Piassa Tube: Your insight into Ethiopia's social, economic & political landscape.

Joined March 2025
መምህራን ሥራ እየለቀቁ ነው! የ በሀገራችን ያሉ ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት ከፍ ያለ የመምህራን እና የሠራተኞች ፍልሰት እያስተናገዱ ይገኛሉ። ሠራተኛን መተካት ቢቻልም፣ የጠፋውን እውቀት፣ የቆየ ልምድ እና የሥራ ግንኙነት መተካት ግን ከባድ ነው።
1
2
3
172
የዝቅተኛ ደመወዝ ክፍያ፣ የኑሮ ውድነት እና የሙያ ዋስትና ማጣት መምህራን ሙያቸውን እንዲለቁ እየገፋፋቸው ይገኛል። ይህ ሁኔታ ደግሞ በትምህርት ጥራት እና በትውልድ ግንባታ ላይ የማይተካ ጉዳት እያስከተለ መሆኑን ባለሙያዎች በስፋት እየጠቆሙ ነው።
7
እስከመቼ በዝምታ ሁሉም ሰው እየወጣ ድምፁን ማሰማት አለበት? ይሄ ነገር በጣም በዝቷል! ዛሬም አርሲ ላይ የተዋሀዶ ልጆች እየተገደሉ፣ እየታረዱ፣ ደማቸው እንደ ወንዝ እየፈሰሰ ነው። ቤተክርስቲያን ትቃጠላለች፣ ቤተክርስቲያን ትዘረፋለች።
3
21
2
41
990
ከሰው ነብስ እና ከሕዝብ ደኅንነት ለአርቴፊሻል ፕሮጀክት ቅድሚያ የሚሰጥ መንግሥት ነው ብልፅግና እንደሆነ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል፤ ለሕዝቡ ጥበቃ የሚያደርግ መንግሥት ስለሌለ እኛው ራሳችን ህዝባችንን ልጠብቅ ይገባል። አሁን ግን በቃ!
25
#Ethiopia: BBC World reported the massacre of Ethiopian Orthodox Christians in Arsi. Meanwhile, Ethiopian state media are busy showcasing military hardware, air power, and the regime’s glamorous Corridor projects while beating the drums of war against their own people.
13
1
16
530
Piassa Tube retweeted
ትክክል❗️
4
4
7
288
🚨በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት በመንግስት ሰራተኞች ላይ የከፋ ማህበራዊ ቀውስ ፈጥሯል። በአዲስ አበባ ደመወዛቸው የቤት ኪራይ መሸፈን ባለመቻሉ በርካታ ሰራተኞች በቢሮ ህንጻዎች ስር እና በጥበቃ ቤቶች ድንኳንና ፕላስቲክ ዘርግተው 👇
2
4
217
🚨በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት በመንግስት ሰራተኞች ላይ የከፋ ማህበራዊ ቀውስ ፈጥሯል። በአዲስ አበባ ደመወዛቸው የቤት ኪራይ መሸፈን ባለመቻሉ በርካታ ሰራተኞች በቢሮ ህንጻዎች ስር እና በጥበቃ ቤቶች ድንኳንና ፕላስቲክ ዘርግተው 👇
1
5
2
13
1,158
ለማደር መገደዳቸው ተገለጸ። የምሳ ወጪን መሸፈን ያቀታቸው ሰራተኞች የምሳ ሰዓታቸውን በቤተክርስቲያን በጸሎት የሚያሳልፉ ሲሆን፣ ምሽት ላይ ፊታቸውን በመሸፈን በሆቴሎች አካባቢ ትርፍራፊ ምግብ ለመቀበል እንደተገደዱ ተጠቅሷል።
1
137
በተያያዘ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋዮች የደመወዝ ማሻሻያ እስኪደረግ ድረስ ተቋሙ በይዞታው ስር ባሉ ክፍት ቦታዎች ላይ ጊዜያዊ የሸራ ቤት (መጠለያ) እንዲሰራላቸው ለዋና ስራ አስፈፃሚው አቤቱታ አቅርበዋል። #AddisAbaba
87
የአዲስ አበባ ህዝብ እውነታው ይሄ ነው! ግፈኛው ደላላ እና በፍትሃዊነት እና በተጠያቂነት ህዝቡን እንዲያገለግሉ የተቀመጡ የመንግስት አካላት አንድ ላይ በመሆን ነው ህዝቡን እያሰቃዩ ያሉት።
6
2
1
21
2,425
የቤት ኪራይ ዋጋ ከቁጥጥር ውጪ ወጥቶ፣ ዜጎች በከተማቸው እየተንገላቱ፣ ከመንግስት እና ከህግ አካላት ማግኘት የነበረባቸውን ፍትህ አጥተው በከፍተኛ ስቃይ ላይ ይገኛሉ።
1
1
1
210
የከተማዋ አስተዳደር እና ኃላፊነት የተሰጣቸው አካላት ይህንን ግፍ ችላ በማለት ዜጎች በየቀኑ በቤት ባለቤቶችና በደላላዎች እንዲሰቃዩ ፈቅደዋል። እስከመቼ ነው ዝምታው በቃ ሊባሉ ይገባል። #AddisAbaba #Ethiopia #JusticeForAddisAbaba #HousingCrisis
1
1
1
159
ይሄን ምን ብላችሁ ትገልፁታላችሁ እኛ በግ ንጉስ የመሆን ምኞት ብለነዋል እናንተስ?
160
Piassa Tube retweeted
ፍትህ አልባ አፓርታይዳዊ ስርአት እንግዲህ ይሄንን ይመስላል። ይህ ስርአት በማንኛውም መንገድና ፍጥነት ካልተወገደ ሰቆቃው ማባሪያ አይኖረውም።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የተፈጸመ አረመኔው እና ግፈኛው አገዛዝ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚፈፅማቸው ግፎች #Gulele #AddisAbaba #GuleleWoreda9 #Ethiopia #EthiopiaNews #BreakingNews #TrendingET
1
4
6
443
በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ጉዳይ አሳሳቢ ነው። ዋነኛ ባለድርሻው መንግስት ህግ ባለማስከበር ነዋሪውን በማማረርና ከተማውን ጥሎ እንዲወጣ በማድረግ ከተማዋን የአንድ ብሄር ባለቤት ለማድረግ የታክቲክ ስራ እየሰራ ነው። #AddisAbaba #Ethiopia
10
9
1
52
6,558
ህገ-ወጥ ደላሎችም ከተማውንና ህዝቡን ሳይሆን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ የኪራይ ዋጋን አስወደውታል። የአዲስ አበባ ህዝብ በመጀመሪያ አላስኖር ካለው መንግስት፣ በመቀጠልም በየሰፈሩ ካሉ ደላሎች ጋር መታገል አለበት። #የቤትኪራይ #አዲስአበባ
1
257
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የተፈጸመ አረመኔው እና ግፈኛው አገዛዝ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚፈፅማቸው ግፎች #Gulele #AddisAbaba #GuleleWoreda9 #Ethiopia #EthiopiaNews #BreakingNews #TrendingET
3
2
91
Piassa Tube retweeted
Replying to @Abdrezak1584333
What makes his situation different from the hundreds of businesses that have been closed, stores demolished, and houses torn apart? So many dreams have been crushed, and so many lives destroyed here in Addis by current regimen? How many Ethiopians and visionaries crushed?
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የተፈጸመ አረመኔው እና ግፈኛው አገዛዝ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚፈፅማቸው ግፎች #Gulele #AddisAbaba #GuleleWoreda9 #Ethiopia #EthiopiaNews #BreakingNews #TrendingET
1
1
1
142