Zmichael the Defender (@zmichael96) header
Zmichael the Defender (@zmichael96) profile picture

ነገደ አምሓራ ፤ ትክክል የሆነን ትክክል ካልሆነ እንድመርጥ እንጂ ምን ጥቅም ያስገኛል በሚል ስሌት አልተቃኘሁም :: Fight injustice. Be on the Right side of history.

#IamFano
Joined June 2023
Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)Photo by Zmichael the Defender (@zmichael96)
በአማራ የህልውና ትግል ውስጥ የአላማ: የሃሳብ: ያፈፃፀም ውሳኔዎች ላይ መርህና ቀይ መስመሮች ያስፈጋሉ:: በአሁን ጊዜ የሚቀጥሉት 7 ነጥቦች በጣም አስፈላጊ ናቸው
6
9
1
18
5,313
Zmichael the Defender retweeted
Silence in the face of #AmharaGenocide & #WarOnAmhara is not an option. The international community must overcome indifference, condemn the atrocities, & demand accountability. We will not stay silent while innocent lives are lost. @cnni @UN_HRC @AJEnglish @AnaMartinsGomes @hrw
Silence in the face of #AmharaGenocide & #WarOnAmhara is not an option. The international community must overcome indifference, condemn the atrocities, & demand accountability. We will not stay silent while innocent lives are lost. @cnni @UN_HRC @AJEnglish @AnaMartinsGomes @hrw
7
6
109
Zmichael the Defender retweeted
ትብብር / ጽምዶ ከሄገ-መንግስቱ አርቃቂዎች እና ፈጻሚ አስፈጻሚዎች ጋር የሚሰራ ተረኛው ገዱ አንዳርጋቸው ነው ትብብር/ጽምዶ ጠላት ስብስብ ነው ! ገዱ ዘመነ አስረስ = ብአዴን !! #AmharaResistance END #AmharaGenocide
ገዱ አንዳርጋቸው እና ዘመነ ካሴ የሚያመሳስላቸው ወያኔ ፊት ሲቀርቡ ላባቸው የሚያጠምቃቸው ነገር 🤨
1
6
6
79
"አማራ በሚለው ስማችን ይህ አይደረግም" ትሕነግ ትስጥልን 🤮 ኦላ ይስጥልን 🤮
😡 PUBLIC STATEMENT: AFNM MUST PUT AMHARA LIVES AND INTERESTS FIRST The recent declaration by the AFNM Patriots Council distancing the organization from Meketaw's statements, questioning his authority and conduct, announcing an internal leadership response, and appealing to media
6
5
211
ያለው ማስረጃ ሁሉ እንደሚያሳየው ኢትዮጵያ ከደርግ ፋሽዝም ቀጥሎ የብሔር ፋሺዝም ( Ethnofascism) ስርአት የነገሰባት አገር ናት። የወያኔና የOLF Ethnofascism ወይም ናዚዝም በአማራ ላይ በስርአት የተመረኮዘ ጄኖሳይድ እያካሄደ ነው።ይህ የብሔርተኝነት ፋሺዝም በጠላትነት ፍረጃ አማራን በማጥፋት ላይ ስለሚያተኩር፣ከአማራ ህዝብ ጋር መሰረታዊ የዓላማና የህልውና ልዩነት አለ። በህልውና (existential) ጠላትነት ያለው ልዩነት የአጥፊና የጠፊ ልዩነት ነው። የህልውና /የመኖር አለመኖር ጉዳይ ከርዕዮተ ዓለም ፤ከusual ፓለቲካ በላይ ነው። ግጭት ሳይሆን አንድ ወራሪ ሌላውን የማጥፉት ተግባር ነው። ናዚዝም/ፋሺዝም በዘር የበላይነት እና ሌላን ዘር ለማጥፋት የተመሠረተ ሥርዓት ነበር።በዚያን ጊዜ ከናዚው አጥፊ ጋር እስራኤላዊ ህብረት (coalition) መፍጠር አይችልም።እርግብ እንዴት ከጭልፊት አሞራ ጋር ትጎዳኛለች??? ከታሪክ ማስረጃ፣ ቸርቺል ከሂትለር ጋር የሚደረግ ማንኛውም ስምምነት የብሪታንያን ነጻነት በመሰረታዊ ደረጃ እንደሚያጠፋ ስለተረዳ ስምምነት በፍፁም አያስፈልግም ብሎ ወሰነ። ቸርቺል ለትብብር ጥያቄ ለጊዜያዊ ምቾት ወይም ለስጋት ሲባል መሰረታዊ የህልውና መርሆችን አሳልፎ አልሰጠም ፤የመጨረሻውን መቋቋምን መንገድ መረጠ። ጠሀፊው የጠቀሰው የሂትለርና የስታሊን ትብብር በሂትለር ክህደት ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሩሲያና ጀርመኖች ያስፈጀ የማታለያ ትብብር ነበር። በፓለቲካል ሳይንስ ወይም በፍልስፍና የጠላቶች መተባበር የተለመደ ነው ማኪያቬሊ ይፈቅዳል ብትሉንም፤ ሁሉም ምድራዊም ሆነ ሰማያዊ evidence የሚያሳየው ትክክለኛው አስተሳሰብ የሚመነጨው ምድር ላይ ካለው ተጨባጭ እውነታ ነው። ይህም እውነት ኤትኖፋሺስቶች ወይም የኛዎቹ ናዚዎች ጄኖሳይድ በአማራ ላይ እየፈፀሙ መሆኑ ነው። ሁለቱም ቡድኖች ወያኔና ኦሮሙማ በጄኖሳይድ ወንጀል የተጨማለቁ ናቸው።ስለጄኖሳይድ ምንነት ከማኪያቬሊ ሳይሆን ከUN,1948 መግለጫ ማጣቀሻ እንውሰድ። ብዙውን ጊዜ የምትጠቀምበት የማኪያቬሊም ሆነ ማንኛውም usual ፓለቲካና ፍልስፍና extraordinary ለሆነው ጄኖሳይድ ወቅት መጠቀም አይቻልም።በጄኖሳይድ ወቅት ተመጣጣኝ extraordinary የሆነ ትንተና የፍትህ ርእዮተአለምና ፍልስፍና ያስፈልጋል። ይህም የስርአት ለውጥ ትግል ፓለቲካ እና ርእዮተአለም ነው። ወንጀለኞቹን ለፍርድ የማቅረብ የፍትህ ፍልስፍና ነው የሚያስፈልገው እንጂ የማኪያቬሊ ያጋጣሚ ተጠባባቂነት አይደለም። ይህን ንፅፅር ለማስረጃ እንይ፣የመሬት ስበት ምድር ላይ ጠፍንጎ ይዞናል። ይህን Gravity በጥሶ ወደ ህዋ ለመሄድ መኪና ወይም አይሮፕላን አይጠቅምም።ካሰረህ ከተመጣጣኝ ሀይል በላይ የሚፈጥር ሮከት ያስፈልግሃል። ባጭሩ ለየሁኔታው ተስማሚ tool ያስፈልጋል። ለአማራ እውነታ ፣ትክክል ሰትራቴጂና ታክቲክ ጄኖሳይድን ማጋለጥ ስርአቱን መገርሰስ ለፍርድ አቅርቦ ፍትህን ማስፈን ሲሆኑ ትብብር ግን በምንም አይነት ፖለቲካዊ ቃላት ቢቀባባ፣ ጄኖሳይድን መደገፍና ማራዘም ነው
1
9
11
304
በአማራ ላይ የተፈፀመዐውን ጄኖሳይድ፤በኦርቶዶክስ ላይ የሚደርሰውን ጄኖሳይድ መፈናቀልን ጨምሮ የሚመዘግብ እና የሚዋጋ ሀቀኛ ድርጅት አማራ የለውም::ያሉት እንደ ትንግርቱ ያሉ የዝና:የገንዘብ ሸቃይ አጋጣሚ ተጠባባቂ አድር አርባዮ ናቸው OLA ራሱ ጭፍጨፋ መፈፀሙን ያመነውን ጄኖሳይድ ከጨፍጫፊው በባሰ ግፍና ክፋት ትንግርቱ ይክዳል! የጄኖሳይድ መከላከል የተባለውም የስልጣን የገንዘብ የዝና ሸቃይ ድርጅት ለአመታት ጄኖሳይዱን መረጃ ሲያዳፍን የቆየ ነው::
አይነጋ መስሏት .. .... ይህ ንግግር አይለወጥም !! አይስተካከልም !!መቼም አይረሳም !! ጊዜውም ጥሩ ነው በቪዲዮ ተሰንዶ ይቀመጣል !! ይህ አካሄዳችሁ ግልፅ የሆነ ለወንጀሉ ሽፋን ለመስጠት የተሄደበት አደገኛ እርቀት ስለሆነ ከጨፍጫፊው እኩል ተጠያቂነት ይመጣል !! ለጊዜው በመንጋ አጀባ እና ድጋፍ ውስጥ ሆናችሁ ልባችሁም ተደፍኖ አይናችሁም በጥቅም ታውሮ ሰክራችሗል ። እናንተ የተዋዋላችሁት ቁሳዊም ሆነ ፖለቲካዊ ውል አቅላችሁን ቢያስታችሁም የንፁሃን የአማራ ህዝብ ደም ግን እመኑኝ ይበቀላችሗል !! በዚህ ህዝብ ስም ኑሯችሁን የምትገነቡ ከሃዲ ሆዳም የደም ነጋዴዎች ሀቅ የገባችሁበት ገብታ ታሳድዳችሗለች። ለፍርድም ትቀርባላችሁ ..💔😢 እነዚህ ለአማራ ህዝብ እንታገላለን የሚሉ ህሊና የሚባል ጨርሶ ያልፈጠረባቸው ሰዎች የአማራን ህዝብ ሰቆቃ አለም አውቆ እንኳ እንዳይደርስለት በ ኦነግ/OLA/ብልፅግና ሀይሎች ፀረ ህዝብ ድርጅት ተቀነባብሮ በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰውን አሰቃቂ ግፍ እና ወንጀል ለመሸፋፈን የሚሄዱበትን እርቀት ስሙ ..😭
4
8
9
366
በአማራ ላይ የሚካሄደው ጄኖሳይድ ከቱትሲ እና ከማይናማር በ10 X ይበልጣል። ይህም ሆኖ ሳይታወቅ ቆይቷል። እንዳይታወቅ ለአመታት አፍነው የቆዩት ለጄኖሳይዱ እንሟገታለን ብለው በአመራር ላይ ቁጭ ብለው የራሳቸዉን ጥቅም፣ዝና ሸቃይ አጋጣሚ ተጠባባቂ አድር ባይ ናቸው
2
25
2
40
731
Zmichael the Defender retweeted
በጎጠኝነት ላይ ድንቁርና ሲጨመር ያሸማቅቃል 💔 OLA አርሲ የጨፈጨፍኩት እኔ ነኝ ሲል የፅምዶ ደጋፊ ጽምዷቸውን እንዴት ከዚህ ጨፍጫፊ ጋር ትጣመዳላቹህ ከማለት @TingirtTekle ሊሸፍነው የፈለገውን የOLA እና የአብይን አንድነት ባጋለጥነው በእኛ ይበሳጫሉ
3
8
2
9
315
ዘመነ ካላዘዘው ንፁሐን የሚገድል ኦነግ ሸኔ የለም! -------------------------------------------- ''በአርሲ ለተፈጸመው ጥቃት ኦነግ ሸኔ «እርምጃውን የወሰድኩት እኔ ነኝ» ሲል በይፋ ኃላፊነቱን ወስዷል። ኦነግ ሸኔ ዘመነ የሚመራው የትብብሩ አካል ነው:: ዘመነ ካላዘዘው ንፁሐን የሚገድል ኦነግ ሸኔ የለም!'' -------------------------------------------- @ከYaregal Ayana | የፌስቡክ ገፅ የተወሰደ 2/2
4
6
446
Zmichael the Defender retweeted
😭💔💔💔😭❣️🖤😭👇 #EOTCUnderattack #AmharaGenocide
1
49
2
86
2,646
In Ethiopia, the mass killing of Amhara people and Orthodox Christians has been ongoing for the past 35 years. Since Abiy Ahmed took power, it has been intensified. The government under Abiy plans and executes this genocide in alliance with the OLF. Why is the international community silent while genocide continues in plain sight? #AmharaGenocide @realDonaldTrump @POTUS45 @marcorubio @UN @ReutersAfrica @nytimes @washingtonpost
31
1
24
539
የአማራ ደምጎርፍ! ፤የካራ ፣የድንጋይ የገጀራ ፣ የትልቅ በትር ጭንቅላትን ሲመታ የሚሰማ የአማራ ደም ጩኧት አሰቃቂ ድምፅ። በአማራ የደም ጎርፍ ተጠያቂዎች አቢይና ሁሉም የOLF ቡድኖች ወያኔ ብአዴን የዲያሰፖራዊ አመቻች ብአዴን፤አዲሱየትብብር አመራር። ደም ያፈሰሰው እጅ ብቻ አይደለም፣ ያስፈቀደውም የተባበረም ይጠየቃል።
6
5
181
መልካም ልደት ለእስክንድር ነጋ በሰሃራ አሸዋ ምድሩ ተቃጥሎ ደርቆ፣ የዕፅዋት ዘር ተኝቷል ተስፋውን ደብቆ፤ ዓመታት አልፈው፣ከሰማይ የዝናብ ጠብታ ወረደች፣ ዘሩንም ቀሰቀሰች፣ ሕይወትንም ሰጠች። በጄኖሳይድ በረሃ አማራ መሪ ሲጠማ የመሪ ያለህ ብሎ ጩኧቱን ሲያሰማ እንደ ዝናቧ ጠብታ እስክንድር ተወለደ፣ በዱር በገደል ዳገትን ወጥቶ ቁልቁለትን ወረደ ፤ እንደ ጠብታዋ በዱር በገደል ፤ ሕዝብም ያነቃል፤ነፃነትን ያበቅላል ለአማራ ህልውና ቃል ገብቷል ለራሱ ህይወት፣ለስጋ ምቾት አይሸጥም ክብር አይሻም፣ዙፋን አይመኝም የዝናብ ጠብታ በረሃን እንደምታለመልም፣ ሀቀኛ መሪም ነፃነትን ይወልዳል ለዘላለም።
2
18
2
42
990
አሁን ያለንበት ዘመን ልክ እንደ 5 አመታት የጣሊያን ወረራጊዜ ባንዳዎች አቅም አግኝተው አርበኛውን የሚከሱበት ዘመን ነው:: ባንዳና ሹምባሹ ዘመነ ካሴም ይህንን የባንዳ ማስታወቂያ በጌቶቹ የሙሶሊኒ ምስለኔዎች እየታዘዘ አወጣ::ይህ ደፋር ወጥ ረጋጭ!!!!! የባንዳ ታሪክ ራስዋን ደገመች
ህወሃትም ሆነች የባንዳው ስብስብ ጭንቀት ላይ ነው:: ታላቁ እስክንድር ነጋ ድርጅት ይመሰርታል የሚል ፍረሀት ውስጣቸው ገብተዋል:: ለሊትም ቀንም እየቃዡ ነው::አባል አደለሁም ብሎ መርዶ ካረዳቸው በኃላ የሚይዙትን የሚጨብጡትን ነገር አጥተዋል:: ግርግዳ እየቦጠጡ ነው:: ድርጅት ለቅቄላሁ ላለ ግለሰብ ሁሉ መግለጫ አውጥተው ይዘልቁታል ግን?? ባንዳ ስትሆን እንዲህ ነው የምትጨነቀው!! በአሸዋ ላይ የምትገነባው ቤትህ ኮሽ ባለ ቁጥር መግቢያ ቀዳዳው ይጠፈሀል:; በሉ ፍራሽ ዘርጉ እናስተዛዝናለን;:: ለቅሶ እንደርሳለን!!
2
4
9
369
ህወሃትም ሆነች የባንዳው ስብስብ ጭንቀት ላይ ነው:: ታላቁ እስክንድር ነጋ ድርጅት ይመሰርታል የሚል ፍረሀት ውስጣቸው ገብተዋል:: ለሊትም ቀንም እየቃዡ ነው::አባል አደለሁም ብሎ መርዶ ካረዳቸው በኃላ የሚይዙትን የሚጨብጡትን ነገር አጥተዋል:: ግርግዳ እየቦጠጡ ነው:: ድርጅት ለቅቄላሁ ላለ ግለሰብ ሁሉ መግለጫ አውጥተው ይዘልቁታል ግን?? ባንዳ ስትሆን እንዲህ ነው የምትጨነቀው!! በአሸዋ ላይ የምትገነባው ቤትህ ኮሽ ባለ ቁጥር መግቢያ ቀዳዳው ይጠፈሀል:; በሉ ፍራሽ ዘርጉ እናስተዛዝናለን;:: ለቅሶ እንደርሳለን!!
8
7
1
11
1,441
Zmichael the Defender retweeted
እንዴት ይህን ተጎንባሽ የሚያሳርፍ ይጠፋል?‼️ እውን ይህ ሰው ስለምናውቀው የ ትሕነግ ነው የሚያወራው? የአማራውን የመገደያ የውሸት ትርክት ፈጣሪ፣ የዘር ሕገመንግስቱና የክልል አጥሮቹ ባለቤት፣ የኦሕዴድ ወላጅ አባትና፣ የ ጨፍጫፊያችን የኦነግ የነፍስ አባት የ ትሕነግ መሆኑን አያውቅም? አማራውን ከነነፍሱ በበደኖና በዋተር እንዲወረወር ያረገው፣ ከቢሮክራሲው ያፀዳው፣ አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው ብሎ መርቆ የሰጠው የ ትሕነግ መሆኑኑ አያውቅም? የወልቃይትን አማራ በጅምላ መቃበሮች ያጨቀውና የተረፈውን ያሰደደው እሱ መሆኑን አያውቅም? አሁንም የሚታገለው ወልቃይትን፣ ጠገዴን፣ ጠለምትንና እራያን ከአማራው ነጥቆ የትግራይ ሪፑብሊክ የሚለውን መመስረት መሆኑን እንዴት ዘነጋው? እሱ እንዲህ ጠብ እርግፍ እያለ ለወያኔ ያለውን ታማኝነት ሲያረጋግጥ፣ የ ትሕነግ አንድ ቀን በስህተት፣ አማራ የትግራይ ሕዝብም፣ የሌሎችም ጠላት አይደለም። ነው ብለን የፈረጅነውም ስህተት ነበር ብሎ አያውቅም። ወያኔ እኮ አማራውን አህያ የሚለው፣ በዘመነ አይነቱ የተነሳ ነው። እሱ እንዲህ እየተዘረበረበ የነሱን ፍቅር ለማግኘት ሲዘላብድ፣ እነሱ በትዝብት በሆዳቸው እየሳቁበት ነው። አማራ በዚህ ባንዳና መሰሎቹ እንደተዋረደ፣ በሌላ ተዋርዶ አያውቅም። እንዴት ይህን ተጎንባሽ የሚያሳርፍ ይጠፋል?‼️
6
12
2
17
1,388
አማራ ሲጠናከር፣ፋኖ ሲጠናከር ምን እናድርግ ብለው ብአዴን ወያኔ ብልፅግና የደረሱበት ስሌት ነው። ፋኖን በፊት ለፊት ገጥመን አናሸንፈውም ስለዚህ ለእኛ የሚያድሩ 1.የሚገዙ ሰዎችን ፈልገን በፋኖ መሰግሰግ፤ 2. ከእነዚህ ተላላኪዎች መሪ እንዲሆኑ ዘዴ መፍጠርና ተቃውሞውንcontrolማድረግ 3. ሀቀኛ ሆነው ለእኛ የማይገዙ የሆኑትን አንድ በአንድ ማጥፋት። እጅግ መራር ቢሆንም ይህ ነው እየተፈፀመ ያለው። ፋኖ ይህን ከተማ ያዘ እያልን በጎች ግልቦችና ፈዛዞች የሆንን በየደቂቃው እንለጥፋለን እነዘመነ ግን Strategic በሆነ መንገድ ያማራ ትግል አላማውን እንዳይመታ በnetwork ተብትበውታል ለdetail ይህን ፀሁፍ አንቡ
ጀብደኛው ሚኒሊክ እየተባለ በአጉል ጀብድ እያለቀ ነው📷 ------------------------------------- የወሎ ወጣት የጎንደር እጣ ፈንታ ደርሶታል። የጎንደር ወጣት ጀግናው የቴዎድሮስ ዘር፣ ሀገር ጠባቂው ፣ አይበገሬው " ወዘተ እየተባለ ለዘመናት ብቻውን በጀብደኝነት ዋጋ እንዲከፍል ከተደረገ በኃላ መጨረሻ ሂሳብ ሲሰራ ከስሮ ነበር የሚያገኘው እንዳውም ቀሪ አርበኞች ተሳዳጆች፣ ውለታ ቢሶች ሲደረጉ የድል አጥቢያ አርበኞች ከፊት መጥተው አራጊ ፈጣሪ፣ የሁሉም ነገር ተጠቃሚ ይሆናሉ። አሁን ጎንደር ላይ ከጥቂት ገልጃጃ በስተቀር ሁሉም ገብቶታል። ሸዋ ወሎ ጎጃም ቃታ ሲስብ እሱም ይስባል፣ ሌላው ፀጥ ሲል እሱም ፀጥ ይላል። ብቻ አራዳ ፖለቲከኛ ሁኗል። አሁን የወሎ ፋኖ የለፈውን የጎንደር ታሪክ እየደገመው ነው። ጀብደኛው የሚኒሊክ ዕዝ የሚል ተነጥሎ የእሳት ራት ማድረጊያ ስም ተሰጥቶት ለብቻው ጭዳ እየሆነ ነው። ከፊሉ ህውሃትን ለመታደግ ርግፍ ብሎ ቀሪው ኤርትራ በረሃ ከ95% አመራሩ ጋር የሻዕቢያ ወታደራዊ ካንፕ ተጠርንፏል። ከፊሉ ደግሞ ከራያ አላማጣ ላስታ ቀጠና ተቆርጦ በቀረው የህውሃት ሀይል እየተመራ እየረገፈ ነው። ወደ 2500 የሚሆን የህውሃት ሀይል ወሎ ላይ ተቆርጦ ቀርቷል። ይህ ሀይል አይዋጋም ነገር ግን የወሎን ፋኖ ከፊት አድርጎ ያዋጋል። አንዳንዶቹ ለአገዛዙ መረጃ ሁነው ያስጨፈጭፉታል። እኛ ከሞትን ሰርዶ አይብቀል መሆኑ ነው። ይህ አካባቢ ከጠነከረ ነገ ርስቴን ማለቱ እንደማይቀር ያውቁታል። ጀብደኛው ሚኒሊክ እየተባለ ብቻውን አማራን ነፃ አወጣለሁ እያለ ቅመውና ጠጥተው በመረቀኑ አዛዦች ወደ ግንባር እየገባ እርግፍ እያለ ነው። በዚህ መሀል የተወሰነ የአገዛዙን ሀይል ከማረከ ያነ ለፅምዶ ጨራጋቢዎች ይላክላቸዋል " ጀብደኛው ሚኒሊክ አጨደው ከመረው፣ ሌላው ተኝቷል ፣ አረ ጀብደኛው ሚኒሊክ ዕዝ በሉ" ይባላል። አገዛዙ የፈለገ ቢማረክበት በአንድ አዳር ፈልፍሎት ያድራል። እንኳን አሁን በፋኖ መሪዎች እብሪት ህዝቡና ደጋፊው ሸሽቶ ይቅርናል። የወሎ በተለይ የሰሜን ወሎ ወጣት ኤርትራ እና በውጭ በሚኖሩ የከሸፉ ሀይሎች አማካኝነት ተለይቶ የሳት ራት እየሆነ ነው። ዛሬ ላይ ጀብደኛው እየተባልክ በአጉል ጀብድ እየተማገድክ ካለክ መጨረሻ ሂሳቡን ስትሰራው ውጤቱ ዜሮ ሁኖ ታገኘዋለህ። ሀቀኛ የወሎ ሙሁራኖች የወሎ ወጣት ለህውሃት እጋ ለቀጠናው ሀይሎች እንዲሁም ለፌክ አማራ ነን ባዮች ፕሮጀክት በልዩ ሁኔታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ እየሆነ ነው። ወጣቱም እንዲያልቅ ወሎ ምድርም የሲኦል ተምሳሌት እየሆነ ነው። መላ ልትሉ ይገባል። ሀላፊነት በጎደላቸው ተለጣፊ ፖለቲከኞች ወሎን የማንም መጫዎቻ እያደረጉት ነው። ከዛም አልፎ በሚሠሩት ሀላፊነት የጎደለው የተናካሽነት ፖለቲካ ሌላው ይበላቸው የሚል ስሜት እንዲፈጠር እያደረጉ ነው። ወያኔን ተማምነው በሌላው ላይ በሚሠሩት ግዴለሽ እና አጥፊ ፖለቲካ ዳፋው ለወሎ ወጣት እየተረፈው ነው። ጀብደኛው ሚኒሊክ ዕዝ ብቻህን አራት ኪሎ ከገባህ ሞክር እያለ ነው። አሁን ተመልከቱ ወያኔ ተመልሶ ይመጣል ብለው ፕሮፖጋንዳ የሚሠሩ ከወሎ አብራክ ብቻ የወጡ ናቸው። ጀግናው የTDF ሠራዊት ትግራይ የገባውን ጠላት በላው አጨደው ከመረው የሚሉት እኒሁ ብቻ ናቸው። ወያኔን ለመታደግ ሲባል የወሎ ወጣት እየረገፈ ያለው ወሎ የደም ምድር እየሆነ ያለው በእነዚሁ አማካኝነት ነው። ስለዚህ ወሎ ላይ ለሚደርሰው ኪሳራ ተጠያቂዎቹ ከአብራኩ የወጡት ልጆቹ ብቻ ናቸው። በአጠቃላይ እነ ዘመነም ሆነ እነ ሄኖክ እና ደጋፊዎቻቸው ወያኔን ተሸክመው አራት ኪሎ ለማምጣት እና በአማራ አፅመ ርስቶች ላይ መደራደራቸውን ተከትሎ የፋኖ ትግል በጥርጣሪ ከመታየት አልፎ ዛሬ ላይ አብዛኛው አያሳየኝ ብሏል። ትብብር በሚል የዳቦ ስም ፋኖ ራሱንም ህዝቡንም ወጥመድ ውስጥ ከቷል። እንዲያም ሁኖ የድርጅት ማዕከላዊነት የለም። አንዱ በአንዱ ቀጠና ላይ ሴራ ሲጎነጉን፣ አንዱ አንዱን ጠልፎ ስለመጣል፣ ለወያኔ የታማኝነት ውድድር ሲያደርግ ነው የሚውለው። የፋኖ ትግል ንብረትነቱን ከአማራ አውጥተው የሌላ ወገን አድርገውታል። ትግሉን የግለሰቦች የቡድኖች መጦሪያ፣ በዘረፋ የሀብት ውድድር እንዲገቡበት አድርገዋል። ይህ ስል አብዛኛውን አመራር የሚመለከት እንጅ ሠራዊቱንና ሀቀኛ አመራሮችን አይመለከትም። እነ ዘመነ በአደባባይ ወጥተው ከወያኔ አመራሮች ጋር ለመገናኘት ስለት ተስለው እንደነበሩ፣ በምድር ላይ እንደ ትግሬ ተዋጊ እንደሌለ ገባሪነታቸውን በአደባባይ ነግሯችኃል። ለእንደኛ አይነቱ እንኳን ህልማቸውንና ፍላጎታቸውን ቀደም ቀደም ስለምናውቀው አልተሸወድንም። እነ ዘመነ እና እነ ሄኖክ ህልማቸውን በመኖር የአማራን ህልም የቀሙ ሀይሎች ናቸው። ፋኖ በራሱ እንዳይቆም የነባር ጠላቶቹ መሳሪያ አደረጉት። አሁንም መውጣት ይቻላል። መፍትሄው ትብብር ከሚባል የመግደያ ኮድ ወጥቶ በራስ ለመቆም መሞከር ነው ። ከአገዛዙም ከወያኔም የፀዳ ትግል እና ስትራቴጅ መንደፍ ነው ። ከዚህ ውጭ መደበኛ ጠላት ብቻ ሳይሆን ነፃ አወጣዋለሁ ያለው ህዝብ ጊዜና ገንዘቡን እውቀቱን ሳይሰስት ሲደግፈው የነበረው ሀይል ይፋለመዋል። አንዳንዱም ባይገጥማቸውም ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጎ በመተው የግል ኑሮውን ይኖራል። ------------------------- @የፈራይመለስ | ከሙላት አድኖ የፌስቡክ ገፅ የተወሰደ #RejectTheEnemiesAlliance #TsimdoTrapExposed
1
4
5
188
እስክንድር ነጋ ሌሎች ለሥልጣን ለገንዘብ ተስፋ ሕዝብን ሲሸጡ፣
ለጥቅም ብለው ፋሽስትን ሲያቅፉ ፣ በፋሽስት ጉያ ሲሸጎጡ
ጄኖሳይድን በዝምታ ሲሸፍኑ ሲደብቁ፣በጄኖሳይድ ሲያሌጡ
አንተ ግን በእውነት ቆምክ፤ ከቶ አልተሸጥክም።
7
17
1
28
968
ለህዝቦች መብት ነው ''የተባበርነው'' ካሉ በወለጋ በአሩሲ የአማራና የኦርቶዶክስ ጭፍጨፋ ''ትብብሩ '' ከተመሰረተ በኋላ ለምን ተባባሰ???!! ህዝቦች ያሏቸው ውስጥ አማራና ኦርቶዶክስ አይካተቱም ማለት ነው!? ለአማራ መብት አልቆሙም ማለት ነው። ታዲያ ሀቀኛው በሰርጎ ገብ ያልተጠፈነገው ፋኖ ምን ይላል? ስለጄኖሳይድ ዝምታ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል
የደብረፂወን ህወሃት እና የጃልማሮ ኦነግ ቃል አቀባይና ተላላኪ የሆነው ባንዳ ዘመነ ካሴ የአሳማ ግልገል ውጦ የአፍንጫውን ላብ እየጠረገ ኩኪስ ፊት ለፊት አስቀምጦ ቁና ቁና እየተነፈሰ ብቅ ብሎል:: ደብረፂወን እና ጃልማሮ መሀል ወንበር ላይ አስቀምጠው በቁንጥጫ ድብን አድርገው እየቆነጠጡ የ27 አመት ትርክታቸውን አስነብበውታል:: ይህ መግለጫ የተላለፈው በመተማ መስመር ከጋላባት ገባ ብሎ በኢትዮ/ሱዳን ድንበር አቅራቢያ ጋላባት/መተማ አካባቢ ሲሆን የTPLF ሳምሪ ካምፕ አካባቢ ነው:: ወያኔ 27 አመት ጥልቃ-ጥልቅ ግምገማ፣ ብሔራ-ብሔሮች፣ ሕዝባ-ህዝቦች ስትለን ከርማ እንደገና እንደ አዲስ ያንኑ ጥልቃ-ጥልቅ እና ብሄራ ብሄሮች ይዛልን መጥታለች:: እዚህ ዉጭ ሀገር ያሉት የህወሃትና የአብይ አህመድ ኦነጋዊ ኦሮሙማ ካድሪዎች ደግሞ የአማራ ጭንብላቸውን ለብሰው ይህ ፅምደት አብይ አህመድን ለማስወገድና የጎንዮሽ ተኩስን ለማስቆም ታክቲካል ፅምደት ነው እያሉ ሲበጠረቁ ዛሬ ደፂ መጥቶ በ12 ቁጥር ሚስማር ስትራቴጅካዊ ጥምረት ብቻ ሳይሆን የሺግግር መንግስትም መስርቸ እነግሳለሁ የሚል መግለጫ በቃል አቀባዩ በኩል አስተላልፎል:: እኛም ልናይ ሆላ ብለናል!!
6
8
205
Tik Tok አስቸገረን የጳጳሳችንን ንግግር እንኳን remove አደረጉብኝ። X ተሻለ ማለት ነው!!!!!
1
5
85