ውይይይይ ፋሲሎ ነፍስ ይማር የኔ አባት የምር ጥሩ ሰው ነበርክልን።
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (@Gfasil) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
Igitu Hailu retweeted
“The beautiful thing about learning is nobody can take it away from you.”
― B.B. King


















