Aweke Abreham (@awekeab) header
Aweke Abreham (@awekeab) profile picture

Amharic sport Commentator at @Supersport |Ethiopia|Football|Athletics|GiGi|Adam Reta|Leo Messi|

Addis Ababa
Joined November 2009
Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)Photo by Aweke Abreham (@awekeab)
I don't care to which ethinic group u belong, wht language u speak, wht God u worship, wht political ideology u follow.We’ve more in common 4 bng human more zan wht we can have 4 belonging 2 same ethnic,religious or political group, the only group zat consist us ol is humanity!
1
2
96
Aweke Abreham retweeted
I fell asleep, and had a dream that I was teaching my younger bro to play baseball. As if God was comforting me.
8
135
8
26,542
3,284,763
ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ አካዳሚ የመክፈት እቅድ እንዳለው የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች ጆቫኔ ኤልበር እዚህ መጥቶ መግለጫ ሰጥቶ ነበር:: እኔም ተረኛ አንባቢ ስለነበርኩ ዜናውን አቀረብኩት::የጀርመኑ ክለብ ያለውን እውን ሳያደርግ 5 ዓመት ሊሞላው ነው::
13
1
2
68
10,282
It’s all about taking chances 🏆
1
276
AFCON 2023 🤝 Euro 2016 Déjà vu ♾️
3
262
ሊዮ ሜሲ ለ8ኛ ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ ሆኗል!
1
9
455
International Fair Play Award nominee ✨ Repost to vote for Letesenbet Gidey 🇪🇹 comforting @SifanHassan 🇳🇱 after her fall in the women's 10,000m final at the #WorldAthleticsChamps Voting closes at midnight CET on Sunday 5 November. #AthleticsAwards
24
739
29
1,205
121,365
Female Athlete of the Year nominee ✨ Retweet to vote for Gudaf Tsegay 🇪🇹 in the #AthleticsAwards.
303
3,886
220
4,424
441,729
Female Athlete of the Year nominee ✨ Retweet to vote for Tigist Assefa 🇪🇹 in the #AthleticsAwards.
84
1,805
72
1,996
208,853
ሌሎች አትሌቶች ይሮጣሉ ትግስት አሰፋ ትበራለች! የዓለም የማራቶን ሪከርድን በ2:11:53 በመግባት ሰብራለች! በሴቶች ማራቶን የዓለም ሪከርድ የሰበረች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሆናለች!
2
28
1,313
ጉደፍ ፀጋይ የ5000 ሜትር የዓለም ሪከርድን ሰበረች! 14:00:21!
3
72
2,315
እንኳን ደስ አለሽ @HanaGebres! የጣፈጠ ትዳር ይሁንልሽ!
2
1
22
1,457
ይህ ከሆነ ዛሬ 17 ዓመት ሞላው! አረጀን እኮ ጎበዝ 😉 "ጊዜ በረርክ በረርክ ግና ምን አተረፍክ?!..."
3
7
624
መልካም ቅዳሜ 🫶🏽🫶🏽🫶🏽
1
24
969
Congratulations @GirmachewK 👏🏾
Girmachew Kebede Mengesha, an MS in Sport and Entertainment Management student at HBKU, had his op-ed article “Why Qatar 2022 will be the best World Cup” shortlisted in the top 10 of the ‘Best Column’ category in Africa at the AIPS Sport Media Awards 2022.
1
144
ይህ ሰው ዛሬ የዕድሜ ቁጥሩ ግማሽ ክፍለ ዘመን ደፍኗል! የትራክና ጎዳና ላይ ሩጫዎችን በፈጣን እግሮቹ ያሸነፈው ብርቱ ድህነትን በታታሪነት አሸንፎ ከሃገሪቱ ቁንጮ ባለሃብቶች መካከል አንዱ መሆን ችሏል! መልካም 50ኛ ዓመት ልደት ሃይላችን!
1
2
83
2,814
ጠሚው :- የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ስልጣን ልቀቅ ሳይሆን ስልጣን እንልቀቅ ነው ማለት ያለብዎት እኔ:- አቶ ክርስቲያን እባክዎን ስልጣን አብረን እንልቀቅ ይበሏቸው🙏🏽
9
318
ሴት ሆኖ ያለ አቋራጭ መንገድ ስኬታማ ለመሆን ከወንዱ በብዙ የላቀ ልፋት ይጠይቃል:: ~ ይህን ላሳካችሁና ለማሳካት ለምትጥሩ ~ ተዓምር ባትፈጥሩ እንኳን በወንዶች ዓለም ሰርቫይቭ ላደረጋችሁ ሴቶች አድናቆቴ ወሰን የለውም 👏🏽👏🏽👏🏽 መልካም የሴቶች ቀን! – at Ethiopia
2
1
15
922
ኢትዮ ቴሌኮም በVPN ከጀርመን ሲንጋፖር ከአሜሪካ ፖላንድ…ተንከራተትን:: ኧረ ከስደት ወደ ሃገራችን መልሰን በህግ አምላክ 🤷🏽‍♂️ – at Ethiopia
1
11
657
ኦርቶዶክስን ያዳከማችሁ መስሏችሁ ይህን ሁሉ ቀውስ የደገሳችሁ ከቤቱ ርቆ የቆየውን ወጣት ሁሉ ወደ ቤተክርስቲያን መልሳችሗልና እናመሰግናለን 🙌🏾 መቼም ውለታችሁን መላሽ ያድርገን አይባል ነገር 😁
6
61
2
406
11,448
በራስህ ቋንቋ ለመማር በቋንቋህ መጽሐፍትና መምህራን ታዘጋጃለህ እንጂ የራስህን ትምህርት ሚኒስትር ማቋቋም አያስፈልግህም:: At least make it make sense.
15
58
3
454
17,208