Igitu Hailu retweeted
“The beautiful thing about learning is nobody can take it away from you.”
― B.B. King
Igitu Hailu retweeted
'ማጽናናትህ'
New Live album
Coming soon!!
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19
"In the multitude of my thoughts within me, Thy comforts delight my soul." Psalm 94:19 KJV
#ማጽናናትህ #Matsnanatih
Igitu Hailu retweeted
ያለፈው ለትውስታ መጪውን አፍክቶ
ጥበብ ያዞረው ሥም ከፍ ብሎ ወዝቶ
ከዕድሜ ገፋ ጤና በረከትን ሰቶ
ያቆይሽ ለማክበር ደጋግሞ ፍቅርን በዝቶ።🙏🥰
#እንኳን ተወለድሽ 🙏💐💐
Igitu Hailu retweeted
Replying to @HailuIgitu
እስቲ ይቀዝቅዘኝ መኖሬን ልወቀው
ምንም ሳይሰማው እንዴት ይኖራል ሰው
ብርድልብስ ጋቢዬ ይሁነኝ ጓደኛ
ተስፋ ይጫር በኔ ሰንፌ እዳልተኛ
Igitu Hailu retweeted
ውርጭ አይሉት እሳት
ጠባሽ የሆነ ብርድ፣
ከሆድ የገባለት
ያሰኛል ሙቅ በግድ፣
የፍቅሯን ትኩሳት
የጫረቸውን ግጥመ ስድ፣
አልባብ አልባብ አለኝ
አወይ በሻማ ስር ግጥምን ስትሰንድ።
@HailuIgitu 😊🙏❤👇
Igitu Hailu retweeted
This is so heartbreaking watching a mother cry in anguish over her missing son. 💔
I really hope and pray that she finds her son. No parent deserves to go through this pain.
teapawt.net/martha19912003/status/…
Igitu Hailu retweeted
This is the third time Ethiopia has made a clean sweep for the medals 🥇🥈🥉in the Women's 10000m at the World Championships 🇪🇹
2001 Derartu Tulu, Berhane Adere, Gete Wami
2005 Terunesh Dibaba, Berhane Adere, Ejegayehu Dibaba
2023 Gudaf Tsegay, Letesenbet Gidey, Ejegayehu Taye
Igitu Hailu retweeted
Replying to @HailuIgitu
ጥዑሙስ ይሁን ለጆሮ የሚጥም
እዚህ አለ አይደል ማስ የሚቆረጥም
ብርድ ብርድ የሚያሰኝ አቃጣይ የውሃ ጥም
የደርሶ መልስ ድምፆች አነቁኛ አይ ህልም !🙏🤣
Igitu Hailu retweeted
ሱፐርማርኬት ገብታችሁ ቲማቲም፣ ሽንኩርት... አስቤዛ አትግዙ❗️ ላስቲክ ለብሰው በዝናብ የሚሸጡ እናቶችን ምርጫችሁ አርጉ እባካችሁ🤞
#እነሱ_የሚሰሩት ሀብታም ለመሆን ሳይሆን ኑሮን ለማሸነፍ ነው።😘
Igitu Hailu retweeted
Meet Tsige Shishay, a beautiful 10 years old girl and severely malnourished weighing 10 kg always. Innocent Tsige is helplessly waiting for her death at Ayder Hospital Mekelle as her parents ran out of money to buy her medications and food.
Tsige could hardly breath, and barely
Igitu Hailu retweeted
እንፋሎት አልበሙን ከለቀቀ ጀምሮ ዘሩባቤል ሞላን በብቻው ኮንሰርት አግኝተነው አናውቅም:: ይኸው የመጀመሪያ ኮንሰርቱን እጅግ ለተወሰኑ ተመልካቾች ሊያቀርብ ሐምሌ 7 ቀጠሮ ይዟል:: ውስን ቲኬቶቹን በዚህ ሊንክ መግዛት ይቻላል:: chapa.link/event/view/EV-kcw…































