Yidnekachew kebede (@ykfison) header
Yidnekachew kebede (@ykfison) profile picture

Human Rights Defender, Activist, and Founder & Editor of Negari TV (an online media).

Joined August 2012
Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)Photo by Yidnekachew kebede (@ykfison)
Yidnekachew kebede retweeted
እንደ ገብረመድህን ሀይሌ አይነት ልቡ በማን አለብኝነት ያበጠ እና እዚህ ግባ በማይበል የአሰልጣኝነት ዘመኑ የሚኮራ ሰው አይቼም አላውቅም ሀገርን ደጋፊን ማንጓጠጥ ማነው ያስከብራል ያለህ ግን? እንደ እድሜህ መሆን እኮ ከባድ አይደለም 😏
20
2
1
59
8,646
Yidnekachew kebede retweeted
በአማራ ክልል እየተፈፀሙ ባሉ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ዜጎች እንደተገደሉ እንደሆነ ታወቀ Read more: t.me/meseretmedia/419
59
483
16
656
41,431
Yidnekachew kebede retweeted
Live video footage from Tel Aviv showed a barrage of projectiles that the Israeli military says were Iranian missiles after warnings of an imminent attack.
352
2,894
201
12,271
893,530
Yidnekachew kebede retweeted
As @HermelaTV said… ኢትዮጵያዊነት ከክልል በላይ ነው💚💛❤️! ኦሮሚያ የተወለድኩባት ክልል እንጂ ሀገሬ አይደለችም:: #NoMore
220
1,137
47
5,138
Yidnekachew kebede retweeted
ሰው በህግ ይዳኝ! ጥፋት ካለም ህግ ቦታ ይዞ መሄድ ሲቻል ይሄን የፖሊሶች ኢሰብዓዊ እንግልት መቼ ነው የሚቆመው?? ያደክማል 😞
143
283
92
506
Yidnekachew kebede retweeted
ህጋዊ ህገ ወጥነት በአስቸኳይ ይቁም!!! ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ የት ነው? #JournalismIsNotACrime
18
289
30
669
Yidnekachew kebede retweeted
ሰዎች ታምራት ነገራ ከእስር እንዲፈታ ያሳየነውን አጋርነት በክፉ ጊዜ ድምጽ የሆነልን ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ አቅማችን በፈቀደ ሁሉ፥ እዚህ መንደር ደሞ TWEET & RETWEET በማድረግ አጋርነታችን እናሳይ። ጎበዜ ሲሳይ የት ነው? #FreeGobezeSissay
7
251
14
443
Yidnekachew kebede retweeted
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ አደጋ ላይ ነው! ዛሬ ከየካቲት ሆስፒታል የወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በድብዳባ ምክኒያት ተጎድቶ በደህንነቶች ወደ ሆስፒታሉ ገብቶ ህክምና ተደርጎለት ወደማይታወቅ ቦታ በድጋሚ እንደተወሰደ እየተነገረ ነው @DanielBekele @EthioHRC
21
111
36
199
The use of force by one country against another is wrong, against the @UN Charter, and unacceptable. But it is not irreversible. I repeat my appeal to President Putin: Stop the military operation in Ukraine. Bring the troops back to Russia.
434
1,138
155
3,278
የእማማ እንባ! ምንም ቃላት የለም። ዐማራ ኢትዮጵያዊ የመሆን መከራ ነው። የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ የእናቶቹን እንባ የሚያብስ ትውልድ ይመጣል። ይህ ትውልድ ግን በሚኖርበት ዘመን የእናንተ የእንባና የመከራ ዕዳ አለበት ።
20
120
8
310
/ የአ/አ ፀጥታ ቢሮ፣ "ሰለ ወለጋ ተፈናቃዮች የሚባለው ሐሰት ነው" አለ፣ *እከሳለሁ" አለ። እኛ የምንለው:- 1--ሙሉ ማስረጃው አለን 2--ህግን ከማስከበር፣ ማክበር ይቀድማል 2--እኛ የምንፈራው እግዚአብሄርን እንጂ፣ ተረኞችን አይደለም / #Ethiopia
39
110
9
485
"እኛ አባይን እንገድብ ብንል ሀቅም የለንም፣ አባይን ለመገደብ እንድንችል እርዱን ብንል ወዳጅ ሀገራት ግብፅን ላለማስቀየም ፈቃደኛ አይሆኑም። ቀጣዩ ትውልድ ግን በራሱ ንዋይ ይገነባዋል። ጥናቱ በክብር ይቀመጥ!" ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ✍️🇪🇹
28
241
9
745
Yidnekachew kebede retweeted
አሸባሪው ህወሃት የአፋርን መሬት በመያዝ ለመደራደሪያ ለማቅረብ ማሰቡ መቀበሪያውን ያፋጥናል። ይሄን ዛሬም ነገም ሁሌም ደጋግመን እንናገራለን ኢትዮጵያን በአፋር ድንበር ለመድፈር ከሞከሩ ሞታቸውን እንዳፋጠኑ ነዉ የምንቆጥረው ።
107
355
19
1,049
/ የሚያስከብረውም የሚያረክሰውም ከአፍ የሚወጣው እንጂ፣ ወደ አፍ ገብቶ ወደ ሽንት ቤት የሚወጣው አይደለም.... የጨዋ ልጅ አይሳደብም! / #የጨዋልጅ #Ethiopia #AddisAbaba
84
179
14
722
Yidnekachew kebede retweeted
ሁለታኛው መልዕክት The US & co lips drip with cessation of hostilities when the #Ethiopia|n govt prevent the TPLF assault However, they silently approve of TPLF's atrocities on the people of Afar. Hypocrisy is what thwarts peace to progress. Stop war on Afar! #AfarUnderAttack
162
2,194
83
2,105
Yidnekachew kebede retweeted
TPLF terrorists are massacring innocent Afar every day with heavy weapons. #AfarUnderAttack የህወሓት አሸባሪዎች በየቀኑ በከባድ መሳሪያዎች የአፋር ንፁሃንን እየጨፈጨፈ ይገኛል። #AfarUnderAttack
40
404
36
435
Yidnekachew kebede retweeted
አሁንስ በዛ! በማንኪያ ሊያስጠጡን ነዉ እንዴ!
37
22
7
533
Yidnekachew kebede retweeted
ኢትዮጵያ እንዳረጀ ጎጆ በቀላሉ የምትፈርስ አገር አይደለችም፤ እኛ እያለን ኢትዮጵያ በማንም የሰፈር ሽፍታ አትፈርስም። የዓፋር ህዝብ ኢትዮጵያ ክብርዋ ጠብቃ እንድትቀጥል አሁንም በጀግንነት ይታገላል።
58
376
31
1,093
/ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው! / #Ethiopia #AddisAbeba
ዛሬ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጋር የተሳካ ውይይት አድርገናል። 1/2
39
33
5
202