Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
Boy, 12, wins hearts after trying to check sick chicken into Ethiopian hospital bbc.in/4vl59VV
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
💸 ዳሽን ባንክ: dashensuperapp.com/dashen-fa…
💸 ዘመን ባንክ: fayda.zemenbank.com
💸 ሒጅራ ባንክ: apps.hijradigital.com/fayda/…
💸 ሕብረት ባንክ : services.hibretbank.com.et/f…
💸 ብርሀን ባንክ: nationalidharmonization.berh…...
💸 አዲስ ባንክ: fayda.addisbank.com.et
💸 አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda…
💸 አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com
💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harm…
💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ cbefayda.cbe.com.et/
💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ obfayda.oromiabank.com/
💸 ወጋገን ባንክ : fayda.wegagenbanksc.com.et/h…
💸 ንብ ባንክ፡ fayda.nibbank.com.et/
💸 ፀሀይ ባንክ፡fayda.tsehaybank.com.et/FAYD…
💸 ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443
💸 ዘምዘም ባንክ : fayda.zamzambank.com.et
💸 አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
Amnesty International calls on the ENDF to stop targeting civilians and Ethiopian authorities to investigate these allegations and hold perpetrators accountable. @UN_HRC @EUCouncil #ConflictinAmhara #Ethiopia
amnesty.org/en/latest/news/2…
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
Amongst the few who will be remembered for being true patriots inside the prosperity regime is Ato Gedu, who stated that this gov has created political conflict and used military remedies time and time again within the last 4 years. He added that no resolutions but instead more issues and conflicts have been created as a result of these violent policies.
He also urged for people to remember the source cause for the protests and the years of unheard voices of the Amhara people that led to the current state. He also reminded the members that the Amhara people were staunch supporters of this gov and it’s promised change and have been pushed to this level of opposition.
Here is a small clip of his statement before his opposition vote in the House of Peoples Representatives session earlier today where
12 Absentee
16 Opposed
The remaining 332 all approved the GoE’s military action against the Fano Resistance in the Amhara Region.
Full clip here ⬇️
Source: Reporter
youtu.be/yK5LSN2W5OA
#AmharaUnderAttack
#JusticeForEthiopia
#EndEthnicFederalism
#ProtectThePeople
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
#ሰበር
ክርስትያን ታደለን የፌዴራል ፖሊስ አባላት ከቤቱ እየደበደቡ ወስደውታል። ይህ ወንጀል ቤተሰቦቹ ፊት ለፊት የተፈጸመ ነው።
አገዛዙ በአዲስ አበባ ከተማ ብዙ የአማራ ተወላጆች ላይ አፈና እየፈጸመ ይገኛል።
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
Number of languages by country:
🇵🇬 Papua New Guinea: 840
🇮🇩 Indonesia: 710
🇳🇬 Nigeria: 524
🇮🇳 India: 453
🇺🇸 USA: 335
🇦🇺 Australia: 319
🇨🇳 China: 305
🇲🇽 Mexico: 292
🇨🇲 Cameroon: 275
🇧🇷 Brazil: 228
🇨🇦 Canada: 195
🇵🇭 Philippines: 191
🇷🇺 Russia: 159
🇩🇪 Germany: 95
🇵🇰 Pakistan: 85
🇬🇧 UK: 85
🇮🇷 Iran: 84
🇹🇷 Turkey: 54
🇮🇱 Israel: 53
🇳🇱 Netherlands: 50
🇻🇪 Venezuela: 48
🇺🇦 Ukraine: 48
🇰🇿 Kazakhstan: 48
🇮🇹 Italy: 47
🇳🇴 Norway: 47
🇿🇦 South Africa: 42
🇫🇷 France: 42
🇦🇷 Argentina: 40
🇩🇰 Denmark: 39
🇸🇪 Sweden: 37
🇦🇹 Austria: 36
🇪🇸 Spain: 34
🇵🇱 Poland: 27
🇦🇪 UAE: 27
🇸🇦 Saudi Arabia: 25
🇪🇬 Egypt: 23
🇯🇵 Japan: 19
🇮🇪 Ireland: 13
🇧🇾 Belarus: 11
🇰🇷 South Korea: 5
🇮🇸 Iceland: 2
🇻🇦 Vatican: 2
🇰🇵 North Korea: 1
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
ለተራቡ ዜጎች ሲላክ የነበረን ስንዴ ዘርፈው ወታደሮቻቸውን እና ተዋጊዎቻቸውን ሲቀልቡ፣ ሌላውን ደግሞ ለነጋዴዎች ሸጠው ነጋዴዎቹ ደግሞ ፈጭተው ለጎረቤት ሀገራት ሲያከፋፍሉ እንደነበር አለም አውቋል።
መጀመርያ አሜሪካ፣ ዛሬ ደግሞ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የምግብ እርዳታ አቋርጠዋል። ዋሽንግተን ፖስት ድርጊቱ በኢትዮጵያ የፌደራልና የክልል መንግሥታት የተቀነባበረ እንደሆነ መረጃ አጋርቷል።
እንግዲህ ይህ የሆነው ከ20 ሚልዮን በላይ ዜጎቻችን በርሀብ እየተሰቃዩ ባሉበት በዚህ ወቅት ነው።
ከዚህ በላይ #ጭካኔ እና #ቅሌት ካለ አላውቅም።
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
የአክሱም ጽዮንን የቀድሞ ቤተ ክርስቲያን ንጉሥ ፋሲለደስ፤ አዲሱን ቤተ ክርስቲያን ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ፣ የታቦተ ጽዮንን ማደሪያ እቴጌ መነን እንደገነቧቸው፤ አክሱሞችም ከአድዋ ይልቅ ለዋልድባ እንደሚቀርቡ ስናስታውስ በትኅትና ነው።
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
Tigrayan rebels accused by survivors of killing dozens of civilians in Kobo theguardian.com/global-devel…
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
መንግስት በቂ ትኩረት ያጣውን በሸኔ ታጣቂዎች የሚፈጸም ጥቃት በአስቸኳይ ያስቁም!!!
የኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ- መስከረም 25/2015 ዓ.ም
ሙሉውን የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ ከቴሌግራም ቻናላችንን ላይ ማግኝት ይችላሉ።
t.me/ehrco
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
I have studied and written articles on many armed actors for several years, but I have never seen a group so manipulative with a victim mentality like TPLF.
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
ፈጣሪያችን ሆይ የአባቶቻችንን የዘመናት ድካምና ተስፋ በኛ ዘመን ተሳክቶ ለማየት ስላበቃህን እጅጉን እናመሰግንሀለን! 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 💚💛❤️ ሰላምሽ ይብዛ!'
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
የእሥራኤል አምላክ ሥራውን ይሠራል። እንኳን እርሱ፣ ገና የርሱ መንፈስ ተጋሪ የኾኑ ዅሉ እንደ ደረቀ እንጨት ወደ እሣት ይጣላሉ። እሣት ቆሻሻውን ዅሉ ይበላዋል። እሣት ምድሪቱን ያነጻታል።
Yaregal L.Kebede ♍️ retweeted
""ጀግኖቹ በድል ወደ እናት ሀገራቸው
💚💛❤ ከመሸ በሰላም ገብተዋል!
ጀግኖቹ ነገ በክብር ይደምቃሉ👏
#Ethiopian @WorldAthletics @AbiyAhmedAli @mfaethiopia @NeaminZeleke @iyoba4u @EA_DevCouncil @DefenedG






































