Nate (@Natecng) header
Nate (@Natecng) profile picture
Joined January 2024
Compassion does not have ethnicity. Compassion does not have nationality. Compassion does not need religion or ideology. But compassion IS necessary. SAVE A M H A R A NOW
20
269
9
647
16,411
teapawt.net/YeEthiopiaKurat/status… የሰለጠኑት አገራት የቲክ ቶክን ጥቅምና ጉዳት አመዛዝነው፡ ጉዳቱ ቢያመዝንባቸው እንዲታገድ በሚያስቡበት ሰአት የኛዎቹ ጉዶች ለብልግና በአደባባይ እውቅና ይሰጣሉ። መሸለማቸው ባልከፋ ነገር ግን እነ ማን ምን የሚጠቅም ነገር ሰርተው ተሸለሙ የሚለውን ራሳችሁ አይታችሁ ታዘቡ። ወያኔ ወጣቱን ለማደንዘዝ ጫትና ሀሽሽ ከፕሪሚየር ሊግ እብደት ጋር አጣምሮ ከጫፍ እስከ ጫፍ አስፋፋ፡ እነዚህ ደግም ስነ ምግባር የሌለው፣የራሱን ተፀይፎ የውጭውን የሚናፍቅ፣ሰርቶ ሳይሆን አጭበርብሮ መኖርን የሚመርጥ እነሱን መሰል ትውልድ ለመቅረፅ እየተጠቀሙበት ያለው ሶሻል ሚዲያውን ነው። ለነገሩ ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹም ያው ናቸው!በግብር ከፋዩ ህዝብ የሚተዳደረው፣ እውነት ተናግሮ የማያውቀው የመንግስት አፍ ኢቲቪማ ጭራሽ የዝግጅቱ ዋና አስተላላፊ ነበር! ይሄም የመንግስት አላማ ምን እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ለወትሮው ሰው ያለ አግባብ ተጨፈጨፈ፣ደሀ ተበደለ፣ፍርድ ተጓደለ እያሉ የሚያጋልጡ ቻናሎችን እየተከታተለ የሚዘጋው እና ፈቃድ የሚነጥቀው መንግስት እነዚህን ግን እየጠራ ይሸልማል! ሁለመናው የከሸፈ አገር ለማፍረስ እና ትውልድ ለማምከን የመጣ ማፍያ መንግስት! @ebczena @AbiyAhmedAli @danielkibret @BilleneSeyoum
41
1
144
17,428
የጠሚኒስትሩ መልስ- የኦሮሚያ ባንዲራ ይሰቀላል፣ የኦሮሚያ ክልል መዝሙር ይዘመራል. . . ቢሰቀልስ፣ ቢዘመርስ ምንድነው ችግሩ? አንተ ዘረኛ ነህ፣ለምንድነው ኦሮሞ ጠል የሆንከው? . . . . ዘረኛ ነህ የሚለውን ቃል ስሰማ በህይወቴ ሆኜ የማላውቀውና ማንም ሰው ብሎኝ የማያውቀው ቃል ስለነበር ንድድ አለኝና አቋረጥኳቸው፣ ጠሚ if you have understood my question, የኔ ጥያቄ ለምን የኦሮሞ ክልል ባንዲራ ይሰቀላል የሚል ወይም ለምን የኦሮሞ ህዝብ መዝሙር የዘመራል የሚል ደረቅ ጥያቄ አይደለም፣ደሞ እሱም ቢሆን ትክክል ነው ማለቴ አይደለም። የኔ ጥያቄ እርስዎ አገራዊ ተቋም እየገነባሁ ነው ብለው ብዙዎቻችን ተቋሞቹን ጎብኙ ብለው ስለጋበዙን ጎብኝተን ወደናቸዋል፣ ግን ተቋም ማለት ህንፃውና ውስጡ ያለው ድርጅታዊ ብቃት ብቻ አይደለም፣ ተቋም formal and informal culture and rules ያስፈልገዋል፣ ከሁሉም በላይ ደሞ ብቃት ያለውና civic natioalist የሆነ ዜጋ ያስፈልገዋል። ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥና ኦሮሚያ ክልል የምናየው ግን Civic Natinalism ሲፈጠር ሳይሆን እንዳውም ከአገራዊ ማንነት ይልቅ ለብሔር ማንነት ቅዲሚያ ሲሰጥ ነው. . . . የኔ ጥያቄ ለምን ይህ ይሆናል፣ እርሶ የሚገነቡት ተቋም ውስጥ ማነው ለወዲፊት ገብቶ አገሬ እያለ ተቋሙንና አገሩን የሚያገለግለው የሚል ነው። እሳቸው . . . ሰለ ተቋም ግንባታ ታወራለህ፣ ተቋም ምን እንደሆነ የምታውቁ አይመስለኝም። ንቀቱና አታውቁም ባይነቱ አናዶኝ አሁንም አቋርጬው ክፉ ቃል ከአፌ ሊወጣ ነበር፣ግን እሱ ሳይሆን የተቀመጠበት ወንበር እጅግ በጣም ግዙፍ አገራዊ ወንበር ነውና ታገስኩ. . . .  Civic Nationalism በትምህርት ቤቶች ውስጥ ነው ይፈጠራል ላልከው ትምህርት ሚኒስቴሬንኮ ሰጠናችሁ። ለመሆኑ English School እና ሊሴ ገ/ማሪያም ተማሪዎች የእንግሊዝንና የፈረንሳይን ባንዲራ ሲሰቀሉ ለምን አትናገርም ነበር? ጠሚ ስለ English School የማውቀው የለም፣ ሊሴ ገ/ማሪያም ውስጥ ግን ተማሪዎች ባንዲራ አይሰቅሉም፣አያወርዱም፣ የፈረንሳይ ህዝብ መዝሙርም አይዘምሩም፣ ይህንን በሚገባ አውቃለሁ። ሊሴ ገ/ማሪያም  ት/ቤት ጊቢ ውስጥ የኢትዮጵያና የፈረንሳይ ባንዲራ ሁሉም ይውለበለባል፣ ግን ከተማሪዎቹ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም። ደሞስ የሊሴ ተማሪዎች ባንዲራ ቢሰቅሉ እኔ ምን አገባኝ፣ ሊሴኮ በፈረንሳይ ግብር ከፋዮች የሚተዳደር ት/ቤ ነው፣ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ግን በኔና በአዲስ አበባ ህዝብ ግብር ነው የሚተዳደሩት፣ ግብር እስከከፈልኩ ድረስ በኔ ግብር ገንዝበ ምን እየተሰራ ነው ብዬ መጠየቅ መብቴ ነው። ይህንን ካልኩ በኋላ፣ ሰውየው አይኑ ቀልቶ ከጉድጓዱ የሚወጣ ነበር የሚመስለው፣ እኔም ከቤተመንግስቱ ግቢ የምወጣ አልመሰለኝም ነበር። የኔን ጥያቄ በዚሁ ቋጭቶ የሌሎችን ጥያቄ መመለስ ጀመረ። ሀተታ እንዳላበዛባችሁ ብዬ ነው እንጂ ለሌሎችም ጥያቄዎች መልስ ሲመልስ ከማንጓጠጥ፣ከኃይለ ቃልና ከትርኪምርኪ ውጭ ትክክለኛ መልስ የሰጠበት አንድም ጥያቄ የለም!!!
13
26
2
75
20,247
1. "30 አመት ውጪ ሀገር ታክሲ እየሰራህ እዚህ መጮህ አይቻልም..." 2. "ዛሬ የአሜሪካንን ድሪም ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ችለናል..." ... አለ አፍሪካን የሚወክል ሚድያ አዲስ አበባ ላይ ላቋቁም ነው ብሎ ከመንግስት በተሰጠው ሁለት ሰፋፊ ቦታ ከባድ ጆካ የተጫወተው ወንድማችን... አሜሪካን ሀገር Seattle ከተማ ላይ ደግሞ የገዛውን ጭውቴ እናውቃለን። #የዛሬይቱኢትዮጵያ
131
85
7
498
77,139
Abiy Ahmed is using starvation as a weapon of war against the Amhara people. This image from North Wello Lasta Bugna, highlights the dire need for immediate humanitarian aid to save lives. The world must act now. #StopAmharagenocide #WarOnAmhara @UNHCREthiopia @UNICEF @USEmbassyAddis @StateDept @hrw @amnesty @BBCAmharicNew @VOAAmharic @AP
23
328
17
309
10,341
Free Ethiopia 🇪🇹 🙏
5
49
3
195
31,147
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሰት ሳይሆን-መንግስት የሚመስል የሆነ ስብስብ ነው ያለው። It's a government of Mediocres and Amateurs! ያሳዝናል! #Ethiopia
29
39
251
24,344
Nate retweeted
ጠ/ሚ ማሙሽ indeed!! ቩም ቩም ..... #እግዜር_ይርዳሽ_አገሬ 🙆🏾‍♂️🙈
15
4
80
7,228
This guy speaks better English than Abiy Ahmed and Workineh Gebeyehu combined 💯
10
41
3
193
23,155
#SelectiveOutrage ለወሎዬ፣ሙስሊም፣አማራዎች ማን ነበር ብር ያዋጣላቸው? የትኛው ኡስታዝ ነበር ብር ያሰባሰበላቸው? ኦሮሞ በወሎ~በሙስሊምነቱ ሲጮኽለት አማራ በወለጋ~በሙስሊምነቱ ማን ጮኸለት? ነው ወይስ ሙስሊምነት ከብሄር ብሄር ልዩነት ነበረው?
3
83
7
155
8,396
Reports indicated that 9 Orthodox ethnic Amharas were killed and 4 kidnapped in Arsi, Oromia region of Ethiopia. The same report stated that 2 more were killed and 8 kidnapped in recent days, bringing the total to 11 killed and 12 abducted by local armed groups and gov't forces.
18
265
35
302
41,003
#Fano is the finest expression of African patriotism ensuring the survival of the continent’s oldest independent civilizational state. @NeaminZeleke @ShebaPushStart @DuchessOfGonder @Nadey123_ @ElizaSelam @AbrarSuleiman @Almaz_lovely @AltayeEthiopia @UniqueMoveon @AAA_Amhara @MaedotmEthiopia @Tsedeniya11 @HFano4life @Gobaw9
7
103
9
181
9,377
መጨፍጨፍ በቃን‼️ አብይ አንገቱ ተይዞ ለፍርድ ይቅረብ።
3
141
9
156
6,469
This is disheartening, happening in Ethiopia.
🚨 𝐁𝐫𝐞𝐚𝐤𝐢𝐧𝐠: 𝟏𝟏 𝐎𝐫𝐭𝐡𝐨𝐝𝐨𝐱 𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬𝐭𝐢𝐚𝐧𝐬 𝐰𝐞𝐫𝐞 𝐦𝐚𝐬𝐬𝐚𝐜𝐫𝐞𝐝 𝐛𝐲 𝐭𝐡𝐞 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨 𝐋𝐢𝐛𝐞𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐀𝐫𝐦𝐲 𝐢𝐧 𝐒𝐡𝐢𝐫𝐤𝐚 𝐖𝐨𝐫𝐞𝐝𝐚, 𝐄𝐚𝐬𝐭 𝐀𝐫𝐬𝐢 𝐙𝐨𝐧𝐞, 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐢𝐚 𝐫𝐞𝐠𝐢𝐨𝐧 𝐨𝐧 𝐍𝐨𝐯𝐞𝐦𝐛𝐞𝐫 𝟐𝟖, 𝟐𝟎𝟐𝟒. Names of nine victims: 1.Ato Zewude Reda (33), husband 2.W/ro Atalelu Ngatu (27), wife 3.Lezena Legese (58), father 4.Bizunesh Lezena (27), daughter 5.Belayneh Tilahun (65) 6.Teshome Siyum (32) 7.Zelalem Tekle-Eshat (30) 8.Haile Worgneh (20) 9.Aschalew Delelegn (19)
38
387
15
591
47,896
🚨 ለዜና የማይበቃው የአማራ ሞት በኦሮሚያ አርሲ በሺርካ ከተገደሉ 11 ኦርቶዶክስ አማራዎች ውስጥ ዘጠኙ 1 ዘውዴ ረዳ 2 አታለሉ ንጋቱ 3 ለዜና ለገሰ 4 ብዙነሽ ለዜና 5 በላይነህ ጥላሁን 6 ተሾመ ስዩም 7 ዘላለም ተክሌ 8 ሀይሌ ወርቅነህ 9 አስቻለው ደለለኝ
19
351
29
390
16,228
ሌላ አሳዛኝ እና ሁላችንም ልናወግዘው የሚገባ የዘጠኝ ንፁሀን ሰዎች ግድያ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ትናንት ለሊት እንደተፈፀመ ታውቋል ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም "ነፍስ ይማር" እያልን መኖር ነው። መቼ ይሆን የንፁሀን ግድያ የሚያበቃው? ዛሬም ነፍስ ይማር!
64
169
8
404
34,579
በኦሮሞ ፅንፈኛ በአርሲ የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን
5
58
27
93
32,603
➽ #ሰበር_ተጨባጭ_መረጃ ሃቅ ህቅ ትላለች ➽እንደሚታወቀው ባለፈው ሳምንት አንድ የውሸት ቪዲዮ ሴራ የተሞላበት ተለቆ መነጋገሪያ መሆኑ ይታወቃል #AmharaGenocide ➽ልጁ የተገደለው ከሁለት ወር በፊት በኦሮሞ ሚኒሻ ነው። ፋትህ ለምስኪን አባቶች 👈 ➽ይሁን እንጅ እውነተኛ የኦሮሞ አባቶች እነሆ ሃቁን እውነታውን ይታወቅልኝ በለው አሳወቀዋል። ➽ሕዝብ መምራት ካቃተ መልቀቅ ነው። ➽እንጅ ብሔርን ከብሔር ጎሳን ከጎሳ የሚያጨራርስ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ለምን? ➽አልችልምን ማን ወሰደው?
48
2
66
2,777
In this video, the Ethiopian National Defense Force (ENDF) is seen shooting an Amhara young boy at close range, despite him being unarmed.. #AmharaGenocide #MerawiMassacre @MikeHammerUSA @BradSherman @LaetitiaBader @EUSR_Weber @WairimuANderitu @UN_HRC teapawt.net/TsionBacha/status/1755…
5
1
10
139