Pinned Tweet
“Just world”? at @IntlCrimCourt ?Using empty catchphrases to collect money for ur salaries?If you start investigating Ukraine warcrimes in days, what made u not do z same for #OromoGenocide #TigrayGenocide in protracted war, beheadings, human burnings, rapping, mass incarnations?
Everyone can support the global fight to end impunity – States Parties, civil society, the international community as a whole – and everyone can support the #ICC.
#Complementarity
#Universality
Building a #MoreJustWorld
. ማንኛውም - ኦሮሞ - ነክ የሚጠሉ
ማንኛውም - ኦሮሞ - ነክ የሆነን - ከባህል እስክ ምድሩ ከነ ተፈጥሮው የሚጠሉ፣ የኦሮሞን ህዝብ መልካም ምግባርና ሩህሩህነት የሚያነእቋሽሹ እንዲሁም ስለ ኦሮሞ ህዝብ መብት የሚሞግቱ/የሚታገሉትን ሁሉ የሚወነጅሉ የአንድ ወገን (በተለይ የአማራ መራሹ የቅጥፈት አንድነት ሞጋች ቡድን) የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ያለምንም ማጣራትና ገለልተኝነት (no balanced reporting) እንደቀረበላቸውና እራሳቸውም ወደውና ፈቅደው የሚያደራጁት የጥላቻና የጥፉት ዘመቻ በግልፅ ሊነገራቸው ይገባል። በአሁኑ ወቅትም ዲፕ ፌክ (deep fake) የሀሰት ቴክኖሎጂን በመጠቀም ቤተክርስትያናት በዘመቻ መልክ እንደተቃጠሉ በማስመሰል (ጥቂት እውነተኛ የመስጂድና ቤተክርስትያናት ቃጠሎ በመበቃቀል ይፈፀሙ እንደሆነ ባይካድም) ነገር ግን የፖለቲካ አላማ ባነገቡ ግለሰቦችም ጭምር የሚፈበረኩ የገንዘብ ማሰባሰቢያና መዝረፊያ የሀሰት ቪዲዮዎች ይሰራጫሉ (ይህን የAI video በማስረጃነት) አያይዣለሁ።
የዚያች ኢምፓየር የማያቋርጥ የሰው እልቂትና የንብረት ውድመት ዋናው መሰረት በመሬት ላይ በርግጥ ያለ ችግር ሳይሆን በነኝህ ሚዲያዎችና በሚያሽከሯቸው ኦሮሞ ጠል ግለሰቦች ፍላጎት ነው።
ይህ መግለጫ ጠንከር ባለ መልኩ ከዚህ ቀደም የተፈፀሙ አድሏዊ ዘገባዎች፣ የተፈኑ ቃለ መጠይቆች (interviews - eg. VOA J. Marro interview never aired )፣ ይቅርታ ያልተጠየቀባቸው የልበወለድ ታሪኮች (eg. The fake abducted girls - such as EBS Birtikuan drama) በግልፅ በኦፊሲየላዊ መንገድ መገለፅ ይኖርበታል።
በአርሲ፣ ባሌ፣ ሐረርጌ፣ በወለጋና በሌሎች የኦሮሚያ ክፍሎች ሆን ተብለው በእቅድ የሚከሰቱ ግጭቶች ለበርካታ አስርት አመታት በሰላም በመስተጋብር አብረው የኖሩ የኦሮሞና የሌሎች ህዝቦችን ለማቃቃር ኃይማኖታዊ ይዘት እንዲኖራቸው የሚደረጉት የክፉት ተግበራት - ሙስሊም ሆኖ የኦርቶዶክስ በተእምነቶችን በአከባቢው ስፍራን እየሰጠና በአምልኮ ስፍራዎቹ በግንባታዎች በጉልበት፣ በእውቀትና በገንዘቡ እየተሳተፈ ከሚኖረው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ፍፁም የማይገናኝ ስለመሆኑ ግልፅ መሆን አለበት። ለዚህ ምስክሮቹ በመላው አርሲና ባሌ ያሉ የተራራ ጉብታዎች ላይ የሚገኙት አብያተ ክርስትያናትን በዋቢነት ማሳየት ተገቢ ነው (ማስረጃዎችን አያይዣለሁ)። #ethiopianorthodox #Ethiopian #Oromia #Orthodox #ኦርቶዶክስተዋህዶ #fakenews #exposelies @OLF_OLA @OLF_Seattle @OLF1973 @ABO_WBO2024 @Qeerroo2011 @ArraataO #Arsi #Bale
ኦነግ–ኦነሠ በኅዳር 16 ቀን 2026 በአርሲ ክስተት ላይ ያወጣውን መግለጫ በተመለከተ ለተሰጡ የተዛቡ ትርጓሜዎች የተሰጠ ማብራሪያ
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር–የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (ኦነግ–ኦነሠ) በኅዳር 16 ቀን 2026 በአርሲ በጥቅምት 18 ቀን 2026 የተፈጸመውን ክስተት በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ፣ የጀርመን ድምፅ (DW) የአማርኛ ፕሮግራም እና ሌሎች የመገናኛ ብዙኃን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ሲቪሎችን መግደሉን ኃላፊነት እንደወሰደ አድርገው መተርጎማቸውን በጽኑ ይቃወማል። እንዲህ ያሉ ትርጓሜዎች የሲቪሎችን ሞት ያስከተለ የትጥቅ ግጭት መኖሩን ማረጋገጥን፣ በሲቪሎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃትን ኃላፊነት ከመውሰድ ጋር በማምታታት፣ የክስተቱን ሰፊ አውድ እና የሌሎች ታጣቂ ኃይሎችን ተሳትፎ እያዩ እንዳላዩ በቸልተኝት ማለፍ የሚዲያን ስነ፡ምግባር የሚያጎድፍ ብቻ ሳይሆን ኢ፡ፍትሐዊነትን ማበረታት ነው።
የመጀመሪያውን የጋዜጣዊ መግለጫ ይዘት በተመለከተ፣ ኦነግ–ኦነሠ በግልጽ እንዳስቀመጠው “እነዚህ የታጠቁ ሲቪሎች በመንግሥት መደበኛ የጸጥታ ኃይሎች ትእዛዝ እንደሚንቀሳቀሱ በመገንዘብ፣ በወታደራዊ ስምሪት ካምፕ ላይ እያሉ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ጥቃት ፈጸሟል” ብሎ ገልጿል። መግለጫው በግጭቱ ወቅት እና በኋላም የሲቪሎች ሞት መከሰቱን ቢያረጋግጥም፣ ያልታጠቁ ሲቪሎች ላይ ጥቃት ፈፅሟል አላለም። ኦነግ–ኦነሠ የወታደራዊ እርምጃው ዒላማ ከመንግሥት ኃይሎች ጎን በግጭቱ ውስጥ በቀጥታ የሚሳተፉ ታጣቂዎች እንደነበሩም አስረድቷል።
በሁለተኛ ደረጃ፣ የሌሎች ታጣቂ ኃይሎችን ተሳትፎ በተመለከተ፣ መግለጫው ከኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በተጨማሪ በአርሲ አካባቢ የሚንቀሳቀሱ አራት ዓይነት ታጣቂ ኃይሎች እንዳሉ ጠቅሷል። እነዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት፣ የፀረ፡አማፂ ኃይሎች፣ የመንግሥት ሚሊሻዎች እና የተወሰኑ የታጠቁ ሲቪሎች ናቸው።
በሦስተኛ ደረጃ፣ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከአካባቢው ከወጣ በኋላ የቀጠሉ ጥቃቶችን በተመለከተ፣ ኦነግ–ኦነሠ ተዋጊዎች ከአካባቢው ከሄዱ በኋላ ሌሎች ታጣቂ ኃይሎች ጥቃቶች ውስጥ ተሳትፈዋል። የጀርመን ራዲዮ ኦነሠ ኃላፊነት ወሰደ ሲል ኦነሠ ባልነበረበት የተፈጸሙ ጥቃቶችንና የደረሱ ጉዳቶችን በሙሉ በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ላይ ማላከክ እንደሆን እንረዳለን። የእያንዳንዱ ክስተት ተጠያቂነት የክስተቶቹን ቅደም ተከተል፣ የጥቃት ፈጻሚዎችን ማንነት እና የእያንዳንዱን ታጣቂ ኃይል ተግባር በገለልተኛ አካል ምርመራ ተረጋግጦ ኃላፊነት እና ውሳኔ ሊሰጥ ይገባል።
በአራተኛ ደረጃ፣ ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግን በተመለከተ፣ ኦነግ–ኦነሠ በየትኛውም ብሔር፣ ሃይማኖት ወይም የፖለቲካ አቋም ላይ የተመሠረተ ሲቪሎች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት በጽኑ ያወግዛል። በዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ መሠረት፣ ሲቪሎች በግጭት ውስጥ በቀጥታ ካልተሳተፉ በስተቀር ከቀጥተኛ ጥቃት የተጠበቁ ናቸው። ይህ ጥበቃ የሚቋረጠው በግጭት ውስጥ በቀጥታ በሚሳተፉበት ጊዜ ብቻ ነው። ሁሉም አካላት በተዋጊዎችና በሲቪሎች መካከል ያለውን ልዩነት በመረዳት፣ የተመጣጣኝነት እና በጥቃት ወቅት አስፈላጊ ጥንቃቄዎችን የመውሰድ ግዴታ እንዳለባቸው እናስገነዝባለን።
በአምስተኛ ደረጃ፣ የመገናኛ ብዙኃንን ኃላፊነት በተመለከተ፣ ኦነግ–ኦነሠ የጀርመን ድምፅ (DW) እና ሌሎች የመገናኛ ብዙኃን የመጀመሪያውን መግለጫ በትክክል እንዲያቀርቡ፣ የትጥቅ ግጭት መኖሩን እውቅና መስጠት እና የሲቪሎች ላይ ጥቃት ኃላፊነት መውሰድ የተለያዩ ጉዳዮች መሆናቸውን እንዲያሳዩ፣ እንዲሁም የሌሎች ታጣቂ ኃይሎችን ተሳትፎ እንዲመረምሩ ይጠይቃል። በእውነታ ላይ ያልተመሠረተ፣ የተዛባ ዘገባ፣ በግዜው እማይታረም ከሆነ የጀርመን ሬድዮ ተአማኒነቱን ሙሉ በሙሉ እያጣ እንደሚሄድ ጥርጥር የለንም። ኃላፊነት የተሞላበት ጋዜጠኝነት የአንድ አካል የፕሮፖጋንዳ መሳሪያ ከመሆን በመቆጠብ፣ የተረጋገጡ እውነታዎችን ከማዛባት ይልቅ፣ የተገልፁበትን ትክክለኛ አውድ እንዳለ በማስቀመጥ እና ክስ የቀረበባቸው ወገኖች ሁላ ምላሽ እንዲሰጡ ፍትሐዊ ዕድል እና ሰፊ የአየር ግዜ መስጠትን ይጠይቃል።
በመጨረሻ፣ ተጠያቂነትን በተመለከተ፣ ኦነግ–ኦነሠ ለሲቪሎች ጥበቃ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋግጣል። በአርሲ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሙሉ የሚመለከት ታማኝ፣ ነፃና ገለልተኛ ምርመራ እንዲካሄድ ይጠይቃል። ምርመራው የኦሮሞ እናት ተገድላለች የተባለውን የመጀመሪያ ክስተት፣ በግጭቱ ወቅት የሁሉንም ታጣቂ ኃይሎች ተግባር፣ እንዲሁም የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከአካባቢው ከወጣ በኋላ የተፈፀሙ ጥቃቶችን በሙሉ ያካታተ መሆን ይጠበቅበታል። ተጠያቂነት ያለ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት እና ያለ አድልዎ፣ በተረጋገጠ ማስረጃ ላይ ተመሥርቶ መወሰን አለበት።
ሚዲያን በተመለከተ ኦነግ–ኦነሠ የጀርመን ድምፅ ራዲዮ እና ሌሎች የመገናኛ ብዙኃን የመግለጫውን ትክክለኛ ትርጉም እንዲያንጸባርቁ፣ የተዛቡ ዘገባዎችን እንዲያርሙ እና ትክክለኛ እና ገለልተኛ የዘገባ መርሆችን እንዲያከብሩ ይጠይቃል።
ኦነግ–ኦነሠ ከፍተኛ እዝ
ኖቨምበር 20, 2026
#Oromia #Ethiopia
50
Oromia Action Group retweeted
Ethiopian artist Yoseph Bekele, known as BekiArt, creates portraits in unusual ways, using both hands at the same time and even his feet, as well as unconventional materials like candles and mud, to bring his artistic ideas to life
Sobalogy = OPDO/PP
Akkuma hojiin ogeessa Biology waa'ee lubbuu qabeeyyii ta'e, kan OPDO/PP immoo Sobalogy _dha.
Dhimmi Finfinnee fi Dirree-Dawaa soba. Sobalogy! @Bizu_lifein @KMN @OromiaMedia @OLF_OLA @ollaaOromo @bbcafaan_Oromoo @AddisstandardAO @addisstandard
Absolutely!! ይህ እያንዳንዷ የኦፒዲኦ ተሿሚና ካድሬ ተለቅማ ህዝባዊ እርምጃ ይወሰድባታል። ይህ ክህደት በአሁኑ ህገመንግስት በሚሊዮኖች መስዋእትነት የተገኘን የተሸራረፈች መብት አሳልፎ ለጠላት መስጠት ነው።
በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ ያሉ የኦሮሞ መሪዎች የኢትዮጵያን የብዝሃ-ብሔር ፌዴራላዊ ስርዓት ለማፍረስ ከተስማሙ፣ ይህ በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ከታዩት ታላላቅ የፖለቲካ ራስን የማጥፋት ድርጊቶች አንዱ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ውሳኔ በ1995 የተቋቋመውን ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት በመሠረቱ የሚቀይር ሲሆን ለኦሮሞ ሕዝብ እና ለኢትዮጵያ በአጠቃላይ ከፍተኛ የፖለቲካ፣ የሕግ እና የማኅበራዊ መዘዝ ሊያስከትል ይችላል።
4
690
🚨 URGENT: CRIMES AGAINST HUMANITY IN OROMIA — THE WORLD CANNOT LOOK AWAY
Shocking local reports and video evidence from Oromia, Ethiopia, expose a regime that is systematically hiding its failures by brutalizing its own people.
In Saris township near Bolo in Jimma, a massive warehouse-like facility has been turned into a makeshift concentration camp. Vulnerable civilians children, elders, the sick, and people with disabilities have been forcibly rounded up and locked inside simply to conceal the scale of poverty and suffering ahead of official government visits to Jimma. Heart-wrenching videos show desperate people screaming and pleading for help from within the facility. This is not development it is deliberate degradation and unlawful mass detention.
In Shashemene and across Oromia, security forces and vigilante groups are storming homes, violently assaulting families in front of their children, carrying out arbitrary arrests, torture, forced displacement, extrajudicial killings, and collective punishment operations reminiscent of the darkest authoritarian tactics.
These are not isolated incidents. For years, the Prosperity Party government under Prime Minister Abiy Ahmed Ali has subjected the people of Oromia to persistent, severe, and systemic human rights violations often ignored by the international community while similar crises elsewhere drew global outrage.
Renowned activist and political analyst @Jawar_Mohammed and @gumaaoro has courageously amplified extensive documentation of these abuses, including torture, extrajudicial executions, extortion, and Gestapo-style operations. The evidence flooding social media is overwhelming and demands immediate scrutiny.
Silence equals complicity.
We urgently call for:
• An independent international investigation into these atrocities
• Immediate protection for civilians in Oromia
• Full accountability for all perpetrators, no matter their position
The international community, human rights bodies, and world leaders must act now before more lives are destroyed in the name of “image management.”
@UN @antonioguterres @UNHumanRights @UN_SPExperts
@StateDept @WhiteHouse @SecRubio @USEmbassyAddis
@EU_Commission @EUParliament @JosepBorrellF
@hrw @amnesty @IntlCrimCourt
@AfricanUnion @ACHPR
@Jawar_Mohammed
Civilians in Oromia are crying out for help.
The time for statements is over. The time for action is now.
#OromiaCrisis #StopEthiopiaAtrocities #HumanRightsOromia #JusticeForOromia #AbiyMustAccount
የቴዲ አፍሮ ነጋዴነትን 💯% $$$ ጉዳይ
ገንዘብ የማያስገኝ ሰቃይና ሰቆቃ በህዝብ ላይ ሲሆን 👇🏽
1. የአማራና ኦሮሞ በድሮን ሲደበደብ በየቦታ ሰው ሲረሸን - ቤት ንብረት በኮሪዶር ምናምን ሲወድም “ወገኔ ኢትዮጲያዊ …” ብሎ እንኳንስ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ያለበትም ሳይታወቅ እሱም የሱ አጨብጫቢዎች ፀጥ ረጭ ይላሉ።
ገንዘብ የሚያመጣ ሲሆን 👇🏽
2. ሞቅ ያለ ግርግር ግዜን ጠብቆ አዋራ የሚያስነሱ አጨብጫቢ ሚዲያዎችንና ግለሰቦችን በonlineና በመደበኛ ቀጥሮ ካሰማራ በኋላ አተካሮ በሰፊው አስነስቶ - ዘፈን ያስለቅቅና “ኢትዮጲያ” ምንትሴ ይላል ከዚያ አማካሪዎቹ ይለቀቅ አሁን ሰው ፍላጎቱ ጣሪያ ነክቷል” ይለቀቅ ሲሉት በደንብ አጣርቶ “ዳይ ልቀቁልኝ አሁን …” ይልና 1,000,000,000 ብር ይሰበስባል።
ደጋፊዎቹም “ቢናገር ይገሉታል” የሚሉት ይገርሙኛል። እሱ የማይናገረው ገንዘብ ስለማያስገኝ ነው። መናገር ነው ወይስ ዘፈን መልቀቅ ነው ገዳዮቹን የሚያነሳሳቸው? ዘፈኑ እኮ እንደ ቫይረስና ወረርሽኝ ቋንቋውን የማይረዳ ሁሉ እኮ ነው የሚሰማውና የሚያስተጋባው። ዘፈኑ ነው አደጋ ያለበትና ፈርቶ መተው ያለበት። ጉዳይዋ የፍራንካ ጥማት 💯% $$$ ነች🤣😆 #TeddyAfro #ቴዲአፍሮ
Shocking 😳 Breakthrough:
Africa Invented A Self Charging Vehicle that Harnesses Power from Radio-waves while Moving!
1
112
Please join and watch this historic memorial program
Password: 403321
us02web.zoom.us/j/8278031863…
1
72
Oromia Action Group retweeted
#HopeForTigrayPeople
#HopeForTigrayMother
#HopeForTigrayYouth
#STOPWAR #TPLF
#NoMoreWar
#TPLFIsTerrorist
#RemoveTPLF
#Tigray #Ethiopia
Those who preyed on humanity’s unfortunate circumstances need to pay their dues on earth and in heavens.
A Dutch court has convicted an #Eritrean man, Twelde Goitom, of people smuggling and extortion, sentencing him to 20 years in prison share.google/RmnIeOU652CHOi0…
88
. .The #FAFO Moment
Ethiopia’s self inflicted injuries will haunt it for years to come. The mice that messes around siding to one of the two giant elephants vying for their turfs only gets crashed on its own accord.
🤖 Made with AI
77





























