የፈረሰኞቹ ገጽ (@StGeorgeFCV) header
የፈረሰኞቹ ገጽ (@StGeorgeFCV) profile picture

The 1st Ethiopian Football Club Since 1935 G.C/ 1928 E.C.✌.

East Africa , Ethiopia
Joined April 2013
ላለፉት ዓመታት በማህበራዊ ትስስር ገጾች የነበረን ቆይታ እዚህ ላይ ሊያበቃ የግድ ሆነ፡፡ ስለ አብሮነታችን እናመሰግናለን! የፈረሰኞቹ ገጽ!
4
1
2
10
የአፍሪካ እግርኳስ አስተዳዳሪ አካል (ካፍ) በሚያወጣው የ5 ዓመት የክለቦች ደረጃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ክለቦች 26 ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ /በፈረሰኞቹ ገጽ/ facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
1
3
EBS Tv በፈረሰኞቹ ገጽ የተካሄደውን የ2010 ዓ·ም የኮከብ ፈረሰኛ ምርጫ የቀኝ መስመር ተከላካይ ተጨዋች የሆነው አብዱልከሪም መሐመድ ማሸነፉን በመግለፅ በ180 ሰኮንድ የመረጃ ሰዓታቸው ላይ እንዲህ ዘግበውታል። የተንቀሳቃሽ ምስል ምንጭ፦ @EbstvFish
6
Abdulkarim Mohammed have been voted best Horseman of 2017/18 playing season by St George fans! Read more - m.facebook.com/story.php?sto…
1
4
«የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ለሰጡኝ የኮከብ ፈረሰኛነት ክብር ልባዊ ምስጋዬን ላቀርብላቸው እወዳለሁ፡፡» አብዱልከሪም መሐመድ /በፈረሰኞቹ ገጽ/ m.facebook.com/story.php?sto…
2
«ከማንኛውም ክለብ በበለጠ የሚበደለው ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው፡፡» አብዱልከሪም መሐመድ (ከወንዶ ገነት ኬላ ሜዳ እስከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኮከብነት!) /በፈረሰኞቹ ገጽ/ ሙሉውን ጽሑፍ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡- facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
1
አብዱልከሪም መሐመድ - የማይደክመው ፈረሰኛ! ሙሉ ጹሑፉን ለመግኘት ሊንኩን ይጫኑ፦ m.facebook.com/story.php?sto…
1
አብዱልከሪም መሐመድ አሸናፊ በሆነበት የ2010 ዓ.ም የኮከብ ፈረሰኛ ምርጫ ላይ የፈረሰኞቹ ገጽ ተከታታይ የሆኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋቾች የሰጧቸው ድምጾች በብዛት እና በመቶኛ ሲቀመጥ ይህንን ይመስላል፡፡
1
አብዱልከሪም መሐመድ፣ የ2010 ዓ.ም የውድድር ዘመን ኮከብ ፈረሰኛ ተብሎ የፈረሰኞቹ ገጽ ተከታታይ በሆኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ተመርጧል! facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
1
3
የኮከብ ፈረሰኛ ምርጫ ሊጠናቀቅ 4 ሰዓታት ብቻ ይቀሩታል። m.facebook.com/story.php?sto…
1
የኮከብ ፈረሰኛ ምርጫ 2ኛ ቀን! /በፈረሰኞቹ ገጽ/ 1. ሙሉዓለም መስፍን 2. ሳላሃዲን በርጌቾ 3. ሮበርት ኦዶንኮራ 4. በሀይሉ አሰፋ 5. አብዱልከሪም መሃመድ 6. አብዱልከሪም ኒኪማ 7. አስቻለው ታመነ facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
2
1
የ2010 ዓ.ም የኮከብ ፈረሰኛ ምርጫ ተጀመረ!!!!! /በፈረሰኞቹ ገጽ/ facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
1
1
አጠቃላይ ውጤት፦ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2—0 ሀዋሳ ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከነማን 2—0 ማሸነፍ ቢችልም ጅማ አባ ጅፋር አዳማ ከነማ 5—0 በማሸነፉ ጅማ አባ ጅፋር የ2010 ዓ·ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል።
1
1
6
እናመሰግናለን! /በፈረሰኞቹ ገጽ/ m.facebook.com/story.php?sto…
3
የአስቻለው ታመነ መልዕክት ከፍፃሜ ጨዋታ በፊት! facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
2
የአብዱልከሪም ኒኪማ መልዕክት ከፍፃሜ ጨዋታ በፊት! facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
2
የሳላሃዲን በርጌቾ መልዕክት ከፍፃሜ ጨዋታ በፊት! facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
1
«ጊዜው የመደመር ነው ካልን አይቀር የዘንድሮን ዋንጫ ከጓደኞቹ ጋር መደመር አለብን፡፡» ዳዊት መብራቱ (ገዳዳው) facebook.com/StGeorgeFcV/pho…
2
3