ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194) header
ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194) profile picture
Dubai
Joined April 2023
Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)Photo by ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194)
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ሰንበተ ክርስቲያን "አቤቱ ከአማልክት ወገን የሚመስልህ ማነው? ተአምራትን የምታደርግ አንተ ነህ ለወገኖችህ ኃይልህን አሳየሃቸው ወገኖችህንም በክንድህ አዳንሃቸው:: ወደ ሲኦል ሄደህ ከዚያ ምርኮን አወጣህ ዳግመኛም አንድ ጊዜ ነጻነትን ሰጠኽን::" – at Ethiopia
2
14
177
2,325
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
". በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት ወደ አምላኬም ጮህሁ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ዦሮው ገባ።" .. ~ መዝሙር 17 ፥6 ~
1
9
189
1,668
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ጤነኛ ስንሆን፣ ሁሉ የተሳካልን ሲመስለን ያለን መታበይና ዕብሪት አብጦ ሰማይ ሊነካ ይደርሳል። ለመኮራመት ግን እሳት ከነካው ላስቲክ እንፈጥናለን። "ማንም የቆመ ቢመስለውእንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ፩ኛ ቆሮንጦስ ፲፣፩፪
2
1
1
48
2,280
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
“ሰውም፦ ይህ በእጅህ መካከል ያለ ቍስል ምንድር ነው? ይለዋል። እርሱም፦ በወዳጆቼ ቤት የቈሰልሁት ቍስል ነው፡ ይላል።” ትንቢተ ዘካርያስ 13፥6 – at Ethiopia
9
100
2,575
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
በሕማማቱ ይህን አስብ ንጹህ መሆን ከፍርድ ላያድን ይችላል ያጨበጨቡልህ ሰዎች አጨብጭበው ሊሰቅሉህ ይችላሉ ያጀበህ ሁሉ ሁልጊዜ ከጎንህ አይኖርም የበደሉንን ይቅር የሚል ከበዳዮቹ በላይ ታላቅ ነው ብዙ ተከታይ ያለው ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም – at Ethiopia
1
12
78
2,102
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ሆሳዕና ማለት "እባክህ አሁን አድን" ማለት ነው። "አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው።" መዝ ፻፲፯ ፡ ፳፭ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ፡፡
3
38
3
279
8,368
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
በመንግስትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ህልፈት የሌለብህ ለአንተ ለአምላካች ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል❤✝️🙏 – at Ethiopia
1
7
107
2,788
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
Lord Jesus Christ Son of God have mercy on me a sinner.
11
172
3
1,870
16,477
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
"ቤተክርስቲያን ሆስፒታል ነች ፍርድ ቤት አይደለችም፤በሰራኸው ኃጢአት አትወቅስህም ነገር ግን ለነፍስህ ስርየተ ኃጢአት እንድታገኝ ዋስትና ትሰጥሀለች" አፈ ጦጻዚዮን ቅዱስ ዮሐንስ
9
147
2,316
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
መከራን የምቋቋምበትን ብርታት ስጠኝ። እኔ አልችልም አንተ ግን ትችላለህ። እኔ ደካማ ነኝ አንተ ብርቱ ነህ። በእኔ ሳይሆን ባንተ መንገድ ውሰደኝ! – at Ethiopia
1
4
82
1,827
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ገብርኤል በፊትህ እንቁም ለዝማሬ በምልጃህ ታግዘን ደርሰናል ለዛሬ በሰማዩ መቅደስ በመሰዊያው ስፍራ አሳርግ ፀሎቱን ከእጣኑ ጋራ ባለንበት እንቁም በእምነት በተስፋ ገብርኤል ይመጣል እሳቱን ሊያጠፋ የስሙ ትርጓሜ ሠው የሆነ አምላክ ነው
2
17
228
3,181
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
"ታምነናል ይልቁንም ከሥጋ ተለይተን በስደት መኖር በጌታም ዘንድ ማደር ደስ ይለናል።" ፪ ቆሮ ፭፥፰ በትናንትናው ዕለት ከዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የጻድቁን ዓመታዊ ክብረ በዓል አክብረው ወደ ሻሸመኔ ከተማ ሲመለሱ በነበሩ ልጆቻችን ላይ በወላይታ ዞን የደረሰውን ድንገተኛ የመኪና አደጋ የሰማነው በአሳዛኝ ሁኔታ ነው። እነዚህ ልጆቻችን የመጠራታቸው ነገር ለቤተሰቦቻቸውም ሆነ ለሚሰማው ሁሉ ልብን የሚሰብር ቢሆንም በበጎ ተግባር ላይ ሆነው፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር በማቅናት እና ክርስቲያናዊ ግዴታቸውን ሲወጡ ቆይተው የተጠሩ በመሆናቸው አምላካቸውና አባታቸው ጉስቁልና በሌለበት ዕቅፉ የሚቀበላቸው መሆኑን በመረዳት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ልናመሰግን ይገባናል። በአደጋው ወደ ዘለዓለማዊ ቤታቸው የተጠሩ ልጆቻችን ቤተሰቦች እና ምእመናን እግዚአብሔር መጽናናቱን እንዲያድልልን፤ በልዩ ልዩ ጉዳት በሕክምና የሚገኙትንም ፈጥኖ ይፈውሳቸው ዘንድ ጸሎታችን ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !
11
16
195
10,493
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
የሚያኖረኝ ምንም ነገር ሳይሆን፣ የሚያኖረኝ የእግዚአብሔር ምሕረት ብቻ ነው:: መኖር የማልችለው ያለ ምሕረቱ ነው::
1
2
16
376
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
አለም በቃኝ ብሎ ከመነነበት ገዳም ድረስ ታድኖ የሚገደለው ኦርቶዶክስ , በየ በዓሉ ከነጠላው ላይ ምልክቱ እየተላጠ የሚነሳበት ኦርቶዶክስ , ካህናቱ በተራ ፖሊስ በየ መንገዱ በጥፊ እየተመቱ የሚዋረዱበት ኦርቶዶክስ , የሚቆጡት ግን እነ እንቶኔ😒
1
20
150
3,771
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
አድዋን ከንጉስ አንነጥለውም! ንጉሱንም ከህዝብ ለይተን አናየውም! አድዋ የምኒልክ ጥሪ የህዝብ ምላሽ የፈጣሪ ምህረት ድምር ውጤት ነው! አድዋን ከሚያህል የድል ገበታ ላይ የኔ ድርሻ ይህ ነው ብሎ እጅ የሚሰነዝር የስስት መንፈስን እንጠየፋለን! ሄኖክ👍
5
48
4
276
6,831
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
"የሠው ልጅ ክቡር፤ ሠው መሆን ክቡር " "ሠው ሞቷል፥ ሠው ሊያድን ሠውን ሊያከብር በደግነት በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ በክብር ይሄዳል… ሠው ሊኖር፥ ሠው ሞቶ … ክብር ለአድዋ ጀግኖች! ኢትዮጵያችን በነፃነት ለዘላለም ትኑር! #Adwa129 #አደዋ129
1
15
1
130
3,063
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
ዳግማዊ አጼ ሚኒሊክ ፀሃዩ ንጉስ ይባሉ ነበር ምክንያቱም ፀሃይ በፈጣሪ ይታዘዛል ፣ አንፖል በቆጣሪ ይታዘዛል 👍 #አድዋ #adwavictoryday #ETHIOPIA
5
19
2
149
4,364
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
በመከራ ላለው ሁኚለት መፅናኛ እምባውን አብሺው አይዘን ዳግመኛ ✨ኪዳነ ምህረት ✨
3
13
378
4,891
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
"ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን ማህደረ መለኮት አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ። ‘‘የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።"(ኦሪት ዘጸአት 20:8)’’ – at Ethiopia
2
12
169
2,298
ሳምሶን የንግስት ልጅ retweeted
በኀዘን ስሰበር ማንን እጠራለሁ ውስጤ ሲደማ ለማን እነግራለሁ ለኔስ ልዩ ነች ✨
16
1
202
3,607