Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2) profile picture

{ Medicine is not only a science ,but also an art ! .. }ፅናት ,እምነት ,ጥንካሬ ,መርህ የሳሚ መሰረታዊ ህግጋቶች ናቸው። I will always love you, America. 🇺🇸 🇮🇱

Joined September 2026
Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)Photo by Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ (@Samibebi2)
ሰሞኑን አርበኛ ዘመነ እና ሳሚና AFNM ድርጅት ላይ ዘመቻወች በርትተዋል።ይሄ ማለት ስራ ላይ ነው ማለት ነው። የፋኖ ጠላት ሜዲያዎች በአማራ ስም የሚነግዱ አሞራዎች AFNM ይፍረስ ሲሉ ሰማሁ So የዘመቱበት AFNM ፋኖ ለአማራ ፍቱን መድኃኒት እየሰራ ነው።
6
189
አማራ መሪ እና ድርጅት አልባ ተደርጎ አማራን በመቆየቱ የግፍ ጥግን ያየ ከግፎቹም አልፎ ለመጥፋት የተጋረጠ ሁኖ ሳለ በአሳር በመከራ የተገኘን ድርጅት እና መሪ የሚያብጠለጥል ግሪሳ ማየት 💔ያሳዝናል
3
118
አሻግሮ ማየት ከተቻለ ሌላው እዳው ገብስ ነው ። ጉዞ ወደ ፊት ብቻ 💪 AFNM @mamyene
4
2
20
354
ለሃሳብ ጥራት ያዙባት....ከAFNM ጋር ወደፊት💪
2
1
194
በነገራቸን ላይ መሬት ላይ ያለው ፋኖ አርበኞች ሲከባበሩ ሲዋደዱ እዩት የጎንደር ጀግና አርበኛ ፋኖ ሲሳይ አሸብርን ወንድሙን ዘሜን እንዴት እደሚያከብረው አየህ አሉ ደሞ በስም ዲያስፖራ ውጭ ተቀምጦ እደ ቡግጅ ሲናዛነዝ ስታይ ኧረ ወዲያልኝ ዞር በል
1
2
132
በአንድ ላይም ሆነ ነጣጥለህ ስታጠቃቸዉ በጋራ የቆሙበትን አለት ብረት ማድረግ እንዳለብን እያባነንኸን እንደሆነ በደንብ ተረዳ። አሻግረዉ ወደፊት በርቀት የሚያዩት ከሗላ አጥራቸዉን ለመጠበቅ ነዉ።
1
6
341
Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ retweeted
በፍራንክፈርት እና ዙሪያ ያላችሁ አማራ እና የአማራ ወዳጆች የፊታችን ኖቬንበር 21/2026 በተዘጋጀው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ እንድትገኙ አዘጋጆቹ በክብር ጠርቶታል
1
5
6
325
● በውጭ ሀገራት የምትኖሩና የህግ ባለሙያ የሆናችሁ ኢትዮዽያዊያን አንድ ኮሚቴ አቋቁማችሁ በአቶ ጀዋር መሐመድ ላይ ክስ እንድትመሰርቱ፣ ● መገናኛ ብዙሃንም ይህንን ዘረ-ፈጂ ቅስቀሳ ለማውገዝ የሚካሄደውን ህዝባዊ ዘመቻ የማገዝ ትብብር እንድታደርጉ
3
7
1
14
652
ኧረ ያለለት ወንድዬ 😂 ስንት ቢያጎርሱት ነው በዚህ ልክ የበደነው !? ከተከረበቱ አይቀር እንደ ያለለት ነው እንጅ ! የንፁሃን ደም ጎርፍ ሆኖ ይጥረጋችሁ አቦ !!
3
3
666
የሴት አንበሲት❤
9
4
20
613
የአርሲው የእስልምና መጅሊስ ዳንኤል ክብረትን ካባ አልብሶታል፤ ይህ የሆነው ደግሞ አርሲ ውስጥ የፈለግነውን ስናስደርግ ዝም በማለትህና ከመንግስታችን ጎን ሁነህ ሞታቸውን በማመቻቸትህ የሚል ነው። ጊዜው ይርዘም እንጅ ሁሉም የእጁን ያገኛል☝️
2
6
1
20
775
ጀግኖች
5
9
1
39
779
ምኒልክ ፩ኛ ዕዝ - በአምባሰል ተራሮች ላይ ታሪክ መስራቱን ቀጥሏል! በዛሬው አውደ ውጊያ ብቻ የተጠናቀረ ሪፖርት ነው!
4
9
386
ALERT:The violence in Ethiopia’s Arsi Zone is escalating.64more Christians bodies discovered yesterday in Robe Woreda just 11 days after the Shirka massacre of 79+ believers.Ongoing silence enables ongoing atrocities. @StateDept @USCIRF @HouseForeign @HouseForeignGOP @SecRubio
1
2
140
አማራ መሆንህ ብቻ እንጅ ክርስቲያን ሆንክ ሙስሊም የመገደያ ስምህ ፋኖ የሚል ታርጋ ነው፤ሲጨፈጨፉህ እንዲህ በአንድ ስም ሁኖ ሳለ እኛ አንድ ሁነን መዳን ዳገት ሁኖብን አሁንም አንድ እርምጃ ወደ ፊት ሁለት ወደ ኋላ እያልን ነው። Why is there only one?
1
3
1
7
453
trust the process, good things happen
1
164