መግደላዊት ማርያም ወደ ክርስቶስ የሄደችው ሳይነጋ ነው። መግደላዊት ወደ ክርስቶስ ለመሄድ ጨለማዋ እስኪገፈፍ አልጠበቀችም። ከእዚህ የምንማረው ወደ ክርስቶስ ለመሄድ የኃጢአታችን ጨለማ እስኪገፈፍ መጠበቅ እንደሌለብን ነው።
አክሊል retweeted
This is Minneapolis, Minnesota not Africa.
Ethiopian Orthodox Christians just opened their new church building after years of hard work. They’re praising God , keeping the roots of their religion tradition , and investing in America.
🇺🇸☦️🫶🏽✝️🇪🇹☦️ Orthodox Christians
እረፍት፣ ሰላም፣ ደስታ በዓለም የሚገኝ እየመሰለን ሕያውን በሙታን መሃል እንፈልገዋለን። ክርስቶስን የምንፈልገው ካለበት ሳይሆን ለእኛ ከሚመቸን ቦታ ነው። ክርስቶስ ግን በመቃብር ውስጥ አይገኝም።
" እምቅድመ ትሕምም አስተብቊዖ ለዐቃቤ ሥራይ እስመ ሐመሩ ለኖኅ በጊዜ ጥኢና ተገብረት
ሳትታመም ባለ መድኃኒቱን ለምነው የኖኅ መርከብ በጤና ጊዜ ተሰርታለችና።
“Seek the physician before you fall ill; for Noah's Ark was built during the time of health.”
"ልጅሽ ሲጠፋ ሦስት ቀን
ፍለጋ አስወጣሽ ሰቀቀን
ሰንበቻለሁኝ ከጠፋሁ
የማትፈልጊኝ ምነው?"
መዝሙር:- የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ
ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር
youtu.be/4_gPSA306zI?si=l6mU…
ጌቴሴማኒ ማለት የዘይት መጭመቂያ ማለት ነው
እሥራኤል ከደብረ ዘይት ተራራ የወይራ ፍሬ(Olive) ሰብስበው ጨምቀው ለቤተ መቅደሱ መብራት ዘይት የሚያዘጋጁበት ቦታ ነው።
እዚህ ጌታችን ተጨንቆ ለንግሥና የተቀባንበት ዘይት ሜሮንን የሚፈውስ ደሙን ሰጠን
አክሊል retweeted
+++
God’s Eden is Mary
Through Eve man found his grave, through Mary he was called to heaven…
God’s Eden is Mary
in her is no tree of knowledge
no serpent that harms
no Eve that kills
but from her springs the Tree of Life that restores the exiles to Eden”
St. Ephraim
+++
የሚያከብረውም
የሚከብረውም
የተከበሩ ይሁኑ
facebook.com/share/p/1RC3qt2…

















