ጥቅምት 17 2019
30 አመት የምስረታ በዓሉ እያከበረ የሚገኘው ኒያላ ኢንሹራንስ ባለፈው በጀት አመት ያልተጠራ አንድ ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ።
t.me/ShegerFMRadio102_1/2700…
ጥቅምት 17 2019
የአየር ንብረት ለውጥ ለበሽታዎች መከሰት አባባሽ ምክንያት በመሆን ተጨማሪ ስጋት ፈጥሯል ተባለ።
የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸውን ችግሮች መቋቋሚያ ስትራቴጂ ተሰናድቶ እየተሰራበት መባሉንም ሰምተናል
t.me/ShegerFMRadio102_1/2700…
ጥቅምት 17 2019
የህብረት ስራ ማህበራት ከተቋቋሙ በኋላ ወደ ስራ ሲገቡ ውጤታማ የማይሆኑት በትክክለኛው መንገድ ስለማይመሩ ነው ተባለ።
ይህንን ችግር ለመፍታትም የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
tinyurl.com/y9va8425
ጥቅምት 17 2019
በሀሰተኛ የዲጅታል ደረሰኝ እየተጭበረበርን ነው የሚሉ ነጋዴዎች ያጋጥማሉ
ሸማቾች ክፍያ ፈፅመናል በሚል ዲጅታል ደረሰኝ በስልካቸው ቢያሳዩም፣ደረሰኙ ሃሰተኛ በመሆኑ ነጋዴዎች ለኪሳራ እየተዳረግን ነው ብለዋል
tinyurl.com/yuhtc2b3
ጥቅምት 17 2019
የቤት ኪራይ ፣ የምግብ መጠጡን ዋጋ እየጠቀሱ ኑሮ ከበደን የሚሉ በርካታ ናቸው፡፡
መንግስት በበኩሉ ባለፈው ወር 14.9 በመቶ ሆኖ የተመዘገበውን የዋጋ ንረት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ ፣ ኑሮን ለማስተካከል…
tinyurl.com/5n6j66up
የጥቅምት 17 2019 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#አሜሪካ
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በብራዚል ግራ ክንፈኛው ሉላ ኢናሲዮ ዴ ሲልቫ አሸናፊ የተደረጉበትን ምርጫ የተጭበረበረ ነው አሉ፡፡
tinyurl.com/46hdkn97
#ሟሟሻ
በአንተ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን በሌላው ላይ አታድርግ
youtu.be/NNDOYTtK_do?si=naee…
የጥቅምት 16 2019 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ፈረንሳይ
በፈረንሳይ የተቃውሞ ሰልፉም ግጭቱም የሰልፈኞች እስሩም እንደቀጠለ ነው ተባለ፡፡
tinyurl.com/yv63v95t
ጥቅምት 16 2019
ከአመታት በፊት እስከ 235000 ሰው ይቀጥር የነበረው የጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ አሁን የሚፈጥረው የስራ እድል በግማሽ ቀንሷል፡፡
tinyurl.com/44874n32
ጥቅምት 16 2019
ለግብርናው ዘርፍ የሚሆኑ የትራክተር ማሽኖችን ወደ ሀገር ለማስገባት አሚዩ ኢንጂነሪንግ የተሰኘ ተቋምና ዘመን ባንክ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ተናገሩ።
ስራው በ130 ሚሊየን ብር ተጀምሯል ተብሏል፡፡
tinyurl.com/mrxtpr2t
ጥቅምት 16 2019
ከሰሞኑ በተፈፀመ ጥቃት በቁጥር ጥቂት የማይባሉ ዜጎች የተገደሉት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ መረጋጋት ቢታይም አሁንም ስጋት ላይ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
tinyurl.com/2x6ar2fy
ጥቅምት 16 2019
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ባለፈው ሐሙስ የተቀሰቀሰው ግጭት አሁንም አለመቆሙ ተነግሯል።
tinyurl.com/d58ud9pm
ጥቅምት 16 2019
በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው ጥብቅ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተለያየ መለኪያ ለውጥ እየታየበት መሆኑ ይነገራል፡፡
እስካሁን ግን ከሚነገረው ባለፈ ይህንን ማየት አልቻልንም የሚል ጥያቄ ሲነሳ ይሰማል፡፡
tinyurl.com/3pmy36ye
#በዓሉ_ግርማ...
የበዓሉ ግርማ የሕይወቱ የመጨረሻ ሰዓታት ላይ ትኩረት ያደረገው ቴአትር ከ11 ወር የዝግጅት ጊዜ በኋላ ተመልሶ ወደ መድረክ መጥቷል።
‘‘በዓሉ ግርማ – ቤርሙዳ’’ የተሰኘ ቴአትር በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ዳግም…
t.me/ShegerFMRadio102_1/2698…
#መቆያ
ዘረኛነትን የተዋጋው ማልኮም ኤክስ - በእሸቴ አሰፋ ጥቅምት 14 / 2019
youtu.be/N62u9xOssZY?si=MiG9…
#mekoya #esheteasefa #malcolmx
ጥቅምት 14 2019
እስካሁን ምንም ዓይነት የፈውስ መድሃኒት ያልተገኘለት የኢቦላ ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ምን እየተደረገ ነው? ምን ማድረግስ ይበጃል?
youtu.be/16BrpQmLiQQ
የነገ ጥቅምት 14 2019 ዓ/ም #የቅዳሜ_ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን ከቀኑ 7:00 ሲሆን፤በማሟሻ ይጀመራል
#ማሟሻን ተከትሎ እሸቴ አሰፋ በ-#መቆያ መሰናዶው ስለ ሰብዓዊ መብት ተከራካሪው ማልኮም ኤክስ (Malcolm X) እየነገረ ያቆየናል
t.me/ShegerFMRadio102_1/2697…
ጥቅምት 13 2019
በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱን ፣ የዋጋ ንረቱን ከግምት ያስገባ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲኖር ተደጋግሞ ጥያቄ እየቀረበ ነው፡፡
youtu.be/SmQ_vcXj-eo?si=yaHe…
የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት እርስ በእርስ አለመተማመንን ለማሻሻል ምን ቢደረግ ይበጃል?
youtu.be/zqkYEuT_y3g









