Dr. Tegene Regassa (@tegene6) header
Dr. Tegene Regassa (@tegene6) profile picture

Public relations &communication CEO, Ministry of health of Ethiopia

Addis ababa,Ethiopia
Joined July 2011
Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)Photo by Dr. Tegene Regassa (@tegene6)
Walk the talk!
2
5
250
Dr. Tegene Regassa retweeted
Unforgettable visit to #AddisAbaba #Rivers & #RiversideDevelopment with colleagues from @AHRI_ETH, @FMoHealth & Institutions on September 5/2025 (ነሐሴ 30/2017) under heavy rain. Witnessed #PowerofImagination #Committment & 24/7 #Action leading to huge results. @addisababacom
3
11
427
Check out ጤና ሚኒስቴር's video! #TikTok vm.tiktok.com/ZMhHwo6S7/
2
1
84
5
4
14
1,612
Dr. Tegene Regassa retweeted
Baga Ayyaana Irreechaa nagaan geessan! እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Ayyaana Gaarii!
17
44
1
313
13,151
Dr. Tegene Regassa retweeted
Proud to join the #CleanEthiopia Digital Telethon! Grateful to everyone for supporting the 'Clean Streets - Live in Health' movement. Let's all contribute to keep our streets & health facilities clean. Together, we make a healthier Ethiopia! CBE - 1000623230248 #IHaveJoined
6
19
2
104
4,572
የጤና ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አክብረዋል። m.facebook.com/story.php?sto…
3
3
3
562
መረጃ ሃይል ነው! ትክክለኛ የጤና መረጃዎችን ከታማኝ የጤና ምንጮች ያግኙ! የጤና ሚኒስቴር የማህበራዊ ገጾችን ይከተሉ! vm.tiktok.com/ZMjAG1uuM/
6
17
4,665
የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው። ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል። በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ ኅብረታችን በሌሎች ጉዳዮቻችንም ሊደገም ይገባዋል። ብዙ ፈተና ነበረው፤ ወደኋላ እንድንመለስ ብዙ ተጎትተን ነበር። በውስጥ ፈተና በውጭ ጫና ነበረብን። ከፈጣሪ ጋር የመጣውን ሁሉ ተቋቁመን ለዚህ ደርሰናል። ነገር ግን የዳገቱ ጫፍ ላይ ደረስን እንጂ ዳገቱን ወጥተን አልጨረስነውም። በቀጣዩ ጊዜ ያቀድነውን አጠናቅቀን ፈጣሪን እንደምናመሰግን እምነቴ ነው። ለግድቡ የምናደርገውን ማናቸውንም ድጋፍ እስከ ፍጻሜው እንድንቀጥል በዚሁ አጋጣሚ አደራ እላለሁ።
865
1,112
244
3,266
506,918
On National Sacrifice Day, the Ministry of Foreign Affairs in collaboration with Kirkos Sub-City Woreda 7 has conducted a blood donation drive today. The leadership and employees of the Ministry and the Sub-City Woreda 7 administration have donated blood.
12
23
1
66
7,631
Dr. Tegene Regassa retweeted
Exciting updates! Though registration for in-person conference attendance is officially CLOSED, we have great news that – FREE online virtual participation is NOW OPEN! Join us from anywhere in the world! Click the link below to register icphc.conference.tc #ICPHC2023
2
40
3
129
16,080
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋዉንዴሽን አለም አቀፍ ልማት ፕሮግራም ዘርፍ ፕሬዝደንት ዶ/ር ክርስቶፈር ኤልያስ ጋር ተወያዩ። m.facebook.com/story.php?sto…
2
3
606
#ነጻ_የጤና_ምርመራ! የክረምት በጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎት ቦታ:-ራስ ኃይሉ ስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከል። ከነሐሴ 11-17/2015
2
12
38
7,977
በአለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግስት ትብብር ዘጠኝ መቶ ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የተበጀተለት ባለ አስራ ሁለት ወለል የባዮ ባንክ እና የላቦራቶሪ ጥራት ማረጋገጫ ናሙናዎች ማምረቻ እና ማከማቻ የህንፃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተጣለ።
6
20
69
9,347
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተለያዩ የጤና ጉዳዮች ላይ ከጤና ባለሞያዎች ጋር በመሆን ከተመልካቾች ለሚነሱ ጥያቄዎች በቀጥታ ምላሽ የሚሰጥበት "ጤናዎ በቤትዎ" ፕሮግራም 14ኛ ዓመቱን በድምቀት አክብሯል። #ጤናዎ_በቤትዎ m.facebook.com/story.php?sto…
7
13
2,902
ለጡት ማጥባት ምቹ ሁኔታ በመፍጠር፣ ሰራተኛ እናቶችን እንደግፍ! የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንት ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 1 2015
1
15
37
3,265
Congratulations to Daniel and Eniyew !
1
8
211
"የማህበረሰባችንን የጤና መረጃ ፍላጎት እና በሽታዎችን መከላከልና ጤናን ማበልጸግን ማዕከል ያደረጉ የተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ዘርፈ ብዙ ፋይዳ አላቸው።" ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ የህዝብ ግንኙነት እና የኮሚኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ m.facebook.com/story.php?sto…
2
6
761