Pinned Tweet
ቅድመ ዓለም የነበረ መድኃኒት ልጁን እንሰብካለን፤
የሰማዕታት አክሊል፣ ካህናትን የሚሾም፣ የመነኮሳት ተስፋ የሆነ መድኃኒት ልጁን እንሰብካለን።"
ቅዱስ ያሬድ
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ሰንበተ ክርስቲያን
"አቤቱ ከአማልክት ወገን የሚመስልህ ማነው? ተአምራትን የምታደርግ አንተ ነህ ለወገኖችህ ኃይልህን አሳየሃቸው ወገኖችህንም በክንድህ አዳንሃቸው:: ወደ ሲኦል ሄደህ ከዚያ ምርኮን አወጣህ ዳግመኛም አንድ ጊዜ ነጻነትን ሰጠኽን::" – at Ethiopia
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
". በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት
ወደ አምላኬም ጮህሁ
ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ
ጩኸቴም በፊቱ ወደ ዦሮው ገባ።"
.. ~ መዝሙር 17 ፥6 ~
ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማሪያም 🤍
ኦ ማሪያም በእንተዚ ናፍቅረኪ
Yaa Giiftii Maariyaam teenya si jaalanna! Baga geenye... 🤍
The Ethiopian Bible is the oldest, most complete and original Bible in the world. Crafted on goatskin using the ancient Ethiopian language Ge'ez, it is also the world's first illustrated Christian Bible.
2
91
ክርሥቶስ ተንስዓ ሙታን
በዓብይ ሀይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሠይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሠላም እምይእዜሰ
ኮነ ፍስሀ ወሠላም።
እንኳን አደረሠን አደረሳችሁ ።
መልካም በዓል
ሚያዝያ 11 የሰመዓቱ ቅዱስ ቂርቆስ ልጆች እንደአባታቸው ክርስቲያን ነን ብለው ተሰው
ቅድስት በረከታቸው ትደርብን
ስዕል አድህኖ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን መቅደስ ውስጥ 😍
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ጤነኛ ስንሆን፣ ሁሉ የተሳካልን ሲመስለን ያለን መታበይና ዕብሪት አብጦ ሰማይ ሊነካ ይደርሳል።
ለመኮራመት ግን እሳት ከነካው ላስቲክ እንፈጥናለን።
"ማንም የቆመ ቢመስለውእንዳይወድቅ ይጠንቀቅ"
፩ኛ ቆሮንጦስ ፲፣፩፪
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
“ሰውም፦ ይህ በእጅህ መካከል ያለ ቍስል ምንድር ነው? ይለዋል። እርሱም፦ በወዳጆቼ ቤት የቈሰልሁት ቍስል ነው፡ ይላል።”
ትንቢተ ዘካርያስ 13፥6 – at Ethiopia
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
በሕማማቱ ይህን አስብ
ንጹህ መሆን
ከፍርድ ላያድን ይችላል
ያጨበጨቡልህ ሰዎች
አጨብጭበው ሊሰቅሉህ ይችላሉ
ያጀበህ ሁሉ
ሁልጊዜ ከጎንህ አይኖርም
የበደሉንን ይቅር የሚል
ከበዳዮቹ በላይ ታላቅ ነው
ብዙ ተከታይ ያለው ሁሉ
ልክ ነው ማለት አይደለም – at Ethiopia
አቤቱ! አምላካችን! ሊቃችን! ለእኛ : ቤዛ ሆነህ : ቅዱስ ደምህን ላፈሰስህበት መስቀልህና ለቅድስቲቱ ትንሣኤህ እየሰገድን : ሁላችን እናመሰግንሃለን!
ስለ ህፃናቱ ብሎ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን !❤
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ሆሳዕና ማለት "እባክህ አሁን አድን" ማለት ነው።
"አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው።" መዝ ፻፲፯ ፡ ፳፭
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ፡፡
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
በመንግስትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ህልፈት የሌለብህ ለአንተ ለአምላካች ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል❤✝️🙏 – at Ethiopia
“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።” 1ኛ ጴጥ. 2፥2
#መድኃኔዓለም 🙏❤️
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
"ቤተክርስቲያን ሆስፒታል ነች ፍርድ ቤት አይደለችም፤በሰራኸው ኃጢአት አትወቅስህም ነገር ግን ለነፍስህ ስርየተ ኃጢአት እንድታገኝ ዋስትና ትሰጥሀለች"
አፈ ጦጻዚዮን ቅዱስ ዮሐንስ
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
መከራን የምቋቋምበትን ብርታት ስጠኝ። እኔ አልችልም አንተ ግን ትችላለህ። እኔ ደካማ ነኝ አንተ ብርቱ ነህ። በእኔ ሳይሆን ባንተ መንገድ ውሰደኝ! – at Ethiopia


























