Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio) header
Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio) profile picture

Ethiopian Human Rights Council is an independent organization stands for the rule of law & human rights in Ethiopia.

Ethiopia
Joined May 2013
Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)Photo by Ethiopia Human Rights Council (@hrcoethio)
The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) calls for the protection of civilians and respect for the fundamental right to life amid ongoing armed conflicts and human rights violations in different parts of Ethiopia. Telegram channel:🔗 t.me/ehrco/2418
1
120
📢 CALL FOR TRAINER/CONSULTANT EHRCO seeks a qualified trainer/consultant for a 4-day training on identifying, verifying & countering post-election misinformation, disinformation & hate speech. 📅 Oct. 6–9, 2026 📍 Burayu & Ambo, Oromia 📩 Apply: [email protected]
199
ለሰላም እና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የቀረበ ጥሪ መስከረም 17. 2019 ዓ.ም t.me/ehrco
1
164
እንኳን ለ2019 ዓመተ ምህረት አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ጷጉሜን 05/2018 ዓ/ም t.me/ehrco
1
175
የኢትዮጵያን 7ኛ ሀገራዊ ምርጫን በተመለከተ በአማርኛ የተዘጋጀ ሪፖርት የትዝብት ስራ በተሰራባቸው አካባቢዎች የስራ ቋንቋ ለመተርጎም ተሞክሯል። ሊንኩን በመጫን ሙሉውን መረጃ ያግኙ t.me/ehrco
2
123
Recruitment for Trainer for a Capacity-Building Training on Gender-Sensitive Programming, Psychosocial Support, and Inclusive Program Management. t.me/ehrco
188
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተዘጋጀ 158ኛ ልዩ መግለጫ (በአማርኛ፥ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ) ሐምሌ 19/2018 ዓ/ም t.me/ehrco
3
3
273
"መንግስት በትግራይ ክልል እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ያስቁም" በሚል ርዕስ በኢሰመጉ የተዘጋጀ አስቸኳይ መግለጫ ሐምሌ 05/2018 ዓ/ም t.me/ehrco
2
1
4
250
"በዘይሴ ወረዳ በነዋሪዎችላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች መንግስት በአስቸኳይ ያስቁም" በሚል ርዕስ በኢሰመጉ የተዘጋጀ አስቸኳይ መግለጫ ሰኔ 25/2018 ዓ/ም
2
1
1
1
614
ኢሰመጉ በ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም በተካሄደው 7ኛ አገር አቀፍ ምርጫ ላይ በታዛቢነት መሳተፉን ተከትሎ ያዘጋጀውን የምርጫ ትዝብት ቅድመ መግለጫ እንደሚከተለው አቅርቧል። ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ/ም t.me/ehrco
284
Every vote is a voice. Every voice shapes the future. As Ethiopia prepares for its 7th National election, participation in a peaceful, informed, and responsible manner strengthens democracy and promotes human rights. Your vote matters. EHRCO t.me/ehrco
2
1
3
343
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ በታዛቢነት ለመሳተፍ የሚያስችለውን ፍቃድ ከምርጫ ቦርድ ማግኘቱን ተከትሎ በታዛቢነት የሚያሰማራቸውን ታዛቢዎች አሰልጥኖ ለማሰማራት ዕቅዱን አጠናቋል... t.me/ehrco
1
108
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ከ UNDP ባገኘው ድጋፍ መራጮች መብታቸውን ተጠቅመው ይበጀኛል የሚሉትን የምርጫ ተወዳዳሪ መምረጥ እንዲችሉ ቅስቀሳ የሚያደርጉ ወጣቶችን በማሰልጠን በባህርዳር እና ጎንደር ያሰማራ ... t.me/ehrco
119
"መንግስት በህይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነት እና የመዘዋወር መብቶችን በተገቢው ሁኔታ ሊያከብር ይገባል" በሚል ርዕስ በኢሰመጉ የተዘጋጀ አስቸኳይ መግለጫ ግንቦት 10/2018 ዓ/ም t.me/ehrco
1
3
1
4
266
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሚያዚያ 22/2018 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ የተካሄደ ውይይት The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) held a consultation forum in Hawassa on April 30/2026 For the details click t.me/ehrco
1
1
109
ቻናላችንን ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑት  ። t.me/ehrcow
1
1
36
ኢሰመጉ ከ ECES ጋር በመተባበር በሀዋሳ ከተማ በሰሜን ሲዳማ ዞን ለሚገኙ የተለያዩ አካላት ከሚያዚያ 7 - 9/2018 ዓ.ም የመራጮች ስልጠና 180 ሰልጣኞችን ተደራሽ አድርጓል። ለተጨማሪ መረጃ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑት  t.me/ehrcow
95
ኢሰመጉ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም በጅጅጋ ከተማ በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ በምርጫ ታዛቢነት ለሚያሰማራቸው የምርጫ ታዛቢዎች የምርጫ ቦርድ ተወካይ በተገኙበት በምርጫ ታዛቢዎች የስነ-ምግባር መመሪያ ዙሪያ የአንድ ቀን ስልጠና ሰጥቷል። t.me/ehrcow
62
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን እና አካባቢው የደረሰውን አስደንጋጭ አደጋ በተመለከተ መጋቢት 14/2018 ዓ/ም https ://t.me/ehrcow
1
1
84