Classy Entertainment (@classyenter) header
Classy Entertainment (@classyenter) profile picture
Ethiopia
Joined July 2010
"በወለጋ ጭፍጨፋ እየተፈፀመ ያለው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ነው,ሲሉ የህዝብ ተወካዬች ምክር ቤት አባል አቶ ሃንጋሳ አህመድ ተናገሩ:: አቶ ሽመልስ ከስልጣናቸው እንዲነሱ ጠ/ሚ አብይን በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭታቸው ጠይቀዋል #AmharaGenocide
15
89
6
171
እስካሁን የሰበሰብነው ብቻ 320 ሬሳ ነው! "... ሌሊት 11 ሰዓት መጡ ፣ እስከ ጠዋቱ 3 ሰዓት (ያገኙትን አማራ ሁሉ) ጨፈጨፉ። እስካሁን የተሰበሰበው ብቻ 320 ሬሳ ነው" #wollegamassacre #AmharaGenocide
10
57
12
61
ባለፉት ዓመታት ለሀገርና ለወገንህ ስላደረግከው እናመሰግናለን። መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ። @mamamesay
29
42
5
260
"ዘረኝነት እና ኢማን አብሮ አይሄድም" "ሙስሊሞች ከዘረኝነት ውጡ" #AmharaGenocide #WollegaMassacre #በቃ #ቀይአሻራ #የዜግነትክብር
1
3
11
ዛሬ የሉም! በአማራ ክልል አንዲት ነገር ኮሽ ስትል አክቲቪስት እሚሆኑት ኡስታዞችና የሀይማኖት አባቶች ምነው ድምፃቸው ጠፋ ? #AmharaGenocide #amhara #Wolega #ethiopia #justice
1
37
1
72
National call to protest against HR6600 and S3199 ጉዳዩ መንግስትን የመደገፍና ያለመደገፍ አይደለም! ጉዳያችን ከሀገርና ከህዝብ ጋ ነው:: #OpposeS3199 #OpposeHR6600 #EthiopiaPrevails @NeaminZeleke @NatnaelMekonne7 @SuleimanAbdell7 @BilleneSeyoum @Sultan_Abagissa
41
454
12
332