Ethiopia Election (@ethioelections) header
Ethiopia Election (@ethioelections) profile picture

የኢትዮጵያ ኢንሳይደር የምርጫ ዘገባዎች - #ምርጫ2018 | Ethiopia Insider's dedicated platform for election coverage

Addis Ababa, Ethiopia
Joined April 2019
Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)Photo by Ethiopia Election (@ethioelections)
የተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 28 ቀን2019 ባካሄደው ስብሰባ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቧቸውን 22 የሚኒስትሮች ሹመት በአብላጫ ድምፅ አጽድቋል። ዝርዝሩን እዚህ ላይ ያንብቡ፦ ethioelections.com/2026/10/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
2
5
555
ክልሎች እና የፌዴራል ከተሞች ያጸደቋቸው ጠቅላላ ሹመቶች ፆታዊ ስብጥር ምን ይመስላል? ​ዝርዝር ዘገባውን እዚህ ላይ ያንብቡ፦ ethioelections.com/2026/10/1… ​#ምርጫ2018 #EthiopiaElection #የመንግሥትምሥረታ #የሥልጣንክፍፍል
1
1
301
ካለፈው ሰኞ መስከረም 18 ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲካሄዱ የነበሩት የከተማ አስተዳደሮች እና የክልል ምክር ቤቶች የመንግሥት ምሥረታ ጉባዔዎች ምን ይመስሉ ነበር? ዝርዝሩን እዚህ ላይ ያንብቡ፦ ethioelections.com/2026/10/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
2
273
ዛሬ የተቋቋመው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ካቢኔ ምን ይመስላል? የካቢኔውን የሹመት ድልድል በድረ-ገጻችን ዘገባ ያንብቡ፦ ethioelections.com/2026/09/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
1
1
1
7,519
ከምክር ቤት ወንበሮች ጀርባ ያለው የመራጮች ድምፅ ስርጭት ምን ይመስላል? ሙሉውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ገጻችን ይመልከቱ፦ youtu.be/fcDfaz2Zmr8?si=Wqd0… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
1
1
1
331
ኢሰመጉ እና ኅብረት ለምርጫ አጠቃላይ የምርጫ ትዝብት ሪፖርታቸውን ይፋ አደረጉ የዘገባውን ሙሉ ዝርዝር እዚህ ይመልከቱ፦ ethioelections.com/2026/09/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
2
292
An In-Depth Look at #Ethiopia’s 7th General Elections. Read the full data analysis and explore the interactive infographics on our website 👉 ethioelections.com/2026/08/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
2
2
4
2,546
🗳️ አሃዛዊ ትንታኔ፤ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ድምፅ ቁጥር ምን ይነግረናል? ethioelections.com/2026/08/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
301
What Is the Problem with #Ethiopia’s Electoral System Tabled for the National Dialogue? ethioelections.com/2026/08/1… #EthiopiaElection2026
1
207
የምርጫ ሥርዓቱ ተመጣጣኝ ውክልና ቢሆን ኖሮ ውጤቱ እንዴት ይቀየር ነበር? የምርጫ ሥርዓቶቹን ጥቅምና ጉዳት፣ እንዲሁም ሙሉውን አሃዛዊ ትንታኔ በድረ-ገጻችን ያንብቡ 👉🏾ethioelections.com/2026/08/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
125
የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት ችግሩ ምንድን ነው? የ7ኛው ምርጫ ውጤት በተመጣጣኝ ውክልና ቢሰላ ኖሮ ምን የትኞቹ ፓርቲዎች ያተርፉ ወይም ያጎድሉ ነበር? ሙሉውን አሃዛዊ ትንታኔ በድረ-ገጻችን ያንብቡ፦ 👉ethioelections.com/2026/08/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
2
4
416
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አሸናፊዎች መካከል እጅግ የተጋነነ የድምፅ ልዩነት ተስተዋለ፤ ከአንድ ሺሕ በታች እና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ድምፅ ያገኙ ተመራጮች ሁለቱም እኩል ወደ ፓርላማ ይገባሉ ዝርዝሩን 👉🏾 ethioelections.com/2026/07/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
3
1
7
7,761
ድጋሚ ቆጠራ የተደረገባቸው የምርጫ ቆጠራዎች ውጤት እስካሁን ይፋ አለመደረጉን ዕጩዎች ገለጹ፤ በሃላባ 1 የምርጫ ክልል የድምፅ ቆጠራው ለአራተኛ ጊዜ ሊደገም ነው ተብሏል ዝርዝሩን 👉🏾 ethioelections.com/2026/07/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
2
1
491
“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ለፖለቲከኞች ‘ለመሆኑ በኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለምን ማሸነፍ አይችሉም?’ የሚለውን ጥያቄ አንስታለች። ዝርዝሩን 👉🏾 ethioelections.com/2026/07/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
2
1
1
406
ብልፅግና ፓርቲ ለተቃዋሚዎች 15 በመቶ የምርጫ ክልሎችን ትቶ ለመወዳደር ከ6 ወራት በፊት ወስኖ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ ዝርዝ ር ዘገባውን እዚህ ላይ ያገኙታል 👉🏾ethioelections.com/2026/07/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
1
2
2
596
ዶ/ር አበባው ደሳለው ከ "ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ጋር ያድረጉትን ቆይታ ሙሉ ቃለ ምልልሱን እዚህ ቪዲዮ ላይ ተከታተሉ። youtu.be/I_7EVUEbSqE?si=sjQG… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
570
ለፓርላማ በምርጫ ክልል 11 ዕጩ የነበሩት ዶ/ር አበባው ደሳለው በዚህ ብልፅግና ባልተወዳደረበት ምርጫ መሸነፋቸውን አስመልክቶ ቁጭታቸውን ገልጸዋል። #ምርጫ2018 ሙሉውን ቃለ ምልልስ የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዩቱዩብ ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
1
4
1
3
1,772
ከምርጫ ካርድ ነጠቃ እስከ ታዛቢዎች ድብደባ ፓርቲዎች በአንዳንድ ምርጫ ክልሎች ድጋሚ ምርጫ የጠየቁባቸው ምክንያቶች ምንድን ናቸው? ዝርዝ ር ዘገባውን እዚህ ላይ ያገኙታል 👉🏾ethioelections.com/2026/06/1… #ምርጫ2018 #EthiopiaElection
184