አክሊል (@Aklil2113) header
አክሊል (@Aklil2113) profile picture

Deacon Aklilu Lemma | Writer | Economist | Ethiopian Orthodox Tewahedo Christian |

📍ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል
Joined May 2021
Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)Photo by አክሊል (@Aklil2113)
This is Minneapolis, Minnesota not Africa. Ethiopian Orthodox Christians just opened their new church building after years of hard work. They’re praising God , keeping the roots of their religion tradition , and investing in America. 🇺🇸☦️🫶🏽✝️🇪🇹☦️ Orthodox Christians
38
38
3
331
17,073
+++ God’s Eden is Mary Through Eve man found his grave, through Mary he was called to heaven… God’s Eden is Mary in her is no tree of knowledge no serpent that harms no Eve that kills but from her springs the Tree of Life that restores the exiles to Eden” St. Ephraim
3
9
331
+++ የሚያከብረውም የሚከብረውም የተከበሩ ይሁኑ facebook.com/share/p/1RC3qt2…
8
75
1,137
ሰላም ዘኪዳን ዘሰንበት | እጅ ጽፋት ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሊያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ሰዓሊ በእንቲአነ ከመ ይምሐረነ ወይሣሃለነ ያስተርኢ ኂሩቱ በላዕሌነ ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ
2
11
88
2,330
ማርያምሰ፡ አመቱኒ፡ ወእሙኒ። ድንግልኒ፡ ወሰማይኒ፡ ይእቲ። አንቀጸ፡ አድኅኖ፡ በጽድቅ፡ ረሰያ፨ "Mary is His Maidservant and His Mother. She is the Virgin and Heaven. He rightly made her the Gate of Salvation!" 🌸 Ethiopia, 18th c. #StMary #geez #africanart
1
39
1
286
6,283
ለልጅ ፍቅርና መጽሐፍ እንጂ ስልክ አይ'ሰጥም።
3
1
18
743
ከጉሊት እንግዛ 😍🙏
11
80
10
634
17,285
አክሊል retweeted
Not once in my life have I felt this enlightened while watching a YouTube video someone tell him to add English captions asap
5
13
286
10,094
The little child that Lord Jesus Christ mentioned in Luke 9:46-48 grew up to be Saint Igantius. That’s one of the knowledges that we got from Apostolic Succession and Tradition. Sorry sola-scriptura guys! You’re missing out on a lot of great things! “Then a dispute arose among them as to which of them would be greatest. And Jesus, perceiving the thought of their heart, took a little child and set him by Him, and said to them, “Whoever receives this little child in My name receives Me; and whoever receives Me receives Him who sent Me. For he who is least among you all will be great.” Luke 9:46-48
ቅዱስ አግናጥዮስ
1
3
11
1,125
+++ እንኳን ጾመ ፍልሰታ አደረሰን ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ መካነ ፍሥሓ ወኑዛዜ ኀበ ይረስእዎ ለላህ ወኢየሐልይዎ ለትካዜ ማርያም ህሉት ውስተ ልበ አምላክ እምቅድመ ጊዜ ትፍሥሕተሰ ተፈሣሕኩ በፍልሰትኪ ይእዜ ገጸ ዚአኪ እሬኢ ማዕዜ የበረከት ጾም
1
18
140
2,093
4
94
2
789
16,590
በስውሯ ማርያም ገዳም በክራች ገብቶ በፀበሉዋ ድኖ ነው እየዘለለ መጣ 🙏🥰 ህመማቹን ትሻርላቹ🙌
10
23
2
473
8,974
በአርሲ ሀገረ ስብከት በጢዮ ወረዳ በጨፌ ሚሶማ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር በዴራ አማኑኤል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በደረሰው ጥቃት እና ጭፍጨፋ በእጅጉ አዝነናል ፤ እንዲሁም በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደብረ ኤልያስ ወረዳ አንቀጸ ብፁዓን ቅድስት ሥላሴ ገዳም በታጠቁ ኃይሎች አማካይነት ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑን መስማታችን አሳዝኖናል ድርጊቱንም እናወግዛለን። የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ክብር እና የምዕመናን ልጆቿን በሕይወት የመኖር መብት በማስጠበቅ ረገድ የሚመለከተው አካል የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ እንጠይቃለን። ላረፉት ወገኖቻችን ዕረፍተ ነፍስን ያድልልን የተጎዱ ወገኖችን በቸርነቱ ይጎብኝልን ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ !
25
288
16
495
34,421
አክሊል retweeted
ቤተክርስቲያን መጠጊያችን ነች! ቤተክርስቲያን የኖኅ መርከብ ነች! በውስጧ እንጠለላለን - ከውጭዋ ግን ማዕበልና ቀላያት ተከፍተዋል! ቅዱስ እንድርያስ
8
131
2,299
ለደብረ ዘይት የወጣ ጥያቄ
11
103
2,348
በጣም እንጂ።😍
This quoted post is unavailable.
1
53
1,163
አክሊል retweeted
"አንድ ሆነው በልባቸው በየሕዝባቸው፦ ኑ፥ የእግዚአብሔርን በዓሎች ከምድር እንሻር፡ አሉ" መዝ. 73:8
8
140
3
951
30,298
ከዘላለማዊ እሳት በላይ ያለ ክርስቶስ ዘላለማዊ መሆን ያስፈራል!
21
1
136
2,687
አክሊል retweeted
ነገር ግን ከክርስቶስ ጋራ ከሞትን ከርሱ ጋራ ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን ሮሜ 6 #ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
1
15
1
119
2,499