ኢትዮጵያ ትቅደም! Ethiopia first! ዣንዣድ Proverbs / ምሳሌ 23:23 እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥

Ethiopia
Joined July 2012
Psalms 86:5 መዝሙር 86:5 አቤቱ፥ አንተ መሓሪና ይቅር ባይ ነህና፥ ምሕረትህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።
5
6
30
353
2 Timothy 1:9 2ኛ ጢሞቴዎስ 1:9 ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥
5
8
42
323
Isaiah 43:1 ኢሳይያስ 43:1 ... የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
7
10
48
479
ይሄ ዝምታችን ነገ የሁላችንም ቤት ያንኳኳል👍 መዋቅራዊ ሃይማኖትን መሰረት ያደረገ የዘር ማጥፋት ነው!
5
1
7
87
Job 33:4 ኢዮብ 33:4 የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ።
10
6
39
327
1 Corinthians 15:58 1ኛ ቆሮንቶስ 15:58 .... ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።
7
8
45
488
Psalms 92:1 መዝሙር 92:1 እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤
10
10
60
611
Galatians 5:25 ገላትያ 5:25 በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
8
8
53
448
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ retweeted
👉 a helpful approach to scripture... Select a Bible text, then… - study the facts, - prayerfully encounter God in His truth, - reflect on our spiritual condition and vulnerabilities, - apply the text (with others in support) to heal and protect. (from threaded link below👇).
4
7
40
540
Job 1:21 ኢዮብ 1:21 ... እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።
11
8
48
541
Proverbs 10:12 ምሳሌ 19:12 ጥል ክርክርን ታስነሣለች፤ ፍቅር ግን ኃጢአትን ሁሉ ትከድናለች።
7
8
45
589
Hebrews 12:28 ዕብራውያን 12:28 ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤
5
7
46
407
Matthew 4:19 ማቴዎስ 4:19 እርሱም፡— “በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ፡” አላቸው።
6
4
47
554
Jonah 4:4 ዮናስ 4:4 እግዚአብሔርም፡— “በውኑ ትቈጣ ዘንድ ይገባሃልን?” አለ።
5
5
45
519
1 Peter 3:15 1ኛ ጴጥሮስ 3:15 ... በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
8
8
51
366
Romans 15:13 ሮሜ 15:13 የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
7
7
59
545
Jeremiah 18:6 ኤርምያስ 18:6 የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።
9
8
49
480
Mark 1:35 ማርቆስ 1:35 ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።
9
10
51
510