Mohammed A. Endris, PhD (@Moh_En) profile picture

State Minister #PoliticalScience

Addis Ababa
Joined December 2014
በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም ላለን ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም #እንቁጣጣሽ፣ መልካም #አዲስአመት እመኛለሁ! Happy Ethiopian New Year!
1
144
Good Morning Welcome to the Future
1
2
159
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን! በአዲሱ አመት ግለሰባዊ ደስታና ስኬት፣ ቤተሰባዊ ፀጋ እና ክብረት፣ ማህበረሰባዊ ስክነት እና ህብር፣ ሀገራዊ ሰላም እና እድገት እንዲገጥመን እመኛለሁ።
2
1
4
520
መጪው ዘመን በ2015 በብዙ ዋጋ የተማርናቸውን ወደጥቅም የምንቀይርበት፣ ያገኘናቸውን ትርፎች የምናሳድግበት፣ አደናቅፈው ባስቀሩን እንቅፋቶች ዳግም የማንመታበት እንዲሆንልን እመኛለሁ።
1
85
በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል አደረሰን፣ አደረሳችሁ።
2
11
723
Kapasitemiz sınırlı ama yüreğimiz bunun ötesinde! 28 kişilik kurtarma ekibi, 10 binin üzerinde battaniye, 100'den fazla çadır bayrağımızın taşıyıcı uçağımızla..biz #Etiyopya lılar, dost ülkemizin bu zor döneminde #deprem olduğu bölge'de Türkiye'deydik. Geçmiş Olsun #Türkiye'm!
2
13
989
Geçmiş olsun Türkiyem Vefat edenlere Allah’tan rahmet, yaralılara acil şifalar ve yakınlarına da sabır diliyorum.
1
2
13
984
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ለምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም የገና በአል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
3
331
African Solutions for African Problems #AS4AP
2
የ #ህዳሴግድብ 3ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን! ሙሌቱ: ለሀገራችን ትልቅ ተስፋ እና የዲፕሎማሲ ድል፣ ለተፋሰሱ ሀገራት #ኢትዮጵያ ማንንም ሳትጎዳ ማደግ የሚያስችል አቅምም ዝግጁነትም ያላት መሆኗን ያስመሰከረችበት ነው
2
በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም ለምትኖሩ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የዒደል ዓደሀ አረፋ በአል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!....
1
2
ከዒድ እስከ ዒድ ሀገራዊ ጥሪን ተቀብላችሁ ወደ ሀገራችሁ እየገባችሁ ያላችሁ የሁሉም እምነት ተከታይ ወገኖቼም ቆይታችሁ የሰላምና ያማረ እንዲሆን እመኛለሁ!
1
On the Algeria-hosted 8th High-level Seminar on Peace & Security in Africa, we underscored the importance of implementing true multilateralism, protesting unilateral measures & defending Africa’s common positions within #UN Security Council.
83
1,205
39
2,553
Mohammed A. Endris, PhD retweeted
Stayed four days in Senegal attending FOCAC. Had a propitious deliberation. Marveled at the level of solidarity attested from every delegate. I couldn't wait to jump on our 787, the pride of Africa to return home. No place for a spurious call of "Evacuate soon". Home sweat home!
79
1,309
50
3,397
Mohammed A. Endris, PhD retweeted
Ethiopians and friends of #Ethiopia around the world, join the #GreatEthiopianHomeComing Challenge: 1 million by January 7, 2022!
1,793
11,051
684
20,955
Mohammed A. Endris, PhD retweeted
It is never too late to become wise, but if the change comes late there is always more difficulty in starting a reform. Immanuel Kant
5
99
5
517
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም በአል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። በአሉን የበአል ድባብ መፍጠር ላልቻሉ ወገኖች በማዘንና በመተጋገዝ እንድታሳልፉም መልእክቴን አደርሳለሁ
3
Mohammed A. Endris, PhD retweeted
A small glimmer of light pierces the darkness in Ethiopia: the incredible solidarity between the people. Destitute Ethiopians are sharing what little they have not only with their familiar entourage, but even with IDPs totally unknown to them. This is a lesson to the whole world.
24
27
101
እንኳን ደስ ያለን፣ እንኳን ደስ ያላችሁ! Baga gammadan!! እንኳዕ ደስ በለኩም! #በርሊንማራቶን
2
Mohammed A. Endris, PhD retweeted
እናስባለን፣ እናቅዳለን፣ እንናገራለን፣ በጥራት እንተገብራለን። ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች: youtu.be/8sGAidEfK4U
1,302
4,978
235
10,077