Curly retweeted
የኔ ቆንጆ እጩ ሙሽራ 😍 ራሷ በሰራችው ተውባ❤ ደሞ በቬሎ እስካይሽ ቸኩያለሁ😁 @Sosenadee
Curly retweeted
አሁን ደሞ ቀለበቱ ልክክ እስኪልባት ጊዜ ሰጥተን ጠብቀን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን 🤩
የኔ አበባ እንኳን ለዚ አበቃችሁ ደሞ ሰርጉን ለመብላት ያብቃን! እስክትጃጁ በፍቅር ያኑራችሁ! ደሞ አደራ እንዳልኩት ንገሪልኝ 😌 @Sosenadee
Curly retweeted
Helloooo እስቲ ተከተሉኝ ቆንጆዋን ፣ የኔ ብርቱ ፣ መካሪዬ ና አበረታች እፄ የሆነችውን ቅመም መልካም ልደት እያልን እንዘምርላት 🤩 ሶሲዬ በረከቱ ሳይጓደልብሽ በጤና ብዙ ኑሪ አሮጊቴ😁 መልካም ልደት ላንቺ @Sosenadee ❤
Curly retweeted
So I said “money ain’t everything” and you guys haven’t stopped cooking me since.
Anyway, if you do have 3,200 ብር come touch grass and remember life’s not all about the bill in ወንጪ this Sunday🍃. It’s a One-day round trip.If you got money but can’t make it, retweet this😭💕
Curly retweeted
Azeb Hailu once said .......
ይሄ ሁሉ ፍጥረት የሚያመሰግንህ
ይሄ ሁሉ ክብር ያንተ የተገባህ
ስለሆንክ ገዢ ብርቱና ገናና
አሁንም ይብዛልህ ክብርና ምስጋና ........
እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይገባሃል 🤲🏿🙏🏿
























