect & cooperation
1
2
303
+++ እመቤታችን ሆይ ወደ ሀገርሽ ገሊላ ተመለሽ ሞቷልና ሕፃናትን ገዳዩ አሳዳጂሽ አንቺ ሱላማጢስ ሆይ፥ ተመለሽ፥ ተመለሽ እናይሽ ዘንድ ተመለሽ፥ ተመለሽ። Return, return, O Shulamite; return, return, that we may look upon thee. መኃልየ/Song of Songs 6:13
6
57
816
+++ መድኃኒትንም ለሕዝቡ ሰደደ ኪዳኑንም ለዘላለም አዘዘ ስሙ የተቀደሰና የተፈራ ነው መድኀኒታችን አንተ ማረን He sent the Saviour to his people He has commanded His covenant for ever Holy and reverend is his name Our Savior save us መዝሙር/Psalms 111፥9
11
86
1,034
+++ ዘንዶው ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት ከእባቡ ፊት ርቃ አንድ ዘመን ዘመናትም የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት ራእይ 12:13
1
9
57
890
++ እግዚአብሔር ይበቀላል እግዚአብሔር ፍርዱን ይወድዳል ቅዱሳኑንም አይጥላቸውም ለንጹሓንም ይበቀልላቸዋል God loves judgment & He will not forsaken his saints but the seed of the wicked shall be cut off መዝሙር/Ps 37፥28 facebook.com/share/p/17Xsfwb…
1
5
22
446
+++ #ፈጣን_ደመና - እመቤታችን Mother of God - the #Swift_cloud እነሆ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ #ግብጽ ይመጣል Behold, the LORD rides on a swift cloud, & shall come to #Egypt ኢሳይያስ/Isaiah 19፥1 አፍጣኒተ ረድኤት ድንግል ማርያም ትባርከን
2
10
148
2,258
በባለቤቱ ሲነገር
2
13
75
2,124
+++ አክሊለ ሰማዕታት ማርያም አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀፀላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ ክበበ ጌላ ወርቅ አክሊለ ጽጌ በአበባ ያጌጠ አክሊልን የወርቅ ዘውድንም የምታቀዳጂ ማርያም ሆይ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ (የልዕልናው) አክሊል - የነገሠብሽ አክሊል ነሽ
8
100
1,182
+++ የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃልኪዳን ይድረሰን
5
98
1,008